Friday, November 8, 2013

ሰበር ዜና በግንቦት ሰባት ዋና ፀሃፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ እና የግንቦት 7 ህዝባዊ ሃይል አመራሮች ላይ ሊደረግ የነበረው ግድያ ከሸፈ




የግንቦት 7 መሪዎችን ለመግደል የተጠነሰሰው ሴራ ከሸፈ

በኢትዮጵያ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ሃለፊ በአቶ ጌታቸው አሰፋ እና በጠቅላይ ሚኒስትሩ የብራዊ ደህንነት አማካሪ በአቶ ጸጋየ በርሄ ቁጥጥር የተመራና በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌና በግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል መሪዎች ላይ የተቀነባበረው የግድያ ሙከራ ከሸፈ።


ከግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንዳመለከተው ለግድያ የተላከው ሙሉቀን መስፍን የተባለው ግለሰብ በትናንትናው እለት በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፣ በእየደረጃው ከሚገኙ የደህንነት ሀላፊዎች ጋር በስልክ ሲያደርግ የነበረው የስልክ ለውውጥ በህዝባዊ ሀይሉ የመረጃ ክፍል ሲቀዳ ቆይቷል።
ወያኔ-ኦ-ሚሊኒየም በሚል የተመራው የግድያ ዘመቻ -በነገው እለት ጥቅምት 30/2006 ዓም ሊካሄድ ታቅዶ እንደነበር የድምጽ መረጃው ያመለክታል።

የግንቦት 7 ህዝባዊ ሀይል ሰራዊት የምረቃ በአል በነገው እለት የሚካሄድ መሆኑን መነሻ በማድረግ በእለቱ በግንቦት7 ህዝባዊ ሀይል መሪዎችንና የኤርትራ ባለስልጣናትን ለመግደል የታቀደው ዘመቻ ከመነሻው ክትትል ሲደረግበት ቆይቶ፣ በፍጻሜው ዋዜማ ላይ ሲድርስ ሙሉቀን መስፍን የተባለውን ለግድያ የተላከውን ግለሰብ ህዝባዊ ሀይሉ በቁጥጥር ስር በማድረግ ወያኔ-ኦ-ሚሊኒየም የተባለው ኦፕሬሽን ከሽፏል።

አዱስ ዘመን ጋዜጣን ሳስበው ነፃነት ናፈቀኝ

Posted: November 8, 2013 in Uncategorized
0
ዛሬ ዛሬ ጋዜጦችን በኢንተርኔት ማንበብ የተሇመዯ ነው።የበሇፀጉት ሃገራትን ትተን የአፍሪካዎቹ ሇምሳላ የዩጋንዲው
”ኒው ቪዥን” የኬንያው ”ዳይሉ ኔሽን” ዕሇታዊ ጋዜጦች በሕዝቡ ዘንዴ እንዯ ማሇዲ ቡና ከጉሌት ቸርቻሪ እስከ ከፍተኛ
የናጠጠ ሃብታም ነጋዳ ሳያነባቸው አይውለም።ጋዜጦቹ ይዘዋቸው የሚወጡት እትሞች ሁለንም የህብረተሰብ ክፍሌ
የሚመሇከቱ እና የመፃፍ መብትን በተሻሇ ዯረጃ ይንፀባረቅባቸዋሌ።ስርጭታቸው በታተሙበት ዕሇት እስከ ታች ገጠር
ከተሞች ዴረስ የመዴረስ አቅም አሊቸው።

ዘመቻ ፀረ-ተሃድሶ በደብረ ብርሃን

  • ‹‹ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚል ምዕመንም ሆነ ካህን በሀገረ ስብከቴ እንዲኖር አልፈቅድም››ብጹዕ አቡነ ኤፍሬም
  • ‹‹አምስት ዓመት ከጣልያን ጋር የተዋጋነው ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለሃይማኖታችን ጭምር ነው›› አባት አርበኛ
  • ‹‹የዘርያቆብ ከተማ ኑፋቄ አይዘራባትም›› የቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ካህናት


(አንድ አድርገን ጥቅምት 27 2006 ዓ.ም)፡- በአሁኑ ሰዓት በደብረ ብርሃን ሥላሴ ቤተክርስያን አስተዳዳሪ በትምህርተ ሃይማኖት ፤ በአስተዳደር እና መሰል ጉዳዮች ላይ የተነሳባቸውን የካህናትና የምዕመኑን ተቃውሞ በማስመልት አጠር ያለች ዘገባ ማቅረባችን ይታወቃል፡፡  ይህን ዘገባ ያነበቡ ብዙዎች(በሁለት ቀን 6ሺ ጊዜ ተጎብኝቷል) የእኝን ሰው መጨረሻ ተከታትላችሁ አቅርቡልን ባሉን መሰረት ጉዳዩ የደረሰበትን ደረጃ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡
በቀን 24/02/2006 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ በሰ/ሸዋ ሀገረ ስብከት በሊቀ ጳጳሱ ቢሮ ካህናት ፤ የአካባቢው ምዕመናን እና የሀገር ሽማግሌዎች በመገኝት የደብረ ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ላይ ያዩትን ሃይማታዊ ህፀፅ ለሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ለብፁዕ አቡነ  ኤፍሬም አቅርበዋል፡፡  ካህናት ፤ ምዕመናን ተወካዮችና የሀገር ሽማግሌዎች ስለ አስተዳዳሪው “ቆሞስ አባ” ማርቆስ የምንፍቅና ስብከትና አስተዳደር በሰፊው አብራርተዋል፡፡ ይህን የተመለከቱት ብፁዕነታቸው አቡነ ኤፍሬም አይናቸው እምባ እያቀረረ

‹‹ቅድስት ቤተክርስቲያን እንዲህ መጫወቻ ትሁን ፤ ያላችሁት ሁሉ አሳዛኝ ነው ፤ የአስተዳዳሩን ችግር ተውትና ‹ኢየሱስ አማላጅ› ላላችሁት ሰኞ ጥቅምት 25 ቀን 2006 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ምስክር ይዛችሁ ኑ ጌታችንን አማላጅ ብሎ የአርዮስ ምግባር የሚደግም ካህንም ሆነ ምዕመናን በአህጉረ ስብከቴ አይኖር ….. ልጆቼ በርቱ..እርሱ ይርዳችሁ….›› በማለት አባታዊ ምክርና ትዕዛዝ አስተላፈዋል፡፡

ሰኞ በማለዳ በ25/02/06 ከጠዋቱ 2፡00 ጀምሮ በመንበረ ጵጵስና የተሰበሰቡት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ከ3፡30 ጀምሮ የምስክርነት ቃላቸውን ሊቀ ጳጳሱ በተገኙበት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ሲሰጡ አርፍደዋል፡፡ ዋና ዋና ፍሬ ሃሳቦቹ
  • ‹‹ኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ተመልከቱ ጥሩ መልዕክት የሚገኝው ከእርሱ ነው›› ማለታቸውን የሰው ምስክር ተሰምቶባቸዋል
  • ‹‹አማላጅነት የጌታ ተግባር ነው፤ ኢየሱስ አማላጃችን ነው እሱ ሁሉን ፈጽሞልናል›› ብለው መስበካቸውን
  • ‹‹ማርያምን ስሰብክላችሁ ደስ ይላችኋል ፤ ስለ ኢየሱስ ግን ይከፋቸዋል ፤ ማርያም እኮ ከእግዲህ ዋጋ የላትም›› ብለው ማስተማራቸውን
  • ተአምረ ማርያም ፤ ድርሳናት ፤ ገድላት በጸበል ቤት እንዳይነበቡ ማገዳቸውን በርካታ ምዕመናንና ሊቃውንተ ቤተክርስቲያና በምስክርነት ቆመው መስክረውባቸዋል፡፡

ይህን ምስክርነት ከሰዎች አንደበት የሰሙት ሊቀ ጳጳሱ ፈጣን ምላሽ እንደሚሰጡ ተናግረው እንግዶችን በጸሎት ከባረኩ በኋላ
‹‹ልጆቼ እግዚአብሔር መናፍቃንን ልብ ይስጥልን እናንተንም በእምነታችሁ ያጽናልን››ብለው ሸኝተዋል፡፡
ይህ አደራጅ ሳይኖረው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለመጠበቅ የሚንቀሳቀስ የካህናትና ምዕመናን ጸረ-ተሀድሶ ዘመቻ ያስደነገጣቸው ‹‹አባ›› ማርቆስ በየመንግሥት መስሪያ ቤቱ ‹‹ስሜ ጠፍቷል ፤ ሽብር ተነዝቶብኛል ፤ ካህናቱ ህዝቡን አሳምጸውብኛል›› በማለት የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ሲነዙ ውለዋል፡፡ አንዳንድ ጥቅመኞች እና የተሃድሶ አቀንቃኞች ነገሩን ተድበስብሶ እንዲታለፍ ያለፉትን ቀናት ሲጥሩ ውለዋል ፡፡ በተወሰኑ ጸረ-ተሃድሶ አቋም ይዘው የሚንቀሳቀሱ ካህናት እና ተሰሚነት ባላቸው የሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት የማስታረቅ ጥያቄ ከአባ ማርቆስ ደጋፊዎች (የጥቅም ተጋሪዎች) የቀረበ ቢሆንም የቀረበላቸውን ጥያቄ ጉዳዩ ሃይማኖታዊ በመሆኑ የዕርቅ ጥያቄውን የሀገር  ሽግሌዎች ውድቅ አድገውታል፡፡

ተወካይ የአገር ሽማግሌዎች መሀል አንዱ አባት ከአገረ ስብከቱ ሲወጡ
‹‹ጣልያንን አምስት ዓመት የተዋጋነው ለሀገሪቱ ብቻ አይደለም ለሃይማኖታችን ጭምር ነው፡፡ የቤተክህቱን ትምህርት ጠልቀን ባንማረውም የኛ የሆነውንና ያልሆነውን ቀልባችን እኮ ይነግረናል›› ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ በሰ/ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ በተጻፈ ደብዳቤ ለሀሙስ 28/02/2006 ዓ.ም ‹‹አባ›› ማርቆስ የእምነት ክህደት ቃላቸውን በአካል ቀርበው እንዲሰጡ ደብዳቤ እንደደረሳቸው ለማወቅ ተችሏል፡፡ ይህ ድንገተኛ ደብዳቤ በፈጠረው ድንጋጤ እና መረበሽ በ‹‹አባ›› ማርቆስ ዙሪያ ያሉ አስር ያህል ግለሰቦችን መንበረ ጵጵስና በመግባት ጉዳዩን የማለዘብና የጥቅም ግጭት ለማስመሰል ሞክረው ነበር፡፡ ሆኖም ግን በትህትና ተቀብለው ያስተናገዷቸው  ደገኛው መፍቅሬ ሃይማኖት ብፁዕ አቡነ ኤፍሬም ውጤቱን ለሀሙስ ጥቅምት 28 እንዲጠብቁ በመንገር በሰላም አሰናብተዋቸዋል፡፡
ይህ ጉዳይ የደብረ ብርሃን ሥላሴ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ብቻ አይደለም ፤ ነገ እኚህ ሰው ከዚህ ቦታ ለቀው በሚሄዱበት ወቅት የአዲስ አበባው ቤተክህነት ወደየትኛው ሀገረ ስብከትና  ቤተክርስቲያን አስተዳዳነት እንደሚመድባቸው አይታወቅም ፤ ስለዚህ ምዕመኑ ሊሸከማቸው ያልፈቀደውን በትምህርተ ሃይማኖት ህጸጽ ያለባቸውን ሰው መረጃ ሊኖረው ግድ ይላል ፤ ስለዚህ ‹‹አንድ አድርገን›› ጉዳዩን ሁሉም የራሱ በማድረግ  ሊመለከተው ግድ ይለዋል የሚል ፅኑ እምነት አላት፡፡ እኚህ ሰው አዳማ ላይ ችግር ሲፈጥሩ ቤተክህነቱ ደብረዘይት ላካቸው ፤ ቀጥሎ ደብረዘይት ችግር ፈጥረው ሲገኙ ደብረ ብርሃን ላካቸው  ነገ ደግሞ በእርግጠኝነት አሁን ካሉበት ቦታ ሲነሱ የአዲስ አበባው ቤተክህነት የሌላ ደብር አስተዳዳሪ አድርጎ እንደሚልካቸው ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ከቤተክህነቱ በኩል ተልከው ቢመጡ እንኳን የሚያቀርብም የሚገፋም ፤ የሚመርጥም የሚያወርድ መዕመን ነውና መረጃው የሁላችን ሊሆን ግድ ነው፡፡

‹‹አባ›› ማርቆስ ምንፍቅና ትምህርት ሃይማኖታቸውን የለወጡ ሰዎችን መረጃ የምናቀርብ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Thursday, November 7, 2013

Weyane (TPLF) is a Terrorist Organization (Reuters)

NOV 7,2013
http://www.blogger.com/blogger.g?blogID=3499323826983623926#editor/target=post;postID=575857571241051302
Elias Kifle
November 7, 2013
 

ኢትዮጵያ፣ የቦምብ ፍንዳታ እና ማስጠንቀቂያው

ኢትዮጵያ ውስጥ የሽብር ጥቃቶች ሊደርሱ ይችላሉ በሚል የጸጥታ ኃይሎች በተጠንቀቅ እንዲቆሙ በታዘዙበት በኣሁኑ ወቅት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኣንድ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በፈነዳ ቦምብ አራት ሰዎች መሞታቸው ተዘገበ።
 Die Gambia Street und Churchill Avenue führen schnurgerade auf das Rathaus der äthiopischen Hauptstadt Addis Abeba. Aufnahme vom Januar 2007. Foto: Peter Smolka +++(c) dpa - Report+++
ከሶስት ሳምንታት በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ላዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አዲስ ኣበባ ላይ ከናይጄሪያው ቡድን ጋር በሚጫወትበት ዕለት ጥቃት ለማድረስ ሲዘጋጁ ነበር የተባሉ ሁለት የሶማሊያ ኣጥፍቶ ጠፊዎች በራሳቸው ቦምብ መሞታቸው ይታወሳል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ ህብረተሰቡም ጥንቃቄ እንዲያደርግ መንግስት እያሳሰበ ሲሆን የጥንቃቄ ማስጠንቀቂያውን ተከትሎም በተለያዩ አካባቢዎች የጸጥታ ቁጥጥሩ መጠናከሩም ተሰምቷል።

“በሳዑዲ ኢትዮጵያዊ ህገ ወጥ ስደተኞች ሳንጃና ቆንጨራ መታጠቃቸውን አረጋግጠናል” አምባሳደሩ

(አምባሳደሩ በአቶ ሙስጠፋ ሁሴን አሊዬ ስም በሚያንቀሳቅሱት የአሰሪ እና ስራተኛ ኤጄንሲ ለሞቱት 3 ሴቶች ተጠያቂ ናቸው)
eth saudihttp://www.blogger.com/blogger.g?blogID=3499323826983623926#editor/target=post;postID=7301910215740791013

ሀገራዊ ውርደት እንዲያበቃ ወያኔን ከሥልጣን ማስወገድ!!!

November 7/2013
የወያኔ ገዢ ጉጅሌ በባህርዩ ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት አጋጥሟት የማያውቅ ፍጹም ኢሰብዓዊና ነውረኛ ስብስብ እንደሆነ ለመረዳት ኢትዮጵያዊያንን ለማዋረድ የሚጠቀሟቸውን ተግባራትና ቃላትን ማጤን ይበቃል።
በሶማሌ ክልል የኦብነግን ታጣቂዎች ቅስም ለመስበር ልጃገረዶችንና እናቶችን ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም ጭምር በቤተሰብ ፊት በደቦ የሚደፍሩ፤ ለዚህ ተግባር የሠለጠኑ የልዩ ጦር አባላት መኖራቸው በስፋት የሚታወቅና በተደጋጋሚም የተዘገበ ጉዳይ ነው። ወያኔ፣ የኦጋዴን ወገኖቻችን በዚህ ጥቃት ተሸማቀው ያነገቡትን መሣሪያ ጥለው ፀጥ-ለጥ ብለው ይገዛሉ ብሎ ተስፋ ያደረገ ቢሆንም እየሆነ ያለው ግን የዚህ ተቃራኒ ነው። ዛሬ የሶማሌ ክልል ወንዱም ሴቱም፤ ወጣቱም አዛውንቱም በፀረ-ወያኔ አቋም የጋራ መግባባት ላይ ደርሷል። በኦጋዴን የወያኔ አስነዋሪ ጥቃት የፈጠረው ምሬት በውጭ አገራትም በሚደረጉ የፀረ ወያኔ ትግሎች የኢትዮጵያ ሶማሌ ተወላጆች ተሳትፎ እንዲጎለብት አድርጎታል። በሶማሌ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጥቃት በሁላችንም ላይ የደረሰ 
ነውና ቁጭታቸውን እንጋራለን። በሶማሌ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ጥቃት ሀገራ

የህወሓት ተግባር የተቃወሙ የፖልዮ ክትባት እንዳያገኙ ተደረገ!

በትግራይ ክልል እንደርታ ወረዳ ነው። ልዩ ስሙ “እግሪ ሓሪባ” (ኲሓ አከባቢ መሆኑ ነው) ይባላል። ኗሪዎቹ በከተማነት ጉዳይ ከአከባቢው አስተዳደር አልተግባቡም። እስከ ክልል መጥተው ጥያቂያቸው አቅርበዋል። መፍትሔ አላገኙም። ተስፋ ሳይቆርጡ ተቃውሞአቸው ቀጠሉ።

ስየ አብርሃ የኢትዮዽያ ሰራዊት አሰባስቦ የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ለመገልበጥ እያሴረ ነው በሚል ህወሓቶች ተሸብረዋል


ህወሓቶች ባስቸኳይ ስብሰባዎች ተወጥረዋል። ሰሞኑ በመቐለ ከተማ የደህንነቶች፣ የታማኝ ካድሬዎችና የምክርቤት ስብሰባዎች ነበሩ/አሉ። የተጨናነቁበት አንድ ጉዳይ አለ።

Wednesday, November 6, 2013

መንግስት አገሪቱ በሽብር ጥቃት ኢላማ ውስጥ ገብታለች አለ

ጥቅምት ፳፯(ሃያ ሰባት )ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :-የጸረ ሽብር ግብረሀይል  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ባስተላላፈው መልእክት አልሸባብና በኤርትራ የሚደገፉ ሀይሎች በመላው አገሪቱ ጥቃት ለመፈጸም እየተዘጋጁ መሆኑን አስተማማኝ መረጃ ደርሶኛል ብሎአል። ዜጎች እራሳቸውን ለመከላከል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸውም ገልጿል።
ሰሞኑን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ፍተሻዎች ሲደረጉ የሰነበቱ ሲሆን፣ የትናንቱ ማስጠንቀቂያም ይህን ተከትሎ የተሰጠ ነው። መንግስት በኤርትራ የሚደገፉ የሽብር ሀይሎች ጥቃት ለመሰንዘር ተዘጋጅተዋል ቢልም እነዚህን ሀይሎች ከመዘርዝር ተቆጥቧል። መንግስት በኤርትራ የሚደፉ ሀይሎች ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት ይኑራቸው አይኑራቸው አላሳወቀም። መንግስት በኤርትራ የሚደገፉ አሸባሪዎች በማለት የፈረጃቸው ድርጅቶች  ግንቦት7፣ ኦነግና ኦብነግ  ናቸው። መግለጫውን ተከትሎ ከትናንት ምሽት ጀምሮ በተለያዩ ክልሎች በሚገኙ ኬላዎች ላይ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው። መንግስት የሽብር ጥቃት አደጋ ተደቅኖብኛል ቢልም ከኢትዮጵያውያን በኩል የሚቀርበው ምላሽ ተቃራኒውን እየሆነ ነው። በማህበራዊ ድረገጾች የሚወጡ እንዲሁም ለኢሳት የሚደርሱ መረጃዎች ፣ ” መንግስት ራሱ ፈርቶ ህዝቡን እያስፈራራ መሆኑን” የሚያመለክቱ ናቸው። ብዙ አስተያየት ሰጪዎች የመንግስትን ማስጠንቀቂያ አይቀበሉትም። አንዳንዶች ዜጎች ራሳቸውን ከመንግስት የተቀነባባረ የሽብር ጥቃት መጠበቅ እንዳለባቸው ይመክራሉ።የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ትናንት ለፓርላማ ባቀረበው ሪፖርት የ2006 ዋነኛ አጀንዳው ኢትዮጵያን ከሽብር ጥቃት መከላከል መሆኑን አሳውቋል።

ይድረስ ፖለቲካ ለማትወዱት!


ምንሊክ ሳልሳዊ ብሎግ 

ጌታቸው ሽፈራው   Getachew Shiferawgetcholink@gmail.com

ከፖለቲካ ለመራቅ መሞከር ሰው የመሆንን ማንነት መካድ፣ ሰው ከሚባለው ማንነት መውጣት ያህልን ከባድና የማይቻል ነው፡፡ ይልቁን የማይርቁትን ነገር ለመራቅ ከመሞከር ይልቅ የሰውነት ክብርን ማጠናከር፣ ማንነትን፣ ክብርን ማስከበር የመሰለ ነገር የለም፡፡ ይህን አልችልም የሚል እንኳ ትርፉ ባርነት ነው፡፡ በፈቃዱ ከተጨቆነ ሰው(ባሪያ) ወጥቶ ውሻ ወይንም ዶሮ ለመሆን ቅንጣት አቅም ያለው ‹‹የፖለቲካ እንሰሳ›› የለምና፡፡

እንደ አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ቃላት ሁሉ ‹‹ፖለቲካ›› ራሱ ምንጩ ከግሪክ ነው፡፡ በግሪካዊያኑ ቋንቋ ፖለቲኮስ (politikos) ለዜጎች ወይንም ከዜጎች ጋር የተገናኘ የሚል ትርጉም አለው፡፡ ግሪካዊ ትርጉሙ በዜጎች ጉዳይ ላይ በህዝብን ወይንም በግለሰቦች ዘንድ ተቀባይነት፣ ይሁንታቸውን፣ ትኩረታቸውን የማግኘትና የመሳብ ተግባር ወይንም ንድፈ ሃሰብ ጋር የተገናኘ ነው፡፡

ኢህአዴግ የቀድሞው የአፈና ገመዱ መንተቡን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸውና አለመተማመን መንገሱ ተጠቆመ።

በህወሃት ውስጥ የዕርቅ ሃሳብ መነሳቱ ተሰማ

“የኢህአዴግ የአፈና ገመድ ነትቧል፣ ድርጅቱ ተናግቷል”
ኢትዮጵያ ግራ በሚያጋባና ሊተነበይ በማይችል የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ መገኘቷን ያመኑ የህወሃት ሰዎች መካካል የእርቅ ሃሳብ ላይ ለማተኮር እቅድ እንዲያዝ ሃሳብ ማንሳታቸው ተሰማ። ኢህአዴግ የቀድሞው የአፈና ገመዱ መንተቡን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸውና አለመተማመን መንገሱ ተጠቆመ።

ህወሀት በእነ አቶ ስየ ላይ የጀመረውን ዘመቻ ቀጥሎበታል


 ኢሳት ዜና :-ህወሀት በውስጡ የተነሳበትን መከፋፈል ለማስቀረት በእነ አቶ ስብሀት ነጋ የሚመራው ቡድን የቀድሞ ታጋዮችን በማሰባሰብ ህወሀትን ለማዳን በሚረባረብበት ጊዜ፣ በአቶ ስየ አብርሀ እና ቤተሰቦቻቸው ላይ የተጀመረው ዘመቻ ግን እንደቀጠለ መሆኑ ታውቋል። አቶ ስየ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴያቸው በእጅጉ የተገታ ቢሆንም፣ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ( ኢቲቪ) ” የነቀዙ ሀይሎች” በሚል በእርሳቸውና በአቶ ታምራት ላይኔ ላይ የዶክመንታሪ ፊልም ሰርቶ ማዘጋጀቱ ታውቋል። ፊልሙን ለምን አሁን ለመስራት እንደተፈለገ የታወቀ ነገር የለም። ይሁን እንጅ በህወሀት እና በመንግስት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀሳብ አመንጭነት ፊልሙ መዘጋጀቱን ለማወቅ ተችሎአል።

የአቶ ስየ ታናሽ ወንድም አቶ ምረተአብ አብርሀ በሙስና ተከሰው በእስር ላይ ከሚገኙት ከአቶ ገብረውሀድ ጋር ግንኙነት አላቸው ተብሎ ዘብጥያ ቢወርዱም፣ ሰሞኑን በዋለው ችሎት ግለሰቡን በሙስና የሚያስከስስ መረጃ ሊገኝ አልቻለም። አቃቢ ህግ አቶ ምርተአብን ለመልቀቅ ባለመፈለጉ ፣ በምርመራው ወቅት ታክስ እንዳጭበረበሩ ተደርሶበታል በሚል ከሙስና ጋር ባልተያያዘ ክስ ተመልሰው እንዲታሰሩ አድርጓል። ፍርድ ቤቱ ጉዳዩ ምክር ያስፈልገዋል በማለት አቶ ምረተአብን ለመፍታት ሳይደፍር ቀርቷል።
በጉዳዩ ላይ አቶ ስየ አስተያየት የሚሰጡ ከሆነ ለማነጋገር ዝግጁ መሆናችንን እንገልጻለን።

በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ጥቃቶች ሊደርሱ ስለሚችሉ ህብረተሰቡ ቅደመ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተጠየቀ


አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አልሸባብ በመባል የሚታወቀው አለም አቀፍ አሸባሪ ቡድን እና በኤርትራ መንግስት እገዛ የሚንቀሳቀሱ የሽብር ቡድኖች በሃገራችን ውስጥ የተለያዩ ስፍራዎች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም እየተዘጋጁ መሆናቸውን የሚያሳይ አስተማማኝ መረጃ ያለው መሆኑን የብሄራዊ ደህንነትና መረጃ አገልግሎትና  የፌደራል ፖሊስ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡
የፀረ ሽብር ግብረ ሃይሉ መላው ህብረተሰብና የፀጥታ ሃየሎች ሁኔታውን በንቃት በመከታተል ከፖሊስና የደህንነት ሃይሎች ጋር በትብብር እንዲሰሩም ጥሪውን አስተላለፏል፡፡
በጋራ የፀረ ሽብር ግብረ ሃይሉ የተላለፈው ይኸው መግለጫ ባለፈው ጥቅምት 3 ቀን 2006 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ አካባቢ ለሽብር ተግባር ሲሰናዱ በራሳቸው ላይ ባደረሱት አደጋ ህይወታቸው የጠፋ ሁለት ሶማሊያዊያን አሸባሪዎች ጉዳይ ላይ ምርመራ ሲያደረግ መቆየቱን  አስታውሷል፡፡
እነዚህ ሁለት አሸባሪዎች በወቀቱ የኢትዮጵያና የናይጀሪያ  ብሄራዊ

Tuesday, November 5, 2013

የሃያ ዓመት ደብዳቤ

November 5, 2013ከፈቃደ ሸዋቀና

እንዴት ነሽ ኢትዮጵያ፡ ስላም ነው?

እንደዘበት ትቼሽ ወጥቼ ከቀረሁ ያለፈው መስከረም ገብርኤል ሃያ ዓመት ሆነኝ። ከጠቅላላ ዕድሜዬ ከሲሶው በላይ መሆኑ ነው። ጊዜው እንዴት ይሮጣል? ያኔ ትቼሽ ስወጣ ወደኋላ እንዳላይ ብዬ ድንጋይ ወርውሬ መውጣቴን ስለምታውቂ ምነው ይህን ያህል ዘመን ጠፋህ የምትዪኝ አይመስለኝም። ምን ላድርግ። አይንሽ እያየ አይገፉ መገፋት አስገፋሽኝ። ዘር አስቆጠርሽብኝ። መገፋቴን ለምን እንደማለት በመገፋቴ ከንፈር የሚመጡ ሰዎች አብዝተሽ አሳየሽኝ። አንዱ ቅድመ አያቴ ዓድዋ አንዱ አያቴ ማይጨው ወድቀው የቀሩት የልጅልጃቸው አጎንብሼ እንድኖርብሽ ፈልገው አለመሆኑን አፍ አውጥቶ መናገር አቃተሽ። ያስገፋሽኝ ምናልባት ከስንበሌጥ ክምር አንድ ሰበዝ ቢመዘዝ ምን ይጎዳል በሚል ሂሳብ ይሆናል። ተመዝዤ የወጣሁት እኔ ብቻ ብሆን ኖሮ እውነትሽ ነበር። አንድ ባንድ እየተመዘዘ ከዚህ ከኔ ስደት አገር ብቻ የንጀራ አገሩን የሚያቀናውን ልጅሽን ብዛት ብታዪ ጨርቅሽን ጥለሽ ታብጂ ነበር።

የሰማያዊ ፓርቲ የክፍለ ሃገር መዋቅራት እየተገመገሙ ነው

November 5, 2013ሰማያዊ ፓርቲ
በአዲስ አበባ ስኬታማ ሰላማዊ ተቃውሞዎችን በማድረግ ጉዞውን የጀመረው ሰማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ክፍላተ ሃገራት ያሉ መዋቅሮቹነ በመገምገምና አደረጃጀታቸውን በማጠናከር ላይ ይገኛል፡፡በዚህም መሰረት ባለፈው እሁድ በ24/2/06 በሰሜን ሸዋ የሚገኙ ወረዳዎችን በደብረ ብርሃን ከተማ በመገኘት የገመገመ ሲሆን በእለቱም የፓርቲው የአደረጃጀት ጉዳይ ሃላፊ አቶ ጌታነህ ባልቻ በቦታው በመገኘት ስለ ፓረቲው አጠቃላይ ሁኔታና ጉዞ ገለፃ በማድረግ ስኬታማ ውይይት ከአባላት ጋር አካሂደዋል፡፡
በተመሳሳይም ከዛሬ ማክሰኞ 26/2/2006 አ/ም ጀምሮ ለ3 ቀናት በአርባ ምንጭ በወላይታ በአዋሳና ሆሳእና ከተሞች ላይ ከአባላት ጋር ውይይት የሚደረግ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም በሌሎች ከተሞች ላይ ውይይቱ የሚቀጥል መሆኑ ታውቋል፡፡Ethiopia’s Blue party (Semayawi party) leaders in police control

የአንዷለም አራጌ መጻህፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ ቅምሻ በዳናኤል ተፈራ

November 5th, 2013 580fa-andualem-arage ወጣቱ የነፃነት ሰላማዊ ታጋይ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ዋለ የፃፈው ‹‹ያልተሄደበት መንገድ›› ገበያ ላይ ዋለ፡፡ አንዷለም አርአያ ክብር ነው፡፡ ምሳሌና አርአያ ብናደርገው የምንጠቀምበት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ በቅርበት ስለማውቀው ብቻ እራሴን እንደ ዕድለኛ እቆጥራለሁ፡፡ ማርቲን ሉተር ኪነግንና ማህተመ ጋንዲን አንስቶ አይጠግብም፡፡ ስለፍቅር ሲል ሁሉን አሳልፎ መስጠት የሚችል፤ ስለ ኢትዮጵያ የሚሰስተው የሌለው ውድ ወጣት ነው፡፡ ለአላማው በፅናት መቆምን ተክኖበታል፡፡ እነሆ አሁን ደግሞ ጨለማው ሳይበግረው ያልተሄደበት መንገድን ሊያሳየን በመፅሐፍ መጣ፡፡ የማይበገር ራዕይ ያላቸው ሰዎች እንደዚህ ናቸው፡፡ እድለኛ ካልሆኑ በስተቀር እንደዚህ መሆን ከባድ ነው፡፡

አይ አበሻ! አበሻና ሆድ፤ አንድ

መስፍን ወልደ ማርያም
ጥቅምት 2006
ወያኔና የነፖሊቲካ አጋሮቹ የሚያደርጉትን ለእነሱ የሚመች አከፋፈል ትተን አበሻን ለሁለት እንክፈለው፤ ሆድ ያለውና ሆድ የሌለው፤ ወይም የሚበላና የማይበላ፤ ዛሬ የምናገረው ሆድ ስላለው ወይም ስለሚበላው አበሻ ነው፤ አታውቁት እንደሆነ ተዋወቁት፤ በአጠቃላይ ስንመለከተው ግን የአበሻ ፍቅርም ሆነ ጠብ ለሆድ ነው፤ አበሻን የሚያጣላው፣ የሚያነታርከው፣ የሚያቧጭቀው የሆድ ነገር ነው፤ ለመብላት ነው፤ አንዳንዴም ሎሌውን ለማብላት ነው፤ ግብር ለማግባት ነው።

Abbay dam will be owned by Egypt and Sudan

November 5, 2013Egypt, Sudan, and Ethiopia are all committed to coordinating and cooperating in dealing with Ethiopia’s Grand Renaissance Dam, said Egypt’s Ministry of Irrigation and Water Resources on Monday.
lue Nile River in Guba, Ethiopia, during its diversionEgyptian Minister of Irrigation and Water Resources Mohamed Abdel Moteleb said that it was “time to consider a new strategy for the available investment opportunity,” adding that any matter dealing with the dam must be agreed upon by the governments of the three countries.

Saudi police gunned down an Ethiopian immigrant (photo)

EthiopianReview.com | November 5th, 2013 Saudi Arabia is currently rounding up Ethiopian immigrants who do not have permits to stay in the country or whose permits have expired. Those who try to escape from the police are brutally attacked. No body is asking any more why Ethiopians leave their beautiful, fertile country and go to a barren, miserable, ugly country named Saudi Arabia. The answer is that Ethiopia is currently ruled by an evil gang of thugs, more evil than those Saudi police who savagely beat up and gun down poor Ethiopian immigrants such as the young man shown in the photo below.
Saudi police killed an Ethiopian immigrant
Saudi police round up Ethiopians



Tyrannical TPLF rule and The pain of Ethiopians

November 5, 2013by Nathnael Abate
Cruel and oppressive government of Ethiopia continuously is deteriorating lives of its citizens from day to a day.  Since the ruthless Tigrian Liberation Front (TPLF) held power in 1991 all Ethiopians regardless of their background faced tortures, arrests, killings, loss of their homes and lands… etc hardships. Hundred thousand’s left the country, many thousands were arrested and killed. The country has become a battle ground of pain and sufferings for its citizens under the suppressive immoral dictatorial ruling system.  In addition to the above indicated problems, inadequatepublic services, wide spread unemployment, uneven distribution of resources and high level of corruption are unbearable conditions of the country. This condition has made a huge economic gap between citizens and it resulted in a severe absolute poverty. The corrupted and loyal slaves of TPLF officials have become multi-Millionaires while the rest of society are not able to fulfill their basic needs. From those poor and inefficient people’s hand the money and resources were stolen by Woyanies and their inhuman servants.

የትኛውን‹‹አሸባሪ›› እንጠቁማችሁ?ትናንትና ኢቲቪ ‹‹የእኛ ጉዳይ›› ብሎ ስለ አልሻባብ ውይይት አቅርቧል፡፡ በእርግጥ እነ ኃ/ማሪያም ለገንዘብ ማግኛም ይሁን ለኢህአዴጋዊ ጀብድ በየ መድረኩ ‹‹አልሻባብ ተንኮታኩቷል›› ከሚሉት በተቃራኒ አልሻብብ አሁንም አስፈሪ፣ ስራ አጥነት መቅረፍ የግድ መሆኑን፣…..ሌላም ሌላም ከኢቲቪ የተለዩ የሚመስሉ ሀሳቦች በተወያዮቹ ተነስተዋል፡፡ እውን እነ ኃ/ማሪያም ከሰሙ ‹‹የአሸባሪዎች ስልታቸው እንጅ ጥያቄያቸው ተገቢ (ሌጅቲሜት) ነው››ም ተብሏል፡፡ ነገሩ ተወያዮቹ ከነ ሽመልስ፣ በረከት፣ ኃ/ማሪያም እንደሚሉዩ ማየት የሚቻለው ስለ ኢትዮጵያ ‹‹ሽብርተኛ›› ብዙም አለማለታቸው ነው፡፡

ትናንትና ኢቲቪ ‹‹የእኛ ጉዳይ›› ብሎ ስለ አልሻባብ ውይይት አቅርቧል፡፡ በእርግጥ እነ ኃ/ማሪያም ለገንዘብ ማግኛም ይሁን ለኢህአዴጋዊ ጀብድ በየ መድረኩ ‹‹አልሻባብ ተንኮታኩቷል›› ከሚሉት በተቃራኒ አልሻብብ አሁንም አስፈሪ፣ ስራ አጥነት መቅረፍ የግድ መሆኑን፣…..ሌላም ሌላም ከኢቲቪ የተለዩ የሚመስሉ ሀሳቦች በተወያዮቹ ተነስተዋል፡፡ እውን እነ ኃ/ማሪያም ከሰሙ ‹‹የአሸባሪዎች ስልታቸው እንጅ ጥያቄያቸው ተገቢ (ሌጅቲሜት) ነው››ም ተብሏል፡፡ ነገሩ ተወያዮቹ ከነ ሽመልስ፣ በረከት፣ ኃ/ማሪያም እንደሚሉዩ ማየት የሚቻለው ስለ ኢትዮጵያ ‹‹ሽብርተኛ›› ብዙም አለማለታቸው ነው፡፡ሆኖም በስተመጨረሻ ‹‹ሽብርን ለመግታት አስቀድሞ መረጃ ስለመስጠት፣ ከፖሊስ ጋር ስለመስራት….›› የተሰጠው ማሳሰቢያ ከእነ ኃ/ማሪያም ደሳለኝ ጉትጎታ ጋር የው ተመሳሳይ ነው፡፡ ምክንያቱም የኮሚኒቲ ፖሊስ፣ ደህንነትም ሆነ ሌሎቹ ‹‹አሸባሪ›› ብለው መረጃ አሰባሰብን ብለው ያሰሯቸው ኢትዮጵያውያን ፈንጅ ለማፈንዳት ይቅርና ፈንጅ እንኳን በእጃቸው ነክተው የማያውቁ ናቸው፡፡ እስክንድር ነጋ የታሰረው ፌስ ቡክ ላይ እየጻፈ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ ርዕዮት አለሙ አሸባሪ ተብላ የተያዘችው ‹‹በቃ!›› በሚል አዲስ አበባ ውስጥ የተለጠፈን ጽሁፍ ፎቶ ስታነሳ በመገኘቷ መሆኑን ሰምቻለሁ፡፡ አቡበክርና ሌሎች የኮሚቴው አባላት፣ ውብሸት ታዬ፣ በቀለ ገርባ…… ይልቅ የኢህአዴግ ታጋይና ካድሬዎች ለፈንጅና ሽብር ቅርቦች ናቸው፡፡
 

የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ በከፍተኛ ሥልጣንና ጉልበት በድጋሚ ሊቋቋም ነው


-ብሔራዊ የኮምፒዩተር አደጋ ምላሽ መስጫ ማዕከል ይኖረዋል
ባለፉት በርካታ ዓመታት በሥራ ላይ የሚገኘውን የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ከፍተኛ ኃላፊነትና ጉልበት የሚሰጥና በድጋሚ እንዲቋቋም የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡

Monday, November 4, 2013



Ethiopia drops ten places to 137th in Press Freedom

Ethiopia (137th) fell ten places because of its repressive application of the 2009 anti-terrorist law and the continued detention of several local journalists.
EAST AFRICA STAGNATES NEAR BOTTOM OF THE INDEX, MALI NOSEDIVES East Africa: journalists’ graveyard Source: RSF

Ethnic politics versus individual rights

Wednesday, October 30, 2013 @ 09:10 AM ed
By Messay Kebede (PhD)
The prevailing assumption, which originates from the ideologues of ethnic politics, is that identity politics is a direct consequence of social inequalities resulting from the political or/and economic marginalization of groups of people defined by linguistic, racial, cultural, or religious particularisms. In response to the discrimination perpetuated by dominant groups, excluded groups politicize their particularisms to fight back and win equal treatments. They thus draw on their particularisms to forge political organizations that give them unity of purpose, articulate their grievances, and design strategies to implement their demands. on their particularisms to forge political organizations that give them unity of purpose, articulate their grievances, and design strategies to implement their demands

Monday, November 4, 2013

ወይዘሮ አዜብ መስፍን የፓርቲ መልቀቂያ አቀረቡ:

ወይዘሮ አዜብ መስፍን የፓርቲ መልቀቂያ አቀረቡ: ተቀባይነት አላገኘም::
ሕወሓት ለወይዘሮ አዜብ ስልጣን በመስጠት በስልት ልታጠምዳቸው ነው::

"ለእኔ ስም የሚያወጡልኝ ተቃዋሚዎች ሳይሆኑ የሕወሓት ሹሞች ናቸው::" የሚሉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ባለቤት የሆኑት እና የሙስናዋ ወይዘሮ በመባል የሚታወቁት ወይዘሮ አዜብ መስፍን ለፓርቲያቸው ያቀረቡት የፖለቲካ በቃኝ ማመልከቻ ተቀባይነት ማጣቱ ሲገለጽ የሕወሓት ከፍተኛ ሰዎች ወይዘሮ አዜብን ለማጥመድ በሚያስችል ስልጣን ላይ ሊያስቀምቷቸው እንዳሰቡ ምንጮቹ ጠቁመዋል::የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው በወይዘሮ አዜባ ጋር በዋዛ አንላቀቅም በማለት ቂም በቀላቸውን ሊወጡባቸው ይችላሉ የሚል ግምቶች በሕወሓት አከባቢ እየተነገሩ ነው::

ለወይዘሮ አዜብ የታሰበው ስልጣን የትኛው እንደሆነ ባይታወቅም በስልት ከፖለቲካ ለማፈግፈግ እና ለመልቀቅ ከአገር ለመውጣት እንደማይቻል ተነግሯቸዋል:: ወይዘሮ አዜብ በድጋሚ ማመልከቻ ማቅረባቸው እንደማይቀር የጠቆሙት ምንጮቹ ምንኛውም ስልጣን ቢሰጣቸው በአዲስ አበባ መስተዳደር ምክር ቤት ውስጥ አባል ሆነው የመቀጠል ፍላጎት እንዳሌላቸው በግልጽ ተናግረዋል::ባልቤቴ ከሞተ በኋላ በሕወሓት ተገፍቻለሁ የሚሉት ወይዘሮ አዜብ ምንም ነገር ሊመቻቸው እንዳልቻለ እና ስለ እሳቸው ውስጥ ለውስጥ የሚነዙ ፕሮፓጋንዳዎች እያበሳጯቸው እንደሆነ ተናግረዋል በተጨማሪም ለእኔ ስም የሚያወጡልኝ ተቃዋሚዎች ሳይሆኑ የሕወሓት ሹሞች ናቸው ሲሉ አማረዋል::

ምንሊክ ሳልሳዊ.

 

 Ethiopian woman in Saudi Arabia hangs herself, another badly beaten up (Warning: Graphic photo)

EthiopianReview.com | November 4th, 2013
Ethiopian woman has committed suicide by hanging herself in the northern Saudi Arabia province of Tabarjal yesterday. The report says that the police is investigating the circumstances of her death, and has not released her name yet.
Ethiopian woman hangs herself in Saudi Arabia
Another Ethiopian woman, who was badly beaten up by her employer, went to get an assistance from the Ethiopian embassy and was turned away. Her friends took this photo and sent it to us. Some Ethiopian women resort to suicide after being subjected to such barbaric acts in the hands of their Saudi employers, and the so called “Ethiopian embassy” refuses to provide them with assistance. The women are trafficked to Saudi Arabia by agencies in Ethiopia that are affiliated with Saudi-Ethiopian billionaire Al Amoudi and his associates, in collaboration with the TPLF junta.
Ethiopian woman beaten up in Saudi Arabia

ጤፋችንን ማን ሰረቀው?




“ኢትዮጵያ የጤፍ ውጤቶችን ወደአውሮፓ መላክ አትችልም” 
 
by Addis Guday
መላው ዓለም የጤፍ መገኛ ሃገር ኢትዮጵያ መሆኗን ጠንቅቆ ያውቃል፡፡ በተለይ በሐገሪቱ ጥቂት ቀናት ለማሳለፍ የቻሉ ወይም የስነ ምግብ ተመራማሪዎች እኛ በተለምዶ “የማይረባ” የምንለውን ነገር ግን እነርሱ ታዕምራዊ ወይም (super grain) እያሉ የሚጠሩትን ጤፍን ብቻ ሳይሆን እንጀራችንን ጭምር ጠንቅቀው ያውቁታል፡፡ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ በዚህ የራሷ የሆነውንና የምትታወቅበትን ጤፍ ወደ አውሮፓ ሐገራት ሆነ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሌላው ቀርቶ ወደ ሩቅ ምስራቋ ጃፓን በመውሰድ ተጠቃሚ ለመሆን አትችልም፡፡ ከዚህ የሚከፋው ደግሞ ኢትዮጵያ በገዛ ጤፏ በማንኛውም መልኩ ወደውጭ በሚካሀ ንግድ ላይ በመሳተፍ ለመጠቀም ብትሞክር የከፋ ቅጣት የሚያስከትልባት መሆኑ ነው።ለዚህ ዋንኛው ምክንያት ደግሞ አንድ የሆላንድ ካምፓኒ የኢትዮጵያን ተፈጥሮአዊ ስጦታ ሆን ተብሎ በተቀነባበረ ደባ ሊዘርፍ በመቻሉ ነው፡፡ጉዳዩ እጅግ በጣም አሳሳቢ እና ፈጣን የሆነ ብሔራዊ ንቅናቄን በመፍጠር ጠንከር ያለን መፍትሄ የሚሻ ቢሆንም ይህ ነው የሚባል ሰፊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ መንግስት በኩል ለመካሄዱ ምንም ይፋዊ የሆነ መግለጫ አልተሰማም፡፡ ይሁን እንጂ በኢትዮጵያ ያልተወለዱትም ያላደጉት የኖርዌይ ተመራማሪዎች ለኢትዮጵያ በመቆርቆር በጉዳዩ ላይ ሰፊ ምርመራን በማድረግ በዚህ አሳፋሪ ሊባል በሚችል ውንብድና ዙሪያ አይንገላጭ የሆነ ጥልቅ ጥናታቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡ ከዚህ ጊዜ አንስቶም ጉዳዩ ሰፊ የሆነ ትኩረት አግኝቷል፡፡ በተለይ በመስኩ እየተደረጉ ያሉ ጥናቶች በኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመው በጥንቃቄ የተከናወነው ወንጀል በጣም ድርብርብ የሆነ ብቻ ሳይሆን የሃገሪቱን ዘላቂ ጥቅም በመጉዳት እንደ ሃገር የሆነውን ለመቀበል በጣም የሚያሳፍር መሆኑን የተለያዩ ታዛቢዎች በምሬት ጭምር እያወሱ ነው፡፡ ምንም እንኳን ነገሩ አሁን ላይ በጣም የተወሳሰበ ሁኔታ ቢፈጠርም ከዚህ የበለጠ የከፋ ጉዳት በሃገሪቱ ላይ ከመድረሱ አስቀድሞ ጠንከራ ምላሽ እና በጠራራ ፀሀይ የመዘረፉን ትልቅ የተቀነባበረ ውንብድና በማጋለጥ ሐገሪቱን ተጠቃሚ ለማድረግ የኢትዮጵያ መንግስት አፋጣኝ የሆነ እርምጃ መውሰድ ያለበት መሆኑን የሃገር ውስጥ እና የውጭ ምሁራን እያሳሰቡ ይገኛሉ፡፡ ይሄንኑ አንገብጋቢ ጉዳይ መነሻ በማድረግ የጤፋችንን በጠራራ ፀሐይ የመዘረፋችንን አሳዛኝ እውነታ በወፍ በረር እንቃኛለን፡፡
በእርግጥ ጤፍ የኢትዮጵያ ብቻ ነው?

አለማቀፍ ጠበቆች የኢትዮጵያን ባለስልጣናት ለፍርድ ለማቅረብ እንቅስቃሴ ጀመሩ

ኢሳት ዜና :-በወጣት አብዱላሂ ሁሴን አማካኝነት በኢትዮጵያ የኦጋዴን ክፍል የተፈጸመውን የጦር ወንጀልና የሰብአዊ መብት ጥሰት ፊልም የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም በስዊድን ቁጥር አንድ ቴሌቪዥን በትናንትናው እለት መቅረቡን ተከትሎ አለማቀፉ ጠበቆች ጉዳዩን ወደ አለማቀፍ ፍርድ ቤት ለመውሰድ እንቅስቃሴ ጀመረዋል።
ወጣት አብዱላሂ ለኢሳት እንደገለጸው ፊልሙ ከተላለፈ በሁዋላ ሚዲያዎች ሸፊ ሽፋን የሰጡት ሲሆን፣ ስቴላም የተባሉ የ አይ ሲ ጄ ጠበቃ ጉዳዩን ፍርድ ቤት እንደሚያቀርብ በሬዲዮ ይፋ አድርገዋል።

“ኧረ እኔስ ጨነቀኝ”

worried
ሰውየው ያገባት ሚስቱ ቤተሰቦቿ ሃብታሞች ነበሩ። እሱ ደግሞ መናጢ የሚባል ደሃ ነበር። አንድ ቀን የማይቀረው ሞት የሚስቱን አባት ነጠቀና ቀብር ወጡ። አስከሬን እየተከተሉ ሲያለቅሱ ባል ሚስቱ ጎን ሆኖ ልክ እንደሷ “አባቴ አባቴ” በማለት ያለቅስ ጀመር። ሚስትም ” የት የወለደህን ነው አባቴ የምትለው” በማለት አፍታ ወስዳ ባሏን ገሰጸችው።
ባል ለቅሶውን ቀየረና “አባቷ፣ አባቷ …” በማለት ያስነካው ጀመር። ይህን ጊዜ ሚስት አሁንም ለቅሶዋን ቆም አድርጋ “የበላኸው ጨማ፣ የጠጣኸው ጠጅ አያንቅህም? አባቷ አባቷ የምትለው” አለችው። ባልም ደንግጦ ላፍታ ዝም በማለት ካሰበ በኋላ “አረ እኔስ ጨነቀኝ፣ አረ እኔስ ጨነቀኝ … ” በማለት እያለቀሰ የባለቤቱን አባት ሸኘ። ይህ አጠር ተደርጎ የቀረበ የቀድሞ ምሳሌ ነው።
ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ይወዳሉ። አገራቸውን በልጅ፣ በሚስት፣ በእናት፣ በአባት፣ በቤተሰብ … እየሰየሙ አንጎራጉረዋል። ተቀኝተዋል። ተደርሰዋል። ፎክረዋል። አቅራርተዋል። በዚህች አገራቸው ጉዳይ ለሚመጣ ማናቸውም ችግር “ቀልድ የለም” በማለት ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው ተፋልመዋል። ወድቀዋል። ባንዲራቸውን ከፍ አድርገው ዘምረዋል።
በአንድ ወቅት ተፈጥሯል ተብሎ ከተመሰከረልን “የባንዳነት ገድል” ውጪ፣ እኛ ኢትዮጵያዊያን ጠላት ሲመጣብን፣ ወራሪ ሃይል ሲያድምብን፣ አገራችንን ሊደፍሩ የሚቃጣቸው ሲነሱብን መተባበርና አንድ መሆን ልዩ ባህላችን ነው። የምንኮራበት ስጦታችንም ነው። ጠላትን ለመመከት በተደረገ ጥሪ በገዢዎቹ አኩርፎ “ወዲያ በሉ” የሚል ትውልድ አገራችን አላበቀለችም። ጠላትን ደቁሶና አሳፍሮ የሚመልስ ትውልድ እንጂ!!
ህወሃት እመራዋለሁ የሚለውን ህዝብና አገር ወደ ጎን በማለት ከሻዕቢያ ጋር ፍቅር ተጣብቶ በቀልን በዘራበት ወቅት፣ ኢትዮጵያን የሚወዱ ዜጎችን በጠላትነት እየፈረጀ ሲወነጅል፣ የብሔር መርዝ እየዘራ አብሮ የኖረ ህዝብ ሲያጋጭ፣ አገርን ዘርፎ ለዘራፊ አሳልፎ ሲሰጥና የኢኮኖሚ አሻጥር በመፈጸም የህዝብ ሃብት ላይ ለጠቅላይ ሲጫወት፣ “ያገባናል” በማለት ለአገራቸው የሚከራከሩትን በጠራራ ጸሐይ ሲገል፣ ሲያስርና ሲያንገላታ ቆይቶ ራሱ በፈጠረው ችግር ህጻናትን በጀት ሲያስቆላ “ዞር በል” ያለው አልነበረም። ይልቁኑም ከዳር እስከዳር በመነሳት በባድመ ጦርነት ፈንጂ ላይ በመሮጥ አገርንና ህዝብን የሚያኮራ ገድል ለመፈጸም ተችሏል።
“ጦርነትን እንሰራዋለን” የሚሉት ህወሃቶች ግራ ሲገባቸው፣ እንደ ህወሃት ተግባርና ተንኮል ሳይሆን ለአገር ቅድሚያ በመስጠት ሻዕቢያን በመደቆስ ድል ከተቀዳጁ በኋላ ዳግም ክህደት ተፈጽሞባቸው ውሉ ባልታወቀ ጦርነት ወገኖቻችን አሁን ድረስ በጦር ሜዳ እሳት ዳር ተጥደው ይገኛሉ። ይህ የሚሆነው ህወሃት ሊንደው ሌት ተቀን የሚባትትበት የቀደመው የአገር ፍቅር የትብብር መንፈስ እንጂ ሌላ ኢህአዴግ የፈጠረው ውለታ ይዟቸው አይደለም። ይህ በጎ ታሪካችን ነው። አገር ወዳድ የሆንን በሙሉ እንኮራበታለን። እንመካበታለን።
በሌላ በኩል አስደንጋጭ ታሪክ አለን። ለመልካም ነገር የመተባበር ችግር አለብን። አገርን ለመታደግና በሰለጠነ መንገድ ልዩነትን የመቻቻል ጣጣ አለብን። በልዩነት ውስጥ ተባብሮ አገርን ወደ መልካም ጎዳና የማሸጋገር ራዕይና ፈቃደኛነት የለንም። የዛሬ አርባ ዓመት አካባቢ የግራው ፍልስፍና አራማጆች ነን በሚሉ የተሰበከው “በጠላቶቻችን መቃብር ላይ …” የሚል ለአንዱ ህልውና የሌላው መጥፋት ግዴታ እንደሆነ የታመነበት አስተሳሰብ እስካሁን ግራ አጋብቶን አለ፡፡ በንጉሱም፣ በደርግም ሆነ በዘመነ ኢህአዴግ ሊታረቅ ያልቻለው ይህ በሽታችን “በሞተ ስርዓትና አገዛዝ” እንድንመራ አስገድዶናል። ይህ በሽታችን ስር ከመስደዱ የተነሳ የአገራችንን ሁኔታና አካሄድ እንደ አልቃሹ ሰውዬ “አረ እኔስ ጨነቀኝ” የሚያሰኝ ሆኗል።
እርስ በርስ የመጠላለፍና አንዱን በሌላው ላይ የማሳደም፣ ራዕይና አርቆ አሳቢነት፣ ከሁሉም በላይ ቀናነት የጎደለው የተቃውሞ ፖለቲካ መንደር ለሁሉም ወገኖች ዋስትና በሚሰጥ መልኩ አለመቃኘቱ የአገሪቱን ህልውና በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አድርጎታል። በዚሁ ሳቢያ ህወሃት የዘራው የጥላቻ መርዝ የሚያረክስ መስመር የሚዘረጋልንና በተበዳዮችና በበዳዮች ዘንድ ክብር የሚሰጠው “ተተኪ” መሪ ማግኘት አቅቶን፤ ያሉን ተቃዋሚ ሃይሎችም “በጠላቶቻችን መቃብር ላይ …” በማለት ካልፈረሰ በስተቀር መገንባት አይቻልም በሚል ግራ የገባው ዲስኩር ሰክረው ሁለት አስርት ዓመታት “አረ እኔስ ጨነቀኝ” እያልን ለመኖር ተገደናል።
ኢህአዴግ ወላልቋል። አሁን ከብበውና አንቀው ከያዙት ችግሮች አንጻር፣ እንኳን ለማይወዱት በስሙ ለሚምሉበት ግልገሎቹና ባሮቹ ዋስትናቸው ሊሆን እንደማይችል እየተነገረ ነው። ሙስናው፣ ድህነቱ፣ ፖለቲካዊ ንቅዘቱ፣ ማርጀቱ፣ በቡድን መከፋፈሉ፣ የተሳፈረበት የግፍ ባቡር ነዳጅ መጨረሱ፣ በከፍተኛ ደረጃ መተማመን የማይችሉበት ደረጃ ለመድረሳቸው ምስክር ሆኗል። ይኸው አደገኛ ወቅት አገር ወዳዶችን እያስጨነቀ ነው። አገር በቡድንና በደቦ ይመራል በሚል ዘባተሎ ምክንያት በየቀኑ የሚሰማው የስርኣቱ የመደንበር ምልክት ህግና ህጋዊነት ማክተማቸውን የሚያረጋግጥ ሆኗል። በህወሃትም ሆነ በኢህአዴግ ደረጃ አለቃና ታዛዥ መለየት አልተቻለም። የበላይና የበታች ተቀላቅሎ አቤት ማለት ያዳገተበት ወቅት ላይ ተደርሷል። “ህግ ፈረሰ፤ መንግስት ፈረሰ” ነውና !!
አሁን ያለንበት ወቅት በለውጥ ቋፍ ላይ ነው። ከውስጥም ከውጪም ራሱ ህወሃትና ድቃይ ድርጅቶቹ ዘንድ ፍርሃቻ አይሏል። በትራፊ ዘመን ከህሊናቸው ጋር ለመታረቅ የሚመኙም አሉ። ባለቀ ወቅት አገራችን እንዳለች እንድትቀጥል እርቅን የሚሹ ኢህአዴጋዊያን ጥቂት አይደሉም። የህዋሃት ሰዎችም ቢሆኑ ከዚህ የስጋት ርእደት ውጪ እንዳልሆኑ እየተሰማ ነው። በሁሉም ደጅ “አረ እኔስ ጨነቀኝ” የሚሉ በዝተዋል። ያጣነውና የተቸገርነው ለበጎ ተግባር የሚያስተባብር ጀግና ብቻ ነው። በወዳጅም፣ በጠላትም፣ በመሃል ሰፋሪውም፣ በአብዛኛው አድፋጮችም (silent majority)፣ በህወሃት ቁንጮዎችም ሆነ ሌሎች ስማቸው ባልተጠቀሱት ዘንድ ተቀባይነት ያለህ፣ ያለሽ፣ ያላችሁ፣ የጸዳችሁ፣ ያልተነካካችሁ፣ “እንከበራለን” የሚል ጽኑ እምነት ያላችሁ “አረ እኔስ ጨነቀኝ” ለሚሉ ወገኖች ድረሱ!!
ሁሉንም ወገን ነጻ የሚያወጣ ማን ነው? ማን ናት? ለሰብዓዊነት የቆመ … እንደ ሴትየዋ እንደ ራስህ ሳይሆን እኔ እንደምልህ … ከሚል የትዕዛዝና የታቃዋሚ መንግሥትነትና አምባገነንነት የራቀ፤ ራሱን ጨምሮ ሌላውን ነጻ የሚያወጣ እምነት ለኢትዮጵያ!
ምንጭ፤ ጎልጉል

አነጋጋሪዉ የስለላ ቅሌትና ጀርመንየአሜሪካንን ምስጢራዊ መረጃዎች ያጋለጠው የቀድሞው የአሜሪካን የስለላ ድርጅት ባልደረባ ኤድዋርድ ስኖውደን፤ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ ከታዋቂዉ የጀርመን ፖለቲከኛ ጋር ሞስኮ ላይ ሲገኛኝ ጀርመን ሁኔታዎችን ካመቻቸችለት በጀርመን ምክር ቤት ተገኝቶ ስለ አሜሪካ የስለላ ጉዳይ በግልፅ ለመናገር እንደሚፈልግ መናገሩ ይታወቃል።

የአሜሪካንን ምስጢራዊ መረጃዎች ያጋለጠው የቀድሞው የአሜሪካን የስለላ ድርጅት ባልደረባ ኤድዋርድ ስኖውደን፤ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ ከታዋቂዉ የጀርመን ፖለቲከኛ ጋር ሞስኮ ላይ ሲገኛኝ ጀርመን ሁኔታዎችን ካመቻቸችለት በጀርመን ምክር ቤት ተገኝቶ ስለ አሜሪካ የስለላ ጉዳይ በግልፅ ለመናገር እንደሚፈልግ መናገሩ ይታወቃል።
0,,17199697_403,00
ይህ ከተሰማ ከቀናቶች በኋላ ደግሞ የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ አርቃቂዎች ለቀድሞዉ የአሜሪካ የስለላድርጅት ባልደረባ ለኤድዋርድ ስኖዉደን ምንም ዓይነት ምሕረት እንደማይሰጡ ተናግረዋል። የስኖዉደን እና የአሜሪካ ዛቻ የጀርመናዉያን ለስኖዉደን ጥገኝነት ለመስጠት መፈለግ እያነጋገረ መሆኑን የዶቼ ቬለዉ ፍሪደል ታዉበ ዘግቧል። የአሜሪካንን ምስጢራዊ መረጃዎች ያጋለጠው የቀድሞው የአሜሪካን የስለላ ድርጅት ባልደረባ ኤድዋርድ ስኖውደን፤ የስደት ህይወት ፀጥታ የነገሰበት አይደለም። ስኖዉደን ከቤተስብ እና ጓደኛ ናፍቆት ባሻገር፤ ሌሎች ጥቃቅን ነገሮችን ሁሉ እንደሚናፍቅ ተናግሮአል። ከነዚህ መካከል ደግሞ በአሜሪካ በፍቅር ይበላዉ የነበረዉ እስካሁን ግን በሩስያ ያላገኘዉ ደረቅ የድንች ጥብስ መሰል ምግብ በዐይኑ ላይ መዞሩ ነዉ። የቀድሞዉ የአሜሪካ የስለላ ድርጅት ባልደረባ ስኖዉደን፤ ይህን የገለፀዉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ የአረንጓዴ ፓርቲ አባል የሆኑት የጀርመኑ ፖለቲከኛ ሃንስ ክርስቲያን ሽቶሮብለ ሞስኮ ሩሲያ ላይ ባገኙት ወቅት አብሮአቸዉ ለነበዉ

የድሬዳዋ ከተማ በጉንፋን መልክ በሚከሰት የበሽታ ወረርሽኝ ሥጋት ላይ ነች በዚህ በሽታ የተያዙ ሰዎች ከፍተኛ የራስ ምታት፣ ማንቀጥቀጥና ነስር እንደሚታይባቸውና ተናግረዋል፡፡

የድሬዳዋ ከተማ በጉንፋን መልክ በሚከሰት የበሽታ ወረርሽኝ ሥጋት ላይ ነች፡፡ በዚህ ወር ብቻ በበሽታው የተያዙ 2ሺ ሰዎች ተመዝግበዋል፡፡
ከወባ ጋር ተመሣሣይነት አለው በተባለው በዚህ በሽታ የተያዙ ህሙማን፣ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታልና በተለያዩ የከተማዋ ክሊኒኮችና የጤና ተቋማት ምርመራና ህክምና እየተደረገላቸው መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡ በበሽታው ተይዘው ህይወታቸው ያለፈ ህሙማን እንዳሉ ምንጮች ቢጠቁሙም፤ የከተማው ጤና ቢሮ ለሞት የተዳረጉ ህሙማን መኖራቸውን አላውቅም ብሏል፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ካሣሁን ኃ/ጊዮርጊስን ስለ ጉዳዩ ጠይቀናቸው፤ ችግሩ ወረርሽኝ በሚባል ደርጃ ተከስቷል ለማለት እንደማይቻልና ገና ስለሁኔታው ማጣራት እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ወቅቱ የወባ በሽታ የሚስፋፋበት ወቅት ከመሆኑ አንፃር በአካባቢው ጠበቅ ያለ ዝግጅትና ቁጥጥር እየተካሄደ መሆኑን የጠቆሙት አቶ ካሣሁን፤ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ከወትሮው የተለየ ቁጥር ያላቸው ህሙማን መመዝገብ መቻላቸው ሁኔታውን ትኩረት እንድንሰጥበት አስገድዶናል ብለዋል፡፡ በዚህ ወር ብቻ 2ሺ ሰዎች መመዝገባቸውንም አቶ ካሣሁን ተናግረዋል፡፡ የበሽታውን ምንነትና የመተላለፊያ መንገዱን ለማወቅ ናሙናውን ወደ አዲስ አበባ የጤናና ሥነ-ምግብ ምርምር ኢንስቲቲዩት (ፓስተር) መላኩንና ውጤቱን በመጠባበቅ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ የበሽታው ምንነት ባልታወቀበት ሁኔታ ግን ዝርዝር መረጃ ለመስጠት እንደሚቸገሩም አቶ ካሳሁን ጨምረው ገልፀዋል፡፡ ሁኔታውን አስመልክቶ የሚሰበሰቡ መረጃዎችን በየዕለቱ ወደ ፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እየላኩ መሆናውን እና የበሽታውን ምንነትና የመተላለፊያ መንገዱን በቀጣዩ ሳምንት መረጃው ተጠናቆ እንደደረሳቸው ይፋ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡
ከሸንሌና ሔረር ተነስቶ ወደ ከተማዋ ተዛምቷል የሚል ጥርጣሬ ባሳደረው በዚህ በሽታ የተያዙ ሰዎች ከፍተኛ የራስ ምታት፣ ማንቀጥቀጥና ነስር እንደሚታይባቸውና በአሁኑ ወቅት በከተማዋ የሚታየው ከፍተኛ ሙቀት ለችግሩ መፍጠር ምክንያት ሊሆን ይችላል የሚል ሥጋት እንዳላቸውም ምንጮቻችን ጠቁመዋል፡፡

Walia intensify preparations

November 4, 2013 Ethiopia’s preparations are in top gear after the arrival of Finland based Fuad Ibrahim in camp ahead of the do or die World Cup play off return leg match against Nigeria on November 16.Source: SuperSport
Despite the cancellation of an intended friendly against Burkina Faso coach Sewnet Bishaw has been conducting training in Addis Ababa with 23 players in camp.
Bishaw intimated that the morale in camp was upbeat and he was happy with the training programme “The mood in the camp is very positive it was dissapointing for the Burkina Faso friendly to be cancelled but sometimes this things happen.Our focus is on ahead of the Nigeria game as i always belive anything is possible and we will work on our mistakes.”
“It will be a tough match in Nigeria but the truth is that we will fight for the entire 90 minutes as we intend to cause an upset,” Sewnet told supersport.com.
Players in Camp:
Samson Assefa, Degu Debebe ,Saladin Bargicho ,Biyadgelg Eliyas ,Abebaw Butako, Mentesnot Adan, Minyail Teshome, Behailu Assefa, Adane Girma ,Omed Owury Omod , Alula Girma, Sisay Bancha, Birhanu Bogal Dawit Fekadu, Jemal Tassew, Thak James, Fasika Asfaw, Gebre Mikel Yakob, Mulualem Mesfin, Derejy Almu, Aynalem Hailu, Asrat Megersa, Moges Tadess, Medhany Tadess and Fuad Ibrahim
Source: SuperSport
.

የፖለቲካው ስር ቁማርተኞች!

Temasgan
(ተመስገን ደሳለኝ)
በሀገራችን መንግስታዊ አስተዳደር የ‹‹ቁማር ህግ››ን ችግር መፍቻ አድርጎ መጠቀም የጀመረበትን ጊዜ
ለማስላት ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ምንሊክ እንደ”ተበሉበት” ከሚነግረን የሽኩሹክታ ታሪካችን አንስቶ አንድ፣
ሁለት፣ ሶስት… እያልን ለመቁጠር እንገደዳለን፡፡ ይሁንና ባለሙያ (በንባብ የደረጀ) ቁማርተኛ ፖለቲከኛ እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛበት ድንገቴ ክስተት የ1966ቱ አብዮት ዋዜማ ነው ቢባል ወደ እውነታው ይጠጋል፡፡
ከመንግስቱ ኃ/ማሪያም ‹‹ለምሳ ያሰቡንን፣ ቁርስ አደረግናቸው›› እና የአጥናፉ አባተ ፍፃሜን ጨምሮ
የእነተስፋዬ ደበሳይና ብርሃነ መስቀል ረዳ፤ የእነኃይሌ ፊዳና አለሙ አበበ፤ የእነሌንጮ ለታና ባሮ ቱምሳ፤ የእነ
አባይ ፀሀዬና አረጋዊ በርሄ፤ የእነታምራት ላይኔና ያሬድ ጥበቡ… ከትግል መድረክ መገለል ሊጠቀሱ ይችላሉ፡፡ ባለፉት ሃያ ሁለት ዓመታት ደግሞ በእነመለስ ዜናዊና ስዬ አብርሃ፤ በእነኃይሉ ሻውልና ቀኝ አዝማች ነቅዐ ጥበብ፤ በእነብርሃኑ ነጋና
ልደቱ አያሌው፤ በእነመረራ ጉዲናና አልማዝ ሰይፉ፤ በእነግዛቸውና ያዕቆብ ኃ/ማርያም… መካከል የተፈጠሩ የሃሳብ ልዩነቶች የተፈቱበት

“የኢህአዴግ የአፈና ገመድ ነትቧል፣ ድርጅቱ ተናግቷል”



በህወሃት ውስጥ የዕርቅ ሃሳብ መነሳቱ ተሰማ
tplf1
November 4, 2013 
ኢትዮጵያ ግራ በሚያጋባና ሊተነበይ በማይችል የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ መገኘቷን ያመኑ የህወሃት ሰዎች መካካል የእርቅ ሃሳብ ላይ ለማተኮር እቅድ እንዲያዝ ሃሳብ ማንሳታቸው ተሰማ። ኢህአዴግ የቀድሞው የአፈና ገመዱ መንተቡን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየታቸውና አለመተማመን መንገሱ ተጠቆመ።

የሀይሉ አማራጭ፣ የኤርትራ ድጋፍና ተቃውሞው

November 4, 2013ከዳኮታ ጥናት መአከል
የኛ ነግር መልሶ መላልሶ ሆኗል። በገራችን አቆጣጠር በ1960ዎቹ የተማሩና የነቁ ወጣቶች አቢዮት ማካሄድ በጀመሩ ጊዜ የተነሱ ልዩነቶች አንዳንዴ ቅርጻቸውን በመጠኑ ይቀይሩ ይሆናል እንጂ ዛሬም ድረስ ባንድ ወይ በሌላ በኩል  የልዩነትና የፍዳችን ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል። እነዚህ ልዩነቶች  መረቀቂያዎች፤ መጣያያዎች ቢያመች መገዳዳያዎቻችን ናቸው።   ችግር የሆነው ጎራ ለይተው በነበሩ ፖለቲከኛች  የሀሳብ ልዩነቶቹ መፈጠራቸው ወይ መኖራቸው አልነበረም። ወይ ልዩነት የተፈጠሩባቸው አገራዊ ቁም ነገሮች ስህተተኛነትና ወይ አላስፈላጊነት ኖራቸው አይደለም። ትናንትናም ሆነ ዛሬ ምንአልባትም ነገም ችግር የሚሆነው  ምንም አይነት ልዩነት ላይ በረጋ ሁኔታ መነጋገር፤ ልዩነትን ማቻቻል፤ አብሮ የሚያሰራና በጋራ የሚያታግል  ማድረግ አለመቻሉ ነው። በሚያሳዝን ሁኔታ ይህ ችግር ከአርባ አመታት በሗላም ያሳየው  መሻሻል እዚህ ግባ የማይባል ነው። ዛሬም ድረስ ቡድንም ሆነ ግለሰብ ልዩነት ታየበት ማለት አለቀ ጠላት አድርገው የሚፈርጁ ፖለቲከኞችና ድርጅቶች በገፍ አሉን። ያኔ ትግሉን በዋናናት የመሩትና ፖለቲካውን የተወኑት ዛሬም ወሳኔ ሰጪዎች በሆኑበት እዚህ ችግር ውስጥ መዳከራችን ብዙም አይገርምም።

ግንቦት 7 አድባር ትከተልህ!

November 4, 2013ይሄይስ አእምሮ
ምን ብዬ ከየት እንደምጀምር አላውቅም፡፡ ሁሉም ነገር ተምታትቶብኛል፡፡ መፈጠሬ ራሱም አስጠልቶኛል፡፡
ግንቦት ሰባት ሆይ! እንደሰውም እንደድርጅትም ልብ ብለህ ስማኝ! በቃ፤ በቃ ማለት በቃ ነው፡፡ ከሰሞነኛ አንድ ኢትዮጵያዊ ውርደት በኋላ አቋሜን ሙሉ በሙሉ ለውጫለሁ፡፡ እናም በስሜት ግንቦት ሰባት ሆኛለሁ፤ በተግባርም እሆናለሁ፡፡ ያበጠው ይፈንዳ፡፡ ማንም በኔ አያገባውም፡፡ ግንቦት ሰባት የማይሆንን ተቋምም ይሁን ግለሰብ አወግዛለሁ – የማወግዘው የኔም የቤተሰቤም ውርደት እንዲቀጥል ፈቃደኛ መሆኑን ከመገንዘብ አኳያ ነው፡፡ በወጡ ሳይወጠወጥ የሥልጣን ጥማቸውን የውይይት መድረክ ላይ ፊጥ የሚያደርጉ ዜጎች ከአሁን በኋላ አንደበት የላቸውም፡፡ መድረክ ላይ መደስኮር ሌላ ነው – እኛ ያለንበትን መከራና ስቃይ ማጤን ደግሞ ሌላ ነው፡፡ ከአሁን በኋላ ግንቦት ሰባትን የሚቃወም የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት እንደሆነ አድርጌ እወስዳለሁ፡፡ አሁን የራሴ እንጂ የማንም አፈቀላጤ አይደለሁም፡፡  ብርሃኑ ነጋን በግል መጥላት ይቻላል፡፡ አንዳርጋቸው ጽጌን በግል መጥላት ይቻላል፡፡

የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ……….

Posted: November 4, 2013 in Uncategorized
0
-በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ኮምፒዩተሮች ላይ ምርመራ ያካሂዳል
-ብሔራዊ የኮምፒዩተር አደጋ ምላሽ መስጫ ማዕከል ይኖረዋል
ባለፉት በርካታ ዓመታት በሥራ ላይ የሚገኘውን የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ከፍተኛ ኃላፊነትና ጉልበት የሚሰጥና በድጋሚ እንዲቋቋም የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ፡፡
Mining corruption in Ethiopia
By Alemayehu G Mariam
November 4, 2013




In the past few months, the ruling regime has been grandstanding its “anti-corruption” efforts by corralling a few officials of the “Revenue and Custom’s Authority” and businessmen on charges of corruption. The kangaroo court corruption drama for those suspects is an amusing political theater staged for the entertainment of international loaners and donors who have recently intensified their pressure on the regime to show greater transparency and public accountability. For the domestic crowd, the regime’s grandstanding has been a cynical ploy to underplay, trivialize and cleverly mask the deep-rooted nature of official corruption with high profile prosecutions.

የውጭ ሃገር ዜጎች ውጥረት ጭንቀት እና ስጋት በሳውዲ አረቢያ !

ኖቬበር 4 2013 የምህረት አዋጁ መጠናቀቅ ተከትሎ በውጭ ሃገር ዜጎች ላይ የሚደረገው የቤት ለቤት አሰሳው አይቀሬነት እይተነገረ ነው ።
ለ 3 ወር የተራዘመው የሳውዲ አረቢያ መንግስት የስደተኞች ምህረት አዋጅ የፊታችን ሰኞ ኖቬበር 4 2013 መጠናቀቁን ተከትሎ ጭንቀት ስጋት እና ውጥረት በትለያዩ ሃገራት ዜጎች ላይ ነግሷል። ይህ አዋጅ ቀደም ብለው ከወጡት የሳውዲ አረቢያ የስደተኞች ህግ የንጉሱ ትዕዛ ያረፈበት አሊያ « አምረል መሊክ » መሆኑ የተፈጻሚነቱ አይቀሬነት በውጭ ሃገር ዚጎች ላይ ያለውን ስጋትን ከወትሯው ለየት እንዲል አድርጓታል ።

One of the Oromo refugee member in South Africa was killed in broad day light by gangs.Saturday 27/10/2013 One of the Oromo refugee member in South Africa was killed in broad day light by gangs. the people oppressed at home are still facing oppression , the discrimination

Saturday 27/10/2013 One of the Oromo refugee member in South Africa was killed in broad day light by gangs. the people oppressed at home are still facing oppression , the discrimination
against Oromo refugees and fear of their lives still have no solution, this applies to Oromos refugees in Kenya, Egypt, Djabouti, Somaliland, Somalia, Sudan, South Africa and other African Countries.we look for more voice against this oppression that this cannot happen to any Oromos anywhere. Once an Oromo refugee deported from Kenya and killed in Ethiopian prison by Ethiopian Government, the story of Mr. Tesfahun Camada will remain in all Oromos mind. Caaya Tokkummaa Baqattoota Oromoo biyyaa Masrii Miseensotaa isaatif, Baqattootaa Oromoo kan biroollee kan Biyyaa Masrii jiraatan akk uf eeganno cimaa qabaatan isan yaadachiifnaa, Jiruun Biyyaa Ormaa hedduu rakkoodhaa ammaas namaa yaachiftii. Injifannoon Tan Ummata Oromooti. Oromiyaan Ni Bilisoomtii !!!

የኢዴፓ ገበና ሲገለጥ (ሊነበብ የሚገባው ደባ)

MUST READ የኢዴፓ ገበና ሲገለጥ (ሊነበብ የሚገባው ደባ) ዶክተር በየነ እና ሻለቃ አድማሴ በአቶ መለስ ትእዛዝ የወር ደምወዝ ነበራቸው::
የልደቱ አያሌው ኢዴፓ በየትኛው ሞራሉ ነው ተቃዋሚውንም ይሁን ገዢውን ፓርቲ የሚተቸው??
kihdetu ayalew by minilik salsawi blog ምንሊክ ሳልሳዊ
የአቶ ልደቱ አያለውን መጽሃፍ የጻፈው በወያኔ ልዩ ትእዛዝ አቶ ገነነ አሰፋ ነው::
ዶክተር በየነ ጴጥሮስ እና ሻለቃ አድማሴ መላኩ በአቶ መለስ ትእዛዝ የወር ደምወዝ ነበራቸው::
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በኢዴፓ ህልውና አያምንም::ዘላለም ህዝቡ ኢዴፓን በበጎ መንፈስ አያየውም::

መንጌ ስለ ጄኔራል አማን አሟሟት በራሱ አንደበት


<<ጄኔራል አማን ብቸኛ ነበሩ:: ቤታቸውን የሚጠብቁትና አትክልት የሚኮተኩቱ አንድ ሽማግሌ ዘበኛ ናቸው ቤታቸው ያሉት:: ከብቸኝነታቸውም የተነሳ ሊሆን ይችላል ማታ ማታ ቤት ሲገቡ መጠጥ በሀይል ይጠጡ እንደነበር በኋላ ተረዳን:: ምግብ ከእህታቸው ቤት እየመጣላቸው ነው የሚመገቡት:: ቤተሰብ የላቸው ምን የላቸው::

ደብረማርቆ ዩኒቨርስቲ ዉስጥ ለተነሳዉ አመጽ የዩኒቨርሲቲዉ አስተዳደር ኢሳትን መኮነኑ ተሰማ

ዘረኛዉ የወያኔ አገዛዝ አዲስ ያወጣዉን ፀረ ህዝብ መመሪያ ተከትሎ የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የአለባበስ ፤ የአመጋገብና የአምልኮ ስርዓት ህግ ማውጣቱን በመቃወም የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች የረሃብ አድማ መጀመራቸዉን የዩኒቨርሲቲዉ አስተዳደር ገለጸ። ከዚህ በተጨማሪ አዲስ ከወጣዉ መመሪያ ዉጭ ዩኒቨርሲቲዉ ለተማሪዎች የመደበዉ የምግብ ፍጆታ መጠን እጅግ በጣም ዝቅተኛ ነዉ በሚል የተማረሩት የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች አመጽ መጀመራቸዉን የዩኒቨርሲቲዉ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ መናገራቸዉ ታዉቋል። ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ ከዚሁ ጋር አያይዘዉ እንደተናገሩት ተማሪዎቹን ቁርስ፣ ምሳና እራት ለመመገብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተፈቀደው የቀን በጀት 12 ብር ብቻ ነዉ ካሉ በኋላ በደብረ ማርቆስ ከተማ 12 ብር ከአንድ ሻይና ዳቦ በላይ መግዛት እንደማይችል ተናግረዋል። በሌላ በኩል ደግሞ ኢሳት ቴሌቪዥን ያናገራቸዉ አንዳንድ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች ደብረ ማርቆስ ዉስጥ ለአንድ ተማሪ በቀን 12 ብር ለምግብ መመደብ ተማሪዎችን በረሃብ ለመጨረስ ከመሞከር ተለይቶ አይታይም ብለዋል።
 
የዩኒቨርሲቲዉን ተማሪዎች ጥያቄ ትክክለኛነት ያረጋገጡት የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ንጉሴ ምትኩ ከመንግስት ፈቃድ ውጭ በሚልየን የሚቆጠር የበጀት ድጎማ እያደረግን ተማሪዎችን ለመመገብ ጥረት አድረገናል ብለዋል። ይህንን ሀቅ ሳይደብቁ የተናገሩትና የተማሪዎቸን ችገር በሚገባ የተረዱት ዶ/ር ንጉሴ የደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ዉስጥ የተነሳዉ የተማሪዎች አመጽ ምክንያቱ አሰገዳጅ ህጉና የምግብ ማነስ ሳይሆን ኢሳትና ሌሎች ሃይሎች ያደራጁት አመጽ ነዉ ብለዉ መናገራቸዉ ብዙዎችን አስገርሟል።ይሀንን የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዚዳንት ኢሳት ላይ የሰነዘሩትን ክስ የሰማ አንድ የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪ አመጽ፤ ተቃዉሞና ህዝባዊ እምቢተኝነት ኢትዮጵያ ዉስጥ በየቦታዉ የሚታይ ከስተት መሆኑ እየታወቀ ፕሬዚዳንታኢን የደብረማርቆሱን አመጽ በኢሳት ላይ ማሳበባቸዉ የሚያሳየን የአዋቂ አላዋቂነትን ነዉ ብሏል።
 
 
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ዉስጥ የተቀሰቀሰዉ አመጽ በስድስት ህንጻዎችና በሶስት የትራንስፖርት አገልግሎት በሚሰጡ አምቡላንሶችን ላይ ከፍተኛ አጉዳት ማድረሱ የታወቀ ሲሆን አመጹን ለመቆጣጠር የፌደራል ፖሊስ በወሰደው እርምጃ በተማሪዎች ላይ ድብደባ ፈጽሟል፡፡ ዬዩኒቨርስቲው መሪዎች የአካባቢው ነዋሪዎች ለዩኒቨርሲቲዉ አመጽ ድጋፍ ሰጥተዋል የሚል ስሞታ ያሰሙ ሲሆን ነዋሪዎች በበኩላቸው ተማሪዎች እየራባቸው ሲወድቁ በዝምታ አለመመልከት የዜግነት ግዴታችን ነዉና እርደታ ለመስጠት ተገድደናል ብለዋል

Sunday, November 3, 2013

የኦጋዴን ነጻ አውጪ ጦር የወያኔ የጦር ሰራዊት ድባቅ መምታቱን አስታወቀ::በድርድር ላይ ነን የሚሉት ወያኔ እና ኦብነግ ከጎዴ አቅራቢያ በምትገኝ በአንዲት ከተማ ባደረጉት ውጊያ ከፍተኛ የሆን ውድመት በወያኔ ጦር ላይ መድረሱን የኦጋዴን ፕሬስ ድህረገጾች ተናገሩ:: የአከባቢውን የኦጋዴን ነጻ አውጪ አመራሮችን ጠቅሰው እንዳሉት የኦብነግ ተዋጊዎች በጎዴ አከባቢ በባንቱርድ ወረዳ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልጸዋል::ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆኑ እና በአከባቢው ልዩ ፖሊስ ተብለው የሚጠሩ የወያኔ ወታደሮች ተገድለዋል: Minilik Salsawi:

ህልም አለኝ

እህእህ አለች እማማ

እህ እህ አለች ሃገሪ
ተተብትቦ በያዛት በነካሳት አውሪ
ሴት እናት እህት ናት
ሴት ያ ገር እመቤት
የፍጡራን ሚስጥር እምብርት
ካስማ ማገር አንድነት
ገና ዛሬ ውልሽ ተፍቶ
ክብርሽ ዝናሽ ተቀምቶ
አሳር ግፍ ሲውርድብሽ
ቤት ማጀቱ ሴጎድልብሽ
ተጥለሻል በያገሩ
ገረድ ለትሆኝ ለቱጃሩ
ክብርሽ ና እምነትሽን
በዘረኞች ተከምተሽ
ከንቱ ሆነሽ ያለ ቅሪት
በሰው ሃገር ትኖራለሽ
ስድት ሆነ ያንቺ እጣ
ሆንሽ ቀረሽ ክብሩን ያጣ
ገና ህልም አለኝ የእውነት
ሴት እናት ልትሆን ቃሏየሚሰምርበት
ሲነሳ ምንሽር ሲወለወል አልቢን
ሃዝባዊ ሃይል ሆ ሲል
ሲቀርብ የድል ቀን
እ ውነትም ህልም አለኝ
እ ውነትም ራዕይ አልኝ
እናትም እህትም ሃገርም ነኝና
በቅርብ ይታየኛል የነጻነት ፋና
ህዝባዊ ሃይል ነው የድል መሰረቱ
ከፋፋይ ጉጅሌን የማስደፋ አንገቱን
ህልም አልኝ ሃገሬ ቅርብ ነው ይነጋል
በG7 ሃይል ጠላትሽ ይወድቃል


ለ ምለም

ሕዝባዊ መሰረት ያለው ፓርቲ ህዝቡን አይሰልልም!

የመብራት መጥፋት ዋናው ችግር የ”ጠባቂነት” ባህል ነው!
የኤሌክትሪክ ኃይል በየግቢያችን ልናመነጭ ነው!
እውነቱን ልንገራችሁ አይደል—-ያሳለፍነው ሳምንት የአግራሞት ነው፡፡ የአሜሪካንን የስልክ ጠለፋና የስለላ ጦስ ሰማችሁልኝ አይደል? እንዴ — አንድዬን ብቻ እኮ ነው ያልሰለለችው! (የሚጠለፍ ስልክ የለማ!) እኔማ ምን እንደመሰለኝ ታውቃላችሁ? በቃ — በልጅነቴ እሰማው የነበረው 8ኛው ሺ የገባ ነው የመሰለኝ፡፡ እስቲ አስቡት—የጀርመኗ ቻንስለር አንጌላ መርከል፤ለአስር ዓመት ስልካቸው እየተጠለፈ ተሰልለዋል፡፡ እሺ— መሪዎቹስ እርስ በእርስ ይተዋወቁ ይሆናል፡፡ 30 ሚሊዮን የፈረንሳይ ዜጎች፣ 60 ሚሊዮን የስፔይን ዜጎች ስልካቸው ተጠልፎ መክረሙ ምን ይባላል? ግን አሜሪካ ከስልክ ጠለፋ ውጭ ሥራ የላትም ማለት ነው ? አንድ ነገር ግን ፈርቻለሁ፡፡ ይሄ የፀረ-ሽብርተኝነት ዘመቻ ዓለምን አካክዶ መተማመን ታሪክ ሆኖ እንዳይቀር! አሁን አንጌላ መርከል ዳግም ለአሜሪካ ልባቸውን የሚሰጡ ይመስላችኋል? (10 ዓመት እኮ ነው የተሰለሉት!) ወይ አሜሪካ—ሽብርተኝነትን እዋጋለሁ ብላ ዓለሙን ሁሉ በሽብር ሞላችው! (እሾህን በእሾህ አሉ !)

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች

የጋራ ማሕበር ለመመስረት የተስማማሙት ፖለከኞች እንደሚሉት የመጨረሻ አላማቸዉ ቢቻል ሁሉንም በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉ ተቃዋሚዎችን ይሕ ቢቀር ሰላሳ ሰወስት ፓርቲዎችን አስተባብሮ አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ጎራ ለመፍጠር ነዉ።ይሕ ምናልባት ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት በተቃዋሚዉ ጎራ የሚታየዉን መከፋፋል፥ መሰነጣጠቅና መጠላለፍ ለማስቀረት ይረዳ ይሆን?
Demonstration der äthiopischen Oppositionspartei UDJ am 29.09.2013 in Addis Abeba
***
Datum: 29.09.2013
Bildrechte: DW
አስር የሚሆኑ የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የጋራ ማሕበር ወይም ቅንጅት ለመመሥረት ተስማምተዋል።አደራጆቹ እንደሚሉት አሁን የጋራ ሕብረት የሚመሠርቱት ፓርቲዎች በሒደት በርካታ ፓርቲዎችን ከሚያስተናብረዉ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ መድረክ ጋር የጋራ ትብብር ወይም ሕብረት የመመስረት እቅድ አላቸዉ።የጋራ ሕብረት ከሚመሠርቱት መካከል ደግሞ የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት) ለመዋሐድ እየተወያዩ ነዉ።የጋራ ማሕበር ለመመሥረትም ሆነ ለመዋሐድ በሚደረጉት ዝግጅቶችና ዉይይቶች የማይሳትፉ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ደግሞ ሒደቱን ከሩቅ ማየቱን መርጠዋል።የዉይይት ዝግጅታችን የተቃዋሚ ፓርቲዎችን የትብብር እንቅስቃሴና የኢትዮጵያ ፖለቲካን ባጭሩ ይቃኛል።

ኢትዮጵያውያኑ የእለቱ መሪ መፈክራቸው ወያኔ ሌባ!

Posted in Uncategorized Amha Alemu

ዶላር ለመሰብሰብ ወደ ሙኒክ ያቀናው የህወሀት ቡድን አልቀናውም

November 3, 2013
በአባይ ግድብ ስም ቦንድ በመሸጥ ጠቀም ያለ ዶላር ለመሰብሰብ አቅዶ ወደ ጀርመን፣ ሙኒክ ከተማ የተንቀሳቀሰው የህወሀት/ኢህአዴግ መልዕክተኛ ቡድን ከኢትዮጵያውያን የደረሰበትን ከፍተኛ ተቃውሞ መቋቋም ሳይችል ቀርቶ ያሰበውን ዶላር ሳይሰበስብ ቀርቷል።

ኢትዮጵያውያኑ የእለቱ መሪ መፈክራቸው አድርገውት የዋሉት እየተለመደ የመጣውን “ወያኔ ሌባ” የሚለውን መፈክር ሲሆን የታሰሩ ጋዜጠኞችና የፖለቲካ እስረኞችም እንዲፈቱ ጠይቀዋል።

ቀደም ሲል የህወሀት/ኢህአዴግ ቡድን የቦንድ ሽያጩን ሊያከናውን አቅዶ ከነበረበት የሆቴል አዳራሽ ባለቀ ሰዓት ተባሮ ነው ዛሬ ኢትዮጵያውያኑ ተቃዋሚዎች ተቆጣጥረውት የዋሉትን አዳራሽ እመንደር ውስጥ ሊከራይ የተገደደው።

የህወሀት መልዕክተኞች ይዘውት የነበረውን የሆቴል አዳራሽ ሊለቁ የተገደዱበት ምክንያት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የአዳራሹን ባለቤቶች በኢሜል እና በፋክስ ከወንጀለኛ ቡድን ከህወሀት ጋር የተፈጸ ውል ስለሆነ እንዲፈርስ በመጠየቃቸው መሆኑ ታውቋል።
ተቃውሞውን በከፊል የሚያሳየውን ቪድዮ ይመልከቱ፣

ህወሓቶች እየተከተሉት ያለ የሃይል እርምጃ


የህወሓት የፀጥታ ሃይሎች በሰለማዊ የትግራይ ሰዎች ላይ እየወሰዱት ያለ የሃይል እርምጃ የትግራይ ወጣቶች በሰለማዊ ትግል ዉጤታማነት ተስፋ ቆርጠው የትጥቅ ትግል እንዲመርጡ የሚገፋፋ ነው።

የህወሓት ሰዎች በትግራይ ወረዳዎች ባጠቃላይ በሑመራና አፅቢ በተላይ ሰለማዊ ዜጎችን እየደበደቡና እያሰቃዩ ይገኛሉ። ሰለማዊ ሰው ቤቱ ሰላም አጥቶ እየተገረፈ ይገኛል። ዛሬ በአፅቢ ወረዳ በድሮ የህወሓት ታጋዮችና ባሁኑ ካድሬዎች መካከል አለመግባባት ተፈጥሮ ወደ ከፍተኛ አምባጓሮ ማደጉ ታውቋል።

ባሁኑ ሰዓት የመከላከያ፣ የደህንነትና የፖሊስ አባላት ሲቪል ለብሰው በየከተማውና በየኮርነሩ ህዝብ እየሰለሉ ይገኛሉ። በገጠር ወረዳዎች ደግሞ ዜጎችን ይገርፋሉ። ወጣቶች በስርዓቱ ተስፋ የቆረጡ ቁጥራቸው እየተበራከተ መጥቷል።

ከወደ ህወሓት ሰዎች እንደሰማሁት ከሆነ ዴምህት (ዴሞክራሲያዊ ምንቅስቃስ ህዝቢ ትግራይ) የተባለ የትግራዮች ታጣቂ ቡድን በተለያዩ የትግራይ ወረዳዎች እየተንቀሳቀሰና ድጋፍ እያገኘ መጥቷል። ለዚህም ነው የህወሓት ወታደሮችና የደህንነት ሰዎች በትግራይ ክልል በብዛት እየተንቀሳቀሱ የሚገኙ።

አንድ ያልተገነዘቡት ነገር ግን አለ። የህወሓት ሰዎች ህዝቡን እያስፈራሩ ወጣቶች ወደ ዴምህት እንዲቀላቀል እያደረጉ ነው። በዚህ የህወሓት ስትራተጂ ዴምህት ተጠቃሚ ይሆናል። ህወሓቶችም ያስፈራቸው ዴምህት ሊሆን ይችላል። ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለዴምህት የሚጠቅም ነገር ይሰራሉ።

ባለፈው አንድ ከፍተኛ የህወሓት የደህንነት ባለስልጣን መቐለ ዉስጥ በጥይት መገደሉ ይታወሳል። የተገደለበት ምክንያትና ሁኔታ ክሀገር ደህንነት ጋር የሚገናኝ ስለሚሆንና ጉዳዩ በፍርድቤት ተይዞ ይሆናል የሚል ግምት ስላለኝ ወደ ዝርዝሩ አልገባም። ጉዳዩ ግን አሳሳቢ ነው።

ህወሓቶች እየተከተሉት ያለ የሃይል እርምጃ ካላቆሙ ወዴት እንደምናመራ መገመት አይከብድም።
It is so!!! abreha desta

አርቲስት ደበበ እሸቱ ባለው የፖለቲካ ተሳትፎ ምክንየት ብሔራዊ ትያትር እንዳይገኝ እና ስሙ እንዳይጠራ ተወሰነበት

አርቲስት ማለት በተፈጥሮ ያገኘውን ጸጋ ተጠቅሞ መልእቱን ማስተላለፍ የሚችል በስዕል፣ በሙዚቃ፣ በስነጽሁፍ፣ በቲያትር… ሊሆን ይችላል፡፡ አርቲስቶችም ይህን ጸጋ ተጠቅመው ሰዎችን በዙሪያቸው በማሰባሰብ ህልሞቻቸውን ወይም ያለውን ነባራዊ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ጉዳዮች እያነሱ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ይሰብካሉ፤ በስራዎቻቸው ሪፖርት ያደርጋሉ፤ ይተንትናሉ፤ ይቀሰቅሰቀሉ፤ አንዳንድ ድብቅና የታፈኑ ጉዳዮችን ያላቸውን ፀጋ ተጠቅመውም ያጋልጣሉ፤ ብቻ በአጠቃላይ አርቲስቶች ከማዝናናት በዘለለ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ […] …read more