ዛሬ ዛሬ ጋዜጦችን በኢንተርኔት ማንበብ የተሇመዯ ነው።የበሇፀጉት ሃገራትን ትተን የአፍሪካዎቹ ሇምሳላ የዩጋንዲው
”ኒው ቪዥን” የኬንያው ”ዳይሉ ኔሽን” ዕሇታዊ ጋዜጦች በሕዝቡ ዘንዴ እንዯ ማሇዲ ቡና ከጉሌት ቸርቻሪ እስከ ከፍተኛ
የናጠጠ ሃብታም ነጋዳ ሳያነባቸው አይውለም።ጋዜጦቹ ይዘዋቸው የሚወጡት እትሞች ሁለንም የህብረተሰብ ክፍሌ
የሚመሇከቱ እና የመፃፍ መብትን በተሻሇ ዯረጃ ይንፀባረቅባቸዋሌ።ስርጭታቸው በታተሙበት ዕሇት እስከ ታች ገጠር
ከተሞች ዴረስ የመዴረስ አቅም አሊቸው።
ሇምሳላ የኬንያው ”ዳይሉ ኔሽን” በቀን ከእሩብ ሚሌዮን ቅጂ በሊይ ሸጦ ያዴራሌ።የዩጋንዲው ዕሇታዊ ጋዜጣ ”ዘ ኒው
ቪዥን” እንዱሁ እጅግ ተናፋቂ ጋዜጣ ነው።መቼ ነግቶ አንብቤው ባዩ ብዙ ነው።ጋዜጣው በአንዯኛ ዯረጃ
ተማሪዎች ጭምር ሳይቀር ሁሌ ጊዜ እንዱያነቡት እና በዕሇቱ ትምህርት ቤት የሚያቀርቡት የቤት ሥራ እንዱሰሩ
ይታዘዛለ።ታዴያ ማታ አባት እቤት እስኪገባ እና ጋዜጣውን ይዞ እስኪመጣ መጠበቅ የሌጆች ሥራ ነው።ማታ ሊይ
የሚጠጣ አባት ያሇው ሌጁ የቤት ስራውን ባሇመስራቱ ይታወቃሌ።”ኒው ቪዥን” የመንግስት ዴርሻ ከሃምሳ ፐርሰንት
በሊይ ያሇበት ጋዜጣ ነው(በቅርቡ ፐርሰንቱ ሇውጥ ሉኖረው ይችሊሌ)።
እነኚህ ሁሇት የቅርብ እና የሩቅ ጎረቤቶቻችን ህዝባቸው የማንበብ ባህለ እንዱያዴግ ዯረጃቸውን የጠበቁ ጋዜጦች
አሎቸው። የእኔው አዱስ ዘመን
ዕሇታዊ ጋዜጣ አዱስ ዘመን በ 1935 ዓም ስራውን ሲጀምር ሃገራቱ ቅኝ ተገዢዎች ነበሩ።ዛሬ ዕሇታዊ ጋዜጦቻቸው
በሀገር ውስጥ የተከበሩ እና የህዝቡን የዕሇት ከዕሇት ሕይወት የሚዲስሱ ብቻ ሳይሆኑ ከየትኛውም የዓሇም ጥግ
በኢንተርኔት በቀጥታ ይነበባለ።የመፃፍ ነፃነት እና የጋዜጠኝነት መብት የታገተባት ሀገር ኢትዮጵያ አዱስ ዘመንን ይዘን
ከአራት ኪል ብርሃንና ሰሊም አሇፍ ሲሌ ጨረታ እና የግምሩክ ማስታወቅያ የሚከታተለ የመርካቶ ነጋዳዎች ያውም
ሥራ እና እንጀራ ሆኖባቸው ይገዛለ።
አዱስ ዘመን ጋዜጣ በገበያ ሊይ 70 ዓመታትን አሳሌፏሌ።ባሇፉት አርባ ዓመታት ውስጥ ከሚያወጣቸው ፅሁፎች ይሌቅ
በንጉሡ ዘመን የሚያወጣቸው ፅሁፎች በሕዝብ ዘንዴ የመነጋገርያ አጀንዲዎች የመሆን ዕዴሌ ነበረባቸው።የሚያሳዝነው
ነገር በንጉሡ ዘመን ስሌጣን ጠቅሌል መያዝ የተሇመዯበት እና እስከ 1960ዎቹ ዴረስ የነበረ የአገዛዝ ዘይቤ ነበር
እንበሌ።በዯርግ ዘመንም ሶሻሉስታዊ የአምባገነነት አስተዲዯር የአንዲንዴ የዓሇማችን ክፍሌ ፋሽንም ነበር እንበሌ። ዛሬ
መሊው ዓሇም በመረጃ መረብ በተገናኘበት፣የተነገረው ብቻ ሳይሆን የተነጠሰው በሚታወቅበት ዘመን የሀገራችን የፕሬስ
ነፃነት ይህንን ያህሌ የሚያሸማቅቅ መሆኑ ምን ያህሌ ዴንቁርና በሕዝባችን ሊይ እንዯጣሇ ያመሊክተናሌ።
ሕዝብ የማንበብ ባህለ እንዱዲብር እንዯ አዱስ ዘመን ያለትን ጋዜጦች በዘመናዊ መሌክ ማዯራጀት እና ሇሕዝብ
እንዱዯርሱ ከመንግስት የፕሮፓጋንዲ መሳርያነት ማውጣት ብልም የመፃፍ መብትን መሌቀቅ ሲገባ ዛሬም ዴረስ በነፃ
የመፃፍ መብት መነፈጋችን እጅግ ያስቆጫሌ።የአዱስ ዘመን ጋዜጣ በ 1960ዎቹ ሊይ ይፈሇግ የነበረውን ያህሌ ዛሬ
ከነመኖሩም እንዱረሳ መሆኑ የብዙ ችግሮቻችን አመሊካች አንደ መንገዴ ነው።እርግጠኛ ነኝ እራሱ አዱስ ዘመን
ጋዜጣን አሁን ባሊስታውሳችሁ ብዙዎቻችሁ እረስታችሁታሌ።ግን ቀን ጥልት እንጂ አዱስ ዘመን የተባሇ ዕሇታዊ ጋዜጣ
70ኛ ሌዯት በአለን አክብሮ ወዯ 71ኛው እያዘገመ ነው።
የአዱስ ዘመን ጋዜጣን ጉስቁሌና ስናጤነው እና የቅርብ ጎረቤት ኬንያ እና ዩጋንዲ ያለበትን የማንበብ ባህሌ መዲበር እና
ሇመፃፍ ነፃነታቸው ምን ያህሌ ዋጋ እንዯሚሰጡ ስናስብ ምን ያህሌ በነፃነት እጦት እየማቀቅን እንዯሆነ ይቆጠቁጠናሌ።
አይዯሇም ጋዜጣ ብልጎችን እኮ አሳድ የሚዘጋ መንግስት ያሇን ነን- እኛ ኢትዮጵያውያን።በእዚህ ዯረጃ ህዝብ የመፃፍ
እና የመናገር ነፃነት አጣ ማሇት ምን ማሇት ነው? አዎን!ይህ ማሇት ሲመነዘር ብዙ ብዙ ይወጣዋሌ።
ከምንዛሬው ውስጥ ትውሌዴ አዱስ ነገር እንዲይፈጥር መሸበብ፣ሙስና ሕዝብ አናት ሊይ ሲፈነጭ ዝም
እንዴንሌ፣በሕዝብ ስም መንግስት የተበዯረው ገንዘብ እንዯፈሇገ ሇግሇሰቦች የግሌ ኪስ ማዴሇብያ ሲሆን ፈርተን
እንዴናቀረቅር፣
የተሳሳተ የትምህርት ፖሉሲ ትውሌዴ ሲገዴሌ ሇመናገር እንዲይቻሌ ወዘተ መጥቀስ ይቻሊሌ።በነፃነት ሇመፃፍ መታገዴ
እንዱህ ትውሌዴንም ሀገርንም ይገዴሊሌ።የኢትዮጵያን አሳዛኝ የሚያዯርገው መንግስት በእራስህ መንገዴ ቀጥሌ
ሇሕዝባችን በገንዘባችን የሻማ ጭሊንጭሌ እንሆናሇን ብሇው የተነሱ የግሌ ጋዜጦችን ሇምሳላ አዱስ ነገር፣ወዘተ እያዋከበ
አዘጋጆቹን በዘመኑ ፋሽን ስዴብ እየሇጠፈ ከገበያም ከሀገርም እንዱሰዯደ ማዴረጉ ነው።የመፃፍ ነፃነት ማጣት ምንዛሬው
ብዙ ነው። ምንዛሬውን ዘርዝረን ስንጨርስ አስከፊው የወዯቅንበት ጭቃ ያዲሇጠን ዲጥ ወሇሌ ብል ይታየናሌ። ውዴ
የሆነው ነፃነትም እጅግ ይናፍቀናሌ።አዎን አዱስ ዘመን ጋዜጣን ሳስበው ነፃነት ናፈቀኝ።
ጥቅምት 23/2006 ዓም
ጌታቸው በቀሇ ኦስል
No comments:
Post a Comment