Friday, October 18, 2013

ወያኔና አሸባሪነት ምንና ምን ናቸው

October 18, 201326351fb59e29fb0a1375427042 የወያኔ ጉጅሌ ሰሞኑን የሚያሳዝን ባይሆን ኖሮ በእጅጉ ሊያስቅ የሚችል ቧልት ላይ ተጠምዷል። የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን ሳይቀር ህብረተሰቡን በየተቋሙና በየመኖሪያው እየሰበሰበ ስለሽብርተኝነት ማብራሪያና ገለፃ በመስጠት ዜማ ላይ ተጠምዷል። የወያኔ የሽብረተኝነት ገለፃ ዘመቻ ሚስጥር ደግሞ ብዙ ምርምር የሚሻ አይደለም። የሀገራችን ሰዎች ዶሮ ጭራ ልታወጣው የምትችል የሚሉት አይነት ሚስጥር ነው። አላማው ነጻነት አማረኝ፣ እምቢ ዘረኝነት እና ቢያንስ መሰረታዊ ሰበአዊ መብቴ ይገባኛል በማለት መብቱን እየጠየቀ የመጣው ህዝብ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ታይቶታል።

እነ ‹‹ጀማነሽ› ጭፍራዎቻቸውን በገዳማት ማሰማራት ጀምረዋል

 
(አንድ አድርገን ጥቅምት 8 2006 ዓ.ም)፡- ከሶስት ዓመት በፊት በአራት ኪሎ ከስላሴ ጀርባ የመሽገው ‹ማህበረ ስላሴ ዘ ደቂቀ ኤልያስ› በመባል የሚታወቀው ማኅበር ምዕመኑን በተለያየ የተሳሳተ አስምህሮዎች በማጥመድ ስራቸውን ሲሰሩ የነበሩት የ‹‹ተዋህዶ ክርስቲያን›› ነን ባዮች በአሁኑ ሰዓት ለጭፍራዎቻቸው የ‹‹ተዋህዶ ክርስቲያን›› እምነት ተከታይና ሰባኪ መሆናቸውን የሚገልጽ መታወቂያ በመስጠት ፤ የሚያስፈልጉ ውሎ አበል እና የተለያዩ ወጪዎችን በመሸፈን ወደ ተለያዩ ገዳማት እያሰረጉና እያስገቡ መሆናቸውን የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
 

WHO IS THE TERRORIST IN ETHIOPIA {by Daniel Tesfaye Norway}

f44997cb312b542bbd55c895274ee230_XL oct17,2013
By Daniel Tesfaye{From Norway}
 

Ethiopian prime minster Hailemariam warned any poltical opposition parties who has contact with Ginbot7,OLF,and ONLF belong to terrorist and will be punished or to a penality for offence.
I have a question to prime minster Hailemariam .
First of all who is the terrorist in Ethiopia?
I think ,I thought the terrorist in Ethiopia is your government that you are working for it.

Friday, October 18, 2013

ስንቱን አጣን!



የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

deforested
እንደኢትዮጵያ ባለ ኋላቀር አገር አገር ውስጥ መሠልጠን ብዙ ችግር አለበት፤ እኔ ራሴ በኮምፒዩተር መጻፍ ከጀመርሁ ሠላሳ ዓመት ሊሆነኝ ነው፤ ታዲያ መብራት ጠፋና የምሠራው ባጣ የቆዩ ወረቀቶችን ሳገላብጥ አንድ እአአ በዲሴምበር 26 1965 ከዱሮ ተማሪዬ የተጻፈልኝን ደብዳቤ አገኘሁ፤ በዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በነበረ ከአንድ በጣም ጎበዝ ወጣት የተላከልኝ ነበረ፤ ከተመረቀ በኋላ በአንድ ኩባንያ ውስጥ ተቀጥሮ ለጥቂት ዓመታት ሠርቶ ትምህርቱን ለመቀጠል ወደአሜሪካ ሄዶ በሎዝ አንጄለስ አካባቢ ከሚገኝ ትምህርት ቤት ገብቶ ነበር፤ ደብዳቤውን የጻፈልኝ ከዚያ ነው፤ ደብዳቤው ሰባት ገጾች አሉት፤ ከሰባቱ ገጾች አምስቱ ስለኢትዮጵያ ያለውን ስጋት የሚገልጽ ነው፤ በሎዝ አንጀለስ አካባቢ ካሉ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት በሚያደርግበት ጊዜ ሁሉ ብዙዎቹ የሚያሳዩት የመንደረኛነት ስሜት እያበሳጨው የተማሩት ሰዎች በእንደዚህ ያለ ማኅበረሰባዊ ኋላቀርነት ውስጥ ሆነው ኢትዮጵያ የምትባለው አገር እንዴት መራመድ ትችላለች? እያለ ይሰጋ ነበር።
ደብዳቤውን ላቋርጥና ስለሰውየው ትንሽ ልናገር፤ ተማሪ ሆኖ ክፍል ውስጥ ምንም ነገር የማያሳልፍ በጣም ተከራካሪ ተማሪ ስለነበረ አደንቀው ነበር፤ አንድ ጊዜ እንዲያውም የዘውድ መንግሥት ደጋፊ ነኝ አልሁና አንዴት በትከሻው ላይ ጭንቅላት ያለው ሰው ዓመቱን በሙሉ የዘውድ አገዛዝ የሚያደርስብንን በደልና ችግር ሲነግረን ቆይቶ አሁን ደግሞ ያንን ደጋፊ ነኝ ይላል ብሎ ወረፈኝ፤ ልጁን ስለማውቀው አነጋገሩ አሳቀኝ እንጂ አላስቆጣኝም፤ ጥያቄህ ይገባኛል፤ ግን እኔን ሳትወርፈኝ መጠየቅ ትችል ነበር በዬ ቢቀበለውም ባይቀበለውም ለጥያቄው መልሱን ሰጠሁት፤ በኋላም ጥሩ ጓደኛዬ ነበር።
ከአሜሪካ ትምህርቱን ጨርሶ እንደመጣ ተገናኘንና ወደቀድሞ ሥራው ወደወንጂ ተመልሶ እንደሆነ ስጠይቀው ‹‹እንዴት ብዬ! ዕድሜ ልኬን የፈረንጅ አሽከር ሆኜ መኖር አልፈልግም፤ አሁን ደግሞ ያስተማረኝን ሕዝብ ላገልግል እንጂ!›› ነበር ያለኝ፤ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና በወንጂ ባሉት ደመወዞች መሀከል ከፍተኛ ልዩነት ነበረ፤ ቁም-ነገረኛነቱን፣ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያለውን ታማኝነት፣ የግል ጥቅሙን ቀንሶ ኢትዮጵያን ለመርዳት ባሳየው ተግባራዊ አርአያነት የማደንቀው የወታደር ልጅ ነው።
ይህ ሰው በደርግ ጊዜም አልሸሸም፤ በአንድ ኢንዱስትሪ ውስጥ በሥልጣን ቦታ ላይ ነበር፤ ወያኔ/ኢሕአዴግ ወንበሩን ሲይዝ እንደዚህ ያሉ ሰዎች የማይፈለጉ መሆናቸው ሲታወቅ አገሩን ጥሎ ተሰደደ፤ በትልቅ ዓለም-አቀፍ መሥሪያ ቤት ጥሩ ሥራ አግኝቶ ዕድሜው ለጡረታ እስቲደርስ ቆየ፤ ወደሚወዳት አገሩ ለመመለስ አልቻለም፤ ከአንድ የትምህርት ቤት ጓደኛው ጋር ግንኙነት እንዳለው አውቃለሁ፤ አንድ ቀን ስለዚሁ የጋራ ጓደኛችን ስናወራ ለምን ወደኢትዮጵያ እንደማይመለስ ጠየቅሁ።
የዚህ ወጣት አጎት በወታደርነት ኢትዮጵያን ለረጅም ጊዜ በክብር ያገላገለ ነው፤ ይህ ሰው ወያኔና ሻቢያ በተጣሉ ጊዜ ዜግነታቸው በጉልበት እየተገፈፈ ከአገራቸው እንዲወጡ ከተደረጉት ሰዎች አንዱ ነው፤ በዚያን ጊዜ በሌላ የኤርትራ ተወላጅ ላይ የተፈጸመውን ግፍ ራሱ ሰውዬው በአሜሪካ ድምጽ ራድዮ ሲናገር የሰማሁት የሚከተለውን ነው፤– ‹‹ለኢትዮጵያ በአለኝ ሁሉ አገልግያለሁ፤ ኢትዮጵያን ሳገለግል አንድ እግሬን አጥቻለሁ፤  አንድ ሰው ለአገሩ ከዚህ የበለጠ ምን ያደርጋል?›› ብሎ ሲናገር አስለቅሶኛል።
የኔ የቀድሞ ተማሪና ወዳጅም ለምን ወደኢትዮጵያ እንደማይመለስ ሲጠየቅ ‹‹ለጋሼ (ማለት ለአጎቱ) ያልሆነች ኢትዮጵያ ለእኔ አንዴት ትሆነኛለች?  በማለት በጥያቄ መለሰ አሉ፤ አባቱ ያገለገላትን፣ አጎቱ የለፋላትን፣ አያት ቅድመ-አያቶች የሞቱላትንና የደሙላትን አገር እንዲህ በቀላሉ ማጣት ነፍስን ያቆስላል፤ የነዚያን ሰዎች ሁሉ መስዋእት ያከሽፋል፤ ያረክሰዋል፤ ይህንን የተገነዘቡና ያዘኑ፣ ያለቀሱ ሰዎች ናቸው –
እናት ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ፣
ፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም

የናይጄሪያ ቡድን የኢትዮጵያን እግር ካስ ፌደሬሽን ለፊፋ ከሰሰ

nigeria
የናይጄሪያ ቡድን በኢትዮጵያ ሆን ተብሎ በረሮ ባለው መኪና እንድንሄድ ተደርገናል እንዲሁም የትራፊክ መጨናቀቅ ገጥሞናል በተማጨሪም በሜዳ ውስጥ የውሃ መያዢዎችን በመወርወር እና የምንሄድበት መኪና ላይ በመወርወር አንገላተውናል በማለት የከሰሱ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች በሰሩት ስህተት 5000 ዶላር ኢትዮጵያ የተቀጣች ሲሆን ከናይጄሪያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ደጋፊዎች በወረወሩት ምክንያት በድጋሚ ፊፋ ከወሰነ ልትቀጣ እንደምትችል ተገልጻል፡፡
የሸገር የዜና ምንጭ እንደገለጸው የትራፊክ መጨናነቅ የደረሰው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጨዋታው ቦታ ለመገኝት በምጣታቸው ምክንያት የትራፊክ መጨናቀቅ ሊደርስ እንደቻለ ሲሆን ባስም ቢሆን ሰላም ባስ እንደተጔጔዙ ገለጸል፡፡

Migrant deaths in Mediterranean spark debate, but little action

humanitarian news and analysis 

humanitarian news and analysis

JOHANNESBURG, 18 October 2013 (IRIN) – Migrants have been losing their lives trying to cross the Mediterranean on unseaworthy, overcrowded vessels for years, but until two weeks ago, their deaths rarely generated headlines. The sheer scale of the tragedy that occurred off the coast of the Italian island of Lampedusa on 3 October, however, was hard to ignore.

Kenyan Police Arrest 53 Ethiopian Aliens, Human Traffickers

SAMBURU, Kenya, (Xinhua) -- Kenyan police have arrested 53 Ethiopian aliens and two suspected human traffickers in northern Kenya as the authorities beefed up security along its borders and at all entry points.


Samburu County Police Commander Samuel Muthamia said on Tuesday that the Ethiopians in their early 20s were nabbed near Lososia and Archers post in Samburu County on their way to Nairobi after a tip-off from the members of the public.  [The above image is from previous arrest]
“The suspects have no valid documents and could not express themselves in any other language except Amharic,” Muthamia said.


The police also managed to seize two Land cruisers and Prado vehicles they were travelling in during the swoop. Muthamia said the young men aged between 23 and 30 will be charged for being in the country illegally along side the two Kenyans harboring them or providing safe entry into the country.
The aliens who were now held at the local police station claimed that they entered Kenya in search for menial jobs to feed their starving families.


They told the police that they were promised jobs by brokers who abandoned them when they realized police are on their trail.
There has been mass exodus of Ethiopian aliens into the country who later head to South Africa in search of employment.


Muthamia said the police have erected police barriers randomly across the region to control illegal immigration of aliens into the country.
He blamed the vastness of the region for the runaway influx of foreigners into Kenya through Moyale on Kenya-Ethiopia borders.
“The new law on human trafficking will help us pin down the local involved in harboring and trafficking in human in the region, “ Muthamia said.
Last week, police called on the government to help them enforce the new trafficking law to curb cases of human trafficking in the region.





They said the penalties imposed on the aliens and the traffickers were lenient and that strict penalties should be imposed to deter them from the activities.
Human trafficking across borders have provided steady revenue stream to organized gangs who extort a fee from migrants willing to enter countries illegally.
Refugee rights organizations and aid agencies have blamed poverty in Africa for the rising cases of human trafficking. They said that the huge supply of labor both skilled and unskilled makes them vulnerable to criminal syndicates.


According to the International Organization of Migration (IOM), up to 20,000 Somali and Ethiopian immigrants are smuggled into Kenya annually with the South Africa as their final destination.
However, globally approximately 600,000 to 800,000 persons are trafficked annually with 80 percent of victims being female.
International police organization, Interpol in August arrested 38 suspects of human trafficking in Ethiopia, 28 human trafficking victims rescued and 15 suspects arrested in Uganda in Interpol- backed security operations across Eastern and Southern Africa.

Interpol said the operation which targeted human, drugs and arms traffickers across Eastern and Southern Africa also resulted in the identification of hundreds of illegal immigrants.
Email Alert: With our e-mail alerts, you will get everything from breaking news about Ethiopia to the days most popular videos, drama and stories sent straight to your inbox. Sign up for email alerts.
Views: 342

Outrage in S Africa over toddler murders

Police arrest fifth suspect for the murder of two little girls whose dead bodies were found mutilated in a toilet.

Last Modified: 18 Oct 2013 11:42
Listen to this page using ReadSpeaker
Email Article
Print Article
Share article
Send Feedback
The Children's Institute at the University of Cape Town says three children are murdered everyday [EPA]South African police investigating the rape and murder of two toddlers whose bodies were found in a public toilet, have arrested a fifth man, described by local media as the prime suspect in the crime.

The mutilated bodies of the girls aged two and three were found in the north Johannesburg township of Diepsloot on
Tuesday, three days after they were reported missing.
We condemn these murders in the strongest possible terms
President Jacob Zuma
Four other suspects are already in custody and will appear in court in Pretoria on Friday.

"He was arrested in Alexandra in the early hours of this morning. He is part of the group suspected of the killings," Lungelo Dlamini, a police spokesman, said.The arrest of the fifth suspect in another Johannesburg township came after police issued an identikit and offered a $10,200 reward. He is likely to appear in court next week.
On Friday, the director of the Children's Institute at the University of Cape Town, Shanaaz Mathews, said three children were murdered everyday in the country.
Speaking to the South African Broadcasting Corporation, Matthews said children were especially vulnerable to abuse as they were considered "easy targets".

Earlier in the week, President Jacob Zuma expressed shock at the murders, describing the incident as "gruesome".Zuma, speaking on Tuesday, urged residents of Diepsloet not to take matters into their own hands. "We condemn these murders in the strongest possible terms," he said.
"Whilst we appeal to the communities not to take the matters into their hands, we also want to urge them to work with law enforcement authorities to find the perpetrators and prosecute them to the fullest extent of the law."
Residents of Diepsloot went on the rampage after the bodies were discovered, demanding better policing.

The killings have shocked South Africa, a nation plagued by some of the world's highest rates of violent and sexual crime.
Source:
Agencies

አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ኢትዮጵያ የሰቆቃ ደሴት ናት አለ

October 18/2013

“ሂዩማን ራይት ዋች” በሚል የአንግሊዝኛ ምህጻረ ቃል የሚጠራዉ አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አዲስ አበባ ዉስጥ የሚገኘዉ ማዕከላዊ እስር ቤት ሰላማዊ ዜጎች (ጋዜጠኞች፤ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ ወጣቶችና ባጠቃላይ ስርአቱን የሚቃወሙ ዜጎች) ይህ ነዉ ተብሎ ሊነገር የማይችል ሰቆቃ የሚፈጸምበት ቦታ ነዉ በማለት የወያኔ አገዛዝ በሰዉ ልጆች መብት ላይ የሚፈጽመዉን በደል ለአለም ህዝብ እንደገና ይፋ አደረገ። “እነሱ የሚፈልጉት ያሰሩት ሰዉ ሲናዘዝ ማየት ብቻ ነዉ” የአዲስ አበባዉ ማዕከላዊ እስር ቤት የሰቆቃና ሰላማዊ ዜጎችን የማሰቃያ ቦታ ነዉ በሚል መሪ ቃል በ70 ገጾች ታትሞ በወጣዉ የድርጅቱ ሪፖርት ላይ ከ35 በላይ ማዕከላዊ እስር ቤት ታስረዉ የወያኔን ግፍና መከራ በአይናቸዉ ያዩና ሰቆቃ የተፈፀማባቸዉ የቀድሞ እስረኞች የምስክርነት ቃል ተካትቶበታል።

የሂዩማን ራይት ዋች የአፍሪካ ዘርፍ ተጠባባቂ ዳይረክተር የሆኑት ወይዘሮ ሌዝሊ ሌፍኮ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ሰላማዊ ዜጎችን አስረዉ ለማናዘዝ የሚያደርጉት ድብደባና የሚፈጽሙት ሰቆቃ እንኳን በጋዜጠኞችና በተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ላይ በጦር ወንጀለኞች ላይም ሊፈጸም የማይገባ ወንጀል ነዉና አለም ይሀንን አይነት በደል ህገ መንግስታዊ መብታቸዉን ተጠቅመዉ ሀሳባቸዉን በገለጹ ዜጎች ላይ ሲደርስ ዝም ብሎ መመልከት የለበትም ብለዋል። ማዕከላዊ እስር ቤት ዉስጥ የሚደረገዉ ምርመራ እስረኞችን የሚደበድብ፤ እስረኞች ዉስጥ እግራቸዉን ከተገረፉ በኋላ ለብዙ ሰዐታት በእግራቸዉ እንዲቆሙ የሚያደርግና አጥንት የሚሰነጥቅና የዘረኝነት ይዘት ያላቸዉ የቃላት ዉርጅብኝም እንደሚያጠቃልል ወይዘሮዋ የተናገሩ ሲሆን አንድ ከኦሮሚያ ክልል ተወስዶ የታሰረ ተማሪ እንደተናገረዉ ምግቡን ሲበላ ጭምር እግሩን እንደሚታሰርና እጅና እገሩን ታስሮ ለቀናት በጨለማ ቤት ዉስጥ እንደተጣለ ተናግሯል።

Systematisk tortur av politiske fanger i Etiopia




Etiopisk opprørspoliti slo hardt ned på opptøyene i landet i 2005. Siden den gang av menneskerettighetssituasjonen i landet forverret seg kraftig, ifølge Human Rights Watch.
FOTO: ANDREW HEAVENS, REUTERS

Systematisk tortur av politiske fanger i Etiopia

Opposisjonspolitikere, journalister og regimekritikere blir utsatt for systematisk tortur på en politistasjon i Addis Abeba, viser ny rapport.

በአፍሪካ ዋና ከተማ 24 ሰዓት ውሀ የሚያገኘው 65 በመቶው ህዝብ ብቻ ነው

ጥቅምት (ሰባት)ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የውሀ ቀለም አይቶ የማያውቅ ህዝብ አለ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ 65 በመቶ የሚሆነው የአዲስ አበባ ህዝብ ውሀ 24 ሰአት እንደሚያገኝ ገልጸው፣ 20 በመቶ የሚሆነው ደግሞ በሳምንት 5 ቀናት፣ ከ10-15 በመቶ የሚሆነው ደግሞ በሳምንት አንድ ቀን ውሀ ያገኛል ብለዋል።
በአብዛኛው የአፍሪካ ዋና ዋና ከተሞች የውሀ አቅርቦት ከ75 እስከ 99 በመቶ ይደርሳል። የአፍሪካ መዲና እየተባለች በምትጠራዋ አዲስ አበባ የሚኖረው  ከ35 በመቶ በላይ ህዝብ ሳምንቱን ሙሉ ውሀ አያገኝም መባሉ የ11 በመቶውን እድገት ዜና ጥያቄ ምልክት ውስጥ መክተቱን እንዲሁም በአዲስ አበባ ከ1 ሚሊዮን 500 ሺ በላይ በላይ ህዝብ የ24 ሰአት ውሀ ተጠቃሚ ካልሆነ በገጠር ኢትዮጵያ አለው ሁኔታ ምን ሊመስል ነው የሚል ውይይት መክፈቱን አዲስ አበባው ዘጋቢያችን  የላከው ሪፖርት ይጠቀሳል።

Four arrested in church supporting Aba Girma and Co

October 16, 2013 Dear all
Please read and watch the video which is reported by The Wandsworth Guardian (click on the link below). the church Protest: Four people were arrested. Photo: Charlie Cadywould dispute is still on going the charity commission has given an appointment for both parties to come to common solution. the Woyanee Aba Girma and co has refused to go. instead WOYANE’s Aba Girma and the Embassy agreed to invite woyanee cadres Abun Gebreail and Abun Enttonos from Ethiopia to open the church forcefully by breaking British law while the matter is in the hands of charity commission. the true Ethiopian went out to protect the church. Aba Girma’s hired mercenaries were arrested and will be brought to court soon. please pass to link to all Ethiopian.
Abbey Desta
http://www.wandsworthguardian.co.uk/archive/2013/10/15/10739816.VIDEO__Election_dispute_leads_to_violence_outside_church/
http://www.wandsworthguardian.co.uk/news/10735602.Four_arrested_in_church_protest/

ኤርትራን ለነጻነት ትግሉ በመጠቀሙ ላይ ትንሽ የግል ኣስተያየት

October 17, 2013 ገለታው ዘለቀ
በዚህች ኣጭር ጽሁፍ ውስጥ ኤርትራን ለነጻነት ትግሉ በመጠቀሙ ዙሪያ በሚነሱ ክርክሮች ላይ የግል ኣስተያየት ለማከል እፈልጋለሁ። እንደሚታወቀው ኣመጸኛው ህወሃት ያስመረራቸው እና ለለውጥ የሚታገሉ ሃይሎች በሰላማዊ መንገድ በኢትዮጵያ ውስጥ ለውጥ ማምጣት ዘበት ነው ብለው ኣምርረው በማመናቸው ነፍጥ ማንገባቸው ከታወቀ ውሎ ኣድሯል።Ginbot 7 Popular Force - GPF formed
እነዚህ ሃይሎች ኤርትራን እንጠቀማለን ኤርትራ የኢትዮጵያን ህዝብ ትግል ለማገዝ ከፍተኛ ፍላጎት ኣሳይታለች እያሉ ነው። ታዲያ ይሁን እንጂ ኣንዳንድ ዜጎችና የተደራጁ ሃይላት በዚህ ላይ ስጋት ኣለን በማለታቸው ሁለት ክንፍ ተፈጥሯል ማለት ይቻላል።
በመጀመሪያ እነዚህ “በኤርትራ በኩል የሚደረግ እንቃስቃሴ ለውጥ ኣያመጣም” የሚሉ ወገኖች ከሚያነሷቸው ጉዳዩች መካከል ቀዳሚው ነገር ሻእቢያ በኢትዮጵያ ውስጥ ዴሞክራት የሆኑ ድርጅቶች እንዲያብቡና ኢትዮጵያ ዴሞክራት ኣገር እንድትሆን የሚፈልግ ልብ ከየት ሊያመጣ ይችላል? ዛሬ ኤርትራና ኢትዮጵያ መጣላታቸው ብቻውን ኤርትራ የኢትዮጵያን እውነተኛ ተቃዋሚዎች ዴሞክራትና የኣንድነት ሃይሎች ለመደገፍ ሊያበቃት ይችላል ወይ? ኤርትራ ወያኔን የምር ከጠላችም ልትደግፍ የምትችለው በብሄር ላይ የተመሰረቱትን የመገንጠል ኣላማ ያላቸውን እንጂ የኢትዮጵያን ኣንድነት የሚፈልጉትን ወይም ለዚህ የሚታገሉትን ኣይሆንም:: ደሞ ሁሉም ይቅርና ኣሁን ያለው የኤርትራ ሁኔት ተቀይሩዋል ከተባለ እየታገልን እያለ መሃል ላይ ድንገት ሃሳቧን ብትቀይርስ? ወይም ከወያኔ ጋር ቢታረቁስ? በትግል ላይ እያለን  ሳንዱች መሆናችን ኣይደለም ወይ? ሪስኩ በዛ:: ሌላው ቀርቶ ኣሁን በቅርቡ እንኳን የኤርትራው ፕሬዚዳንት ከኢትዮጵያ መብራት ልንገዛ እንችላለን ኣሉ ሲባል በቃ ታረቁ ማለት ነው? ብሎ የደነገጠ ኣለ። እነዚህን የመሳሰሉ ስጋቶች ባንድ ጎራ ሰፍሯል።


Political Detainees Tortured says Human Rights Watch (+ audio)

 
 
For Immediate Release
***To download audio interviews:

http://multimedia.hrw.org/distribute/gqcvkweart
Ethiopia: Political Detainees Tortured
Police Abuse Journalists, Opponents to Extract Confessions
(Nairobi, October 18, 2013) – Ethiopian authorities have subjected political detainees to torture and other ill-treatment at the main detention center in Addis Ababa, Human Rights Watch said in a report released today. The Ethiopian government should take urgent steps to curb illegal practices in the Federal Police Crime Investigation Sector, known as Maekelawi, impartially investigate allegations of abuse, and hold those responsible to account.

By  • Oct 17, 2013
Ethiopia’s remote Gambela region and Lower Omo valley are being rapidly converted to commercial agricultural investment centres. To encourage widespread industrialized agriculture in these areas, the Ethiopian government is depriving small-scale farmers, pastoralists and indigenous people of arable farmland, access to water points, grazing land, fishing and hunting grounds. It has also has been moving people off the land into government villages to allow investors to take over the land. Wealthy nations and multinational corporations are taking over lands that are home to hundreds of thousands of ethnically, linguistically, geographically and culturally distinct pastoralists and indigenous communities.

የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ፤ ብሦትና ግጭት

በምዕራብ ትግሪይ በአዲ ሃርሽ እና አዲ ዐይኒ መጠለያ ሠፈሮች ውስጥ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ይደርስብናል የሚሏቸውን በደሎች ያሰሙበትን፣ መብቶቻቸው እንዲከበሩ የጠየቁበትን ሰልፍ በቅርቡ አድርገዋል፡፡ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሕይወት ጠፍቷል፤ ሰው ተጎድቷል፡፡
የኤርትራ ስደተኞች በአዲ ሃርሽ አሠራሩ ለሙስና የሚመች እንዳልሆነ የሚናገረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጉዳዩን በቅርብ እያጠና መሆኑን ገልጿል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ፤ ብሦትና ግጭት

Ethiopian police torture political detainees: Human Rights Watch

October 17, 2013ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopian police investigators in Addis Ababa’s main detention center have tortured political detainees and regularly mistreat people in custody to extract confessions, Human Rights Watch (HRW) reported on Friday.Hailemariam Dessalege was mainly TPLF’s ethnic chauvinism ideology
The Ethiopian government, long seen by the West as a bulwark against militant Islam in the Horn of Africa, has denied frequent accusations that it uses state institutions to stifle dissent and silence political opposition.
In a report about conditions inside Addis Ababa’s Federal Police Crime Investigation Sector, known as Maekelawi, HRW said many former detainees were slapped, kicked and beaten with sticks and gun butts during investigations.


“Human Rights Watch found that investigators used coercive methods, including beatings and threats of violence, to compel detainees to sign statements and confessions,” the group said in a statement, referring to events over the past three years.
Ethiopia intensified its clampdown on peaceful dissent after the disputed 2005 election, the New York-based HRW said.
The Addis Ababa government said it would not comment on the allegations until it has seen the full 70-page report.


Human Rights Watch said scores of opposition politicians, journalists, protest organizers and alleged supporters of ethnic insurgencies have been detained in Maekelawi.
Interviews with more than 35 former detainees and their relatives formed the basis of the report, HRW said.
Some Muslims have complained the government has interfered with religious affairs as it tries to stop what officials say is a rise in Islamist ideology. Ethiopia has a Christian majority but about a third of its population is Muslim.


Prime Minister Hailemariam Desalegn last week dismissed the criticism during an interview with Reuters.
“The government has nothing to do with religion. “The only thing we say is there is a red line for any religion in the country which goes beyond the constitutional provision.”

የጎሳ ፌዴራሊዝም፤ የአማራው ጎሳ የጅምላ መፈናቀልና አማራውን ለማጥፋት የሚደረገው ስልታዊ የወያኔ ትግሬዎች ዘመቻ – አሰፋ ነጋሽ * (ሆላንድ – ጥቅምት 2006 ዓ. ም)

ክፍል አንድ
የወያኔ ትግሬዎችና ስለ አማራ ህዝብ ያላቸው ግንዛቤና የቆየ ጥላቻ ምን ይመስላል?  Read In PDF …

Amhara-People-in-Benshangul-Kililየወያኔ ሃርነት ትግራይ መሪዎችም ሆኑ ተከታዮቻቸው የትጥቅ ትግላቸውን ሲጀምሩ ለትግራይ ህዝብ ችግርና ኋላ ቀርነት ተጠያቂዎቹ ከዳግማዊ ዐጼ ምንሊክ ጀምሮ እስከ ደርግ መውደቅ ድረስ በስልጣን ላይ የነበሩት ወያኔ አማራ ብሎ የሚጠራቸው መንግስታት እንደ ነበሩ በፖለቲካ ፕሮግራም ደረጃ ቀርጸው የትግራይን ህዝብ እንዳስተማሩ ቀድሞ የወያኔ ድርጅት አባል የነበረውና ዛሬ በስደት በሚኖርበት አስውስትራሊያ ሆኖ የወያኔን እኩይ ዓላማ በቆራጥነትና በሃቅ እያጋለጠ ያለው አቶ ገብረ መድህን ዓርዓያ በቅርቡ “እነማን ነበሩ” በሚል ርእስ በመረጃ አስደግፎ አሳውቆናአል። የወያኔ ድርጅት የአማራው ህዝብ በእነዚህ የአማራ መንግስታት ብሎ በሚጠራቸው ከዐጼ ምንሊክ እስከ ደርግ መውደቅ ድረስ በነበሩት መንግስታት ዋነኛ ተጠቃሚ እንደነበረና የእነዚህም መንግስታት የስልጣን መሰረት እንደ ነበረ ሲያስተምር ቆይቶአል፤ ዛሬም ይህንኑ እያደረገ ነው ያለው። በዚህ ዓይነት የአማራን ህዝብ የእነዚህ ያለፉት መንግስታት የስልጣን መሰረት ነው በማለት ወያኔ የአማራውን ህዝብ ሲፈርጅ ቆይቶአል። የወያኔ ትግሬ መሪዎች የትግራይ ህዝብ ዐጼ ምንሊክን በመሳሰሉት የአማራ ተወላጆች የሆኑ የኢትዮጵያ መሪዎች እንደ ኢትዮጵያዊ እንደማይታይ ለትግራይ ህዝብ ያስተምሩ ነበር። እነዚህም የትግራይን ህዝብ እንደ ኢትዮጵያዊ የማይቆጥሩ የአማራ መሪዎች የትግራይን ህዝብ ሆን ብለው እንዴት ለችግር፤ ለጎስቁልናና ለእንግልት እንዳበቁት የወያኔ ድርጅት መሪዎች (ዛሬ በስልጣን ላይ ያሉትም ሆኑ ድርጅቱን ጥለው በመውጣት ዛሬ ተቃዋሚ ነን ብለው የዛሬው የትግራይ ህዝብ ሰቆቃ ከደርግ ጊዜው የባሰ ነው ብለው የሚነግሩን ጭምር) በሰፊው አስተምረዋል። እንግዲህ የወያኔ መሪዎች የአማራ ንጉስ ብለው በሰየሟቸው በዐጼ ምንሊክ ተጀመረ ያሉት የትግሬዎች ጭቆና ተከታዮቻቸው ናቸው በሚሏቸው የዐጼ ሃይለ ስላሴና የደርግ መንግስታትም ዘመን ቀጥሎ የትግራይ ህዝብ በመጨረሻ ተማሮ “የአማራውን የደርግ” መንግስት ለመጣል እንደ ተነሳ እንረዳለን። የወያኔ መሪዎች የትግራይን ህዝብ ችግር የአማራ ተወላጆች በሚላቸው የኢትዮጵያ መሪዎች እንደተፈጠረ አድርገው እንዴት እንደሚያዩና እንደሚቀሰቅሱ ሩቅ ሳንሄድ እዚሁ እኔ በምኖርበት በሆላንድ ሀገር በስደት የሚኖረው የቀድሞው የወያኔ ድርጅት መሪና ጠቅላይ የጦር አዛዥ አረጋዊ በርሄ ወያኔን ተቃዋሚ ነኝ ብሎ ካለ በኋላ እንኩዋን በሚከተለው መልክ ከጻፈው ጽሁፍ እንረዳለን።

Thursday, October 17, 2013

ባለፈዉ የኢትዮጽያና የናይጄርያ ጨዋታለት አንድ መለስ ዜናዊን ና ሰላዲን ሰኢድን ለይቶ የማያዉቅ ፌደራል ፖሊስ አጋጥሞኝ ነበረ::


አንድ አንድ ብር
የጀግናዉን ጉርድ ፎቶ
አንድ አንድ ብር
አንድ አንድ ብር

እንዲ ሲል የሰማዉ የፌደራል ፖሊስም ልጁን ና አተ? አለዉ

ልጁም*--- መጣ እስቲ ፎቶዉን? አለዉ ልጁም*--- ሰጠዉ

ከዛ ፎቶዉን አየት አረገና ለምንድ ነዉ ጀግና አይሞትም ተብሎ ያለተፃፈበት ?
ልጁ*--- በመገረም ለምን እንደዛ ተብሎ ይፃፍበታል ኢሄ እኮ መለስ ዜናዊ አይደለም::
ታድያ ኢሄ ማነዉ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋናዉና ምርጡ ተጫዋች ሰላዲን ሰኢድ ነዉ::
ፌደራሉም*--- እና ኢሔ ምኑ ጀግና ነዉ ጀግና አታዉቅም እንዴ ሂድ ከዚ ተንቀሳቀስ በቃ ብሎ ልጁን ገፍተር አደረገዉ::

ልጁም*--- በመልሱ በመበሳጨት እንዴት ነዉ አስተሳሰብህ? እንዴት ሰላዲንን ጀግና አይደለም ትለኛለህ? ሲለዉ ::

ፌደራሉ እኔን ነዉ እንዴት ነዉ አስተሳሰብህ ያልከኝ አለና አስተሳሰቡን ለማሳየት ነዉ መሠለኝ በያዘዉ ዱላ ማጅራቱን

ልጁም ወደቀ በወደቀበት ሊደግመዉ ሲል ባቅራብያዉ የነበሩ ልጆች መሀል ገብተዉ እባክህ ተወዉ ተሳስቶ ነዉ እንደዛ ያለህ ይቅርታ አርግለት ብለዉ ባያረጋጉት ኖሮ ያ ፋራ ፌደራል ፖሊስ በዛ ከ አመት ባል በላይ በነበረ ቀን ጉድ አድርጎት ነበር ::

"ከእንደዚ አይነት ፌደራል ፖሊስ ያርቃቹ"

//ፍቄ ቡርሼ// source:-//ፍቄ ቡርሼ//

ኢትዮጵያ፡ በፖለቲካ እስረኞች ላይ የማሰቃየት ድርጊት ይፈጸማል

October 18, 2013 Ethiopia
በግዳጅ የእምነት ቃል እንዲሰጡ ለማድረግ ፖሊስ በጋዜጠኞች እና በተቃዋሚዎች ላይ በደሎችን ይፈጽማል።
(ናይሮቢ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2006 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ዋና የማሰሪያና የምርመራ ጣቢያ ውስጥ በፖለቲካ ሳቢያ የተያዙ እስረኞችን እንደሚያሰቃዩ እና ለጎጂ አያያዝ እንደሚያጋለጡ ሂዩማን ራይትስ ዎች ዛሬ ይፋ ባደረገው ሪፖርት አስታወቀ፡፡ ማዕከላዊ በመባል በሚታወቀው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ዘርፍ የሚፈጸሙ ህገ ወጥ ተግባራትን ለማስቆም እንዲሁም የሚፈጸሙትን በደሎች በተመለከተ የሚቀርቡ ቅሬታዎች በገለልተኛ ወገን እንዲመረመሩ እና አጥፊዎቹንም ተጠያቂ ለማድረግ የኢትዮጵያ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡


ሃበሻው ዶክተርና ልጁ – በአሜሪካ (አርአያ ተስፋማሪያም)

October 18, 2013 Robel
ዶ/ር ጳውሎስ ይባላል፤ ሃበሾችን ጨምሮ የሚያውቁት በርካታ ወገኖች ስለዶ/ር ጳውሎስ ተናግረው፣ አድናቆትና ምስጋናቸውን ሰጥተው አይጠግቡም። በዲሲ ከተዋወቅኳቸው እጅግ መልካም ሰዎች አንዱ ነው። ትብብር ለጠየቁት ሁሉ የነፃ ህክምና እርዳታ ያደርጋል። በተለይ የቁርጥማትና አጥንት ወዘተ ሕመም ለሚያሰቃያቸው በዘመናዊ መሳሪያ ፈውስ ይሰጣል። እረፍት በሆነ ቀን የህክምና መሳሪያውን እንደያዘ ነው የምታገኘው። « ገንዘብ እንክፈልህ..» የሚል ጥያቄ በጭራሽ መስማት አይፈልግም።..በአብዛኛው ከመናገር ይልቅ ማድመጥን ያዘወትራል። ለወገኖቹ አዛኝ፣ እንዲሁም አገሩን የሚወድ ሰው ነው። ንግግሩ ቁጥብ ነው፤ ከእርሱ ጋር ቁጭ ስትል ብዙ የህይወት ልምዶችን ትቀስማለህ።

Thursday, October 17, 2013

የወያኔ ሥራ በዩፍ ስነገር በጣም ደስ የምል ዜና ነው ለሁሉም ኢትዩጵያዏ  ለወያኔ ግን ሞት የሸንፈት ዜና ነው   ገናተጀመር እንጅ አልተጨርሰም/

የሃበሻው ፈርጥ! – ቨርጂኒያ ድምፃዊ ፀሓይ ዮሃንስ – ቨርጂኒያ (እየሩሳሌም አርአያ)

የሃበሻው ፈርጥ! – ቨርጂኒያ
ታዋቂና ተወዳጅ፣ ለእናት አገሩ ኢትዮጲያና ለሕዝቧ ጥልቅ ፍቅር ያለው፣ ክብርና ፍቅሩን ሁሌም በተሰለፈበት ሙያ በተግባር የሚያሳይ፣ የአላማ ፅናት ያለው፣ ውድ የሃበሻ ልጅ፣ ድንቅ አርቲስት…ነው። አዎ፤ ድምፃዊ ፀሓይ ዮሃንስ። ዛሬ በእጅ ስልኬ ደውሎልኝ በቨርጂኒያ ተገናኘን። ተቃቀፍን። ለፀሓዬ ስራዎች እጅግ በጣም የተለየ ስሜትና ጥልቅ ፍቅር እንዳለኝ ሁሉም ወዳጆቼ ያውቃሉ። ፀሓዬም ያውቃል። የእርሱን ዘፈን ሳልሰማ የዋልኩበትና ያደርኩበት ቀን የለም። ..ከሰላምታ በኋላ፥ « ፀሓዬ የዛሬ ስድስት አመት አገር ቤት እያለሁ በስልክ አግኝቼህ ምን እንዳልኩህ ታስታውሳለህ?» ስል ጠየኩት። ደስ በሚል ፈገግታ፥ « አዎ አስታውሳለሁ!» አለኝ። እንዲህ ነበር ያለኩት፤ « ፀሓዬ በዝች ምድር ዳግመኛ የመፈጠር እድል ብታገኝ..እንደኔ ጨርሶ ሊወድህ የሚችል አይኖርም!! ዘፈኖችህ ለኔ የተዜሙ ያክል ይሰማኛል። በአጥንቴ ውስጥ ሰርፀው ገብታዋል። ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ!! » ..እሱም የተናገርኩትን ቃል በቃል አስታውሶ ደገመልኝ። ..« እንዴት ነሽ ገላዋ..እንዴት ነሽ ገላዋ ..ሃያል ህመሜዋ » እያለ ሲያንጎራጉርልኝ በደስታ ስሜት ተሳከርኩ። የምናገረው ሁሉ ጠፋኝ። …ለግማሽ ሰአት ያክል ከማደንቀውና ከማከብረው እንዲሁም ስራዎቹን ሰምቼ ከማልጠግበው ድምፃዊ ፀሓይ ዮሃንስ ጋር አወራን። ፀሓዬ – ከ12 አመት በፊት በቨርጂኒያ የገዛው መኖሪያ ቤት አለ። ሜዳ ቴኒስ በየቀኑ ለሁለት ሰአት ያክል ይጫወታል። ስፖርት በማዘውተሩ ሸንቃጣና ጤናማ ሰውነት እንዲኖረው አስችሎታል። ሰይፉ ፋንታሁን በአንድ ወቅት የድምፃዊያን የመድረክ ስራዎችን በተመለከተ ሲናገር፥ « ፀሓይ ዮሃንስ ከሌላው ለየት የሚያደርገው መድረኩን (ኦዲየንሱን) የመቆጣጠር ትልቅ ተሰጥኦ አለው። » በማለት አድናቆቱን ገልፆለት ነበር።…ፀሓዬ ዛሬ ምሽት ወደ ለንደን ተጉዞ በዛ ኮንሰርት እንደሚያቀርብና ከዛም ወደ ኢትዮጲያ እንደሚሄድ ነገረኝ። በፋሲካ የሚወጣ አዲስ አልበም ለመስራት ነው፥ አገር ቤት የሚጓዘው።.. አንድ ስለሰማሁት የእርሱ በጎ ተግባርና ሌላም ጉዳይ ጠየኩት። ፀሓዬም ፥ « ልክ ነህ! ገንዘብ ይመጣል፣ ይሄዳል። ዋናው ጥሩ ነገር መስራት ለወገንህ መልካም ማድረግ ነው ትልቁ ቁም ነገር። ከምንም በላይ ጥሩ ማድረግ ለህሊናህ እርካታን ይሰጣል!!…» ካለኝ በኋላ አያያዘና፥ « የኢትዮጲያ ህዝብ ትልቅና ጨዋ ነው!! ሕዝብ በጭራሽ አይሳሳትም!! ይህን አስተዋይና ለትልቅ ደረጃ ያደረሰህን ህዝብ እንዴት ታስቀይማለህ!? ለምን?…» አለኝ። ..ከተወዳጁ ድምፃዊ ጋር የነበረን ቆይታ አጭር ቢሆንም፣ ነገር ግን ጥሩ ቁም ነገሮችን አወጋን። በተለይ ለእኔ ብዙ ገጠመኞች ባላት ረቡዕ ቀን ፀሓዬን ማግኘቴ አስደናቂ ነበር። ..የመለያያችን ሰአት ሲደርስ ዳግም ትከሻውን በአድናቆትና ፍቅር አቅፌ « የሃበሻ ፈርጥ ነህ!!» ስል ከልብ በመነጨ ስሜት ነገርኩት። ..ከፀሓይ ዮሃንስ ጋር የነበረኝን ውሎ ስከትብ የእርሱን ዜማ « ማን እንደእናት ማን እንዳገር..» የሚለውን እያደመጥኩ ነበር። ፀሓዬ – ረጅም እድሜ ለአንተ ይሁን!!
( ከማደንቀው አርቲስት ፀሓይ ዮሃንስ ጋር በቨርጂኒያ ..)
 አርአያ ተስፋማሪያም

651,110 Ethiopians live in Modern Slavery: Research


Sodere Team has compiled a few data points about Ethiopia.  You can
According to global slavery index released on Thursday, close to 30 million people in the world live in modern slavery and out of which 651,110 are Ethiopians.
download the report below.
By Belinda Goldsmith
(Reuters) - Nearly 30 million people are living in slavery across the globe, many of them men, women and children trafficked by gangs for sex work and unskilled labour, according to a global slavery index released on Thursday.
The index by anti-slavery charity Walk Free Foundation ranked 162 countries on the number living in slavery, the risk of enslavement, and the strength of government responses to combating the illegal activity.
It found that 10 countries accounted for 76 percent of the 29.8 million people living in slavery - India, China, Pakistan, Nigeria, Ethiopia, Russia, Thailand, the Democratic Republic of Congo, Myanmar and Bangladesh.
Modern slavery was defined as human trafficking, forced labour, and practices such as debt bondage, forced marriage, and the sale or exploitation of children.
Researcher Kevin Bales said he hoped the index, the first annual report to monitor slavery globally, would raise public awareness as numbers were at an all-time high and it would increase pressure on governments to take more action.
He dismissed the view that poverty was the key factor behind slavery and instead blamed corruption, calling for laws to stop organised gangs.
"Consistently when we analysed the statistics we found that corruption came out as more powerful than poverty in driving slavery," said Bales, a professor of contemporary slavery at the Wilberforce Institute for the Study of Slavery and Emancipation at the University of Hull in northern England.
"Fundamentally this is a violent crime issue."
The report found Mauritania in West Africa had the highest number of slaves proportionately, with up to 160,000 enslaved in a population of 3.8 million, due to culturally-sanctioned forms of chattel slavery and high levels of child marriage.
The highest absolute numbers were almost 14 million in slavery in India and 3 million in China.
"By far the largest proportion of this problem (in India) is the exploitation of Indian citizens within India itself, particularly through debt bondage and bonded labour," said the report.
In China there was forced labour of men, women and children, including domestic servitude and forced begging, sexual exploitation of women and children and forced marriage.
Coming last in the index were Iceland, Ireland and Britain although Bales stressed they were not slavery-free.
Up to 4,400 people are estimated to be enslaved in Britain, the victims mainly from Africa, Asia and Eastern Europe. They are forced into sex work, domestic servitude, or low-paid jobs in agriculture, construction, restaurants and nail salons.
"Hopefully this report will be a wake-up call for rich countries as well," Bales told Reuters.
(Reporting by Belinda Goldsmith; editing by Andrew Roche)

ርዕዮትና እስክንድር የኢትዮጵያን መንግስት በአፍሪካ ህብረት ፍርድ ቤት ሊሞግቱት ነው፡፡

Ethiopian Journalists Challenge Anti-Terrorism Law
http://www.globalvoicesonline.org
eskinderandreeyotcropped Ethiopian veteran journalist and blogger Eskinder Nega and journalist Reeyot Alemu have filed a complaint against Ethiopia at the African Commission on Human and Peoples’ Rights, challenging the country’s abuse of its anti-terrorism law to suppress free speech. Both were convicted under Ethiopia’s notorious 2009 Anti-Terrorism Proclamation for asking critical questions about government policies — simply put, for doing their job as journalists. Mr. Nega is currently serving an 18-year prison term and Ms. Alemu one of 5 years. Their cases are but two of many more that have been brought under the guise of “combatting terrorism” in the country.
 

ሃይማኖት: ግዳይ ፖለቲካ | ሸቐጥ ብህልቂት ላምፐዱዛ

ሃይማኖት: ግዳይ ፖለቲካ | ሸቐጥ ብህልቂት ላምፐዱዛ

Click on Photo to watsh Video



Religion-in-the-duty-of-politics-622

Thursday, October 17, 2013

ጠ/ሚኒስትሩ ተቃዋሚዎችን “ይሄ መንግስት ፈርቷል እያላችሁ ራሳችሁን አታሞኙ” አሉ


ጥቅምት (ሰባት)ቀን ፳፻፮ / ኢሳት ዜና :-ጠ/ሚ ሀይለማርያም ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከፓርላማ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ ሲመልሱ መንግስት የጎዳና ላይ ነውጥ ከሚያሰቡት ሀይሎች ጋር ለመነጋገር የማይችልበት ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረዋል።
አቶ ሀይለማርያም በተቃዋሚዎች በኩል የሚቀርበው ቅጥ ያጣ ፍረጃ እና የጥላቻ ፖለቲካ እንዲቆም  እንዲሁም የጎዳና ላይ ነውጥ እናደርጋለን በማለት የሚያስቡ ሀይሎችም ሀሳባቸውን እንዲያቆሙ ጠይቀዋል። “የጎዳና ላይ ነውጥ ለማስነሳት በቂ መረጃ አለን ስንል “መንግስት ፈርቶ ማስፈራራት ጀመረ” እንባላለን ያሉት አቶ ሀይለማርያም፣ ይህ መንግስት አይፈራም፣ ታሪኩም ባህሪውም እንደዛ አይደለም ብለዋል። ይህ መንግስት ፈርቷል እያላችሁ እራሳችሁን አታሞኙ፣ መንግስት አይፈራም የህዝብ መንግስት ነው ፣ ኳሱ እናንተ እጅ ላይ ነው” ብለዋል።

Ethiopian Journalists Challenge Anti-Terrorism Law

Ethiopian veteran journalist and blogger Eskinder Nega and online journalist Reeyot Alemuhave filed a complaint against Ethiopia at the African Commission on Human and Peoples’ Rights, challenging the country’s abuse of its anti-terrorism law to suppress free speech. Both were convicted under Ethiopia’s notorious 2009 Anti-Terrorism Proclamation for asking critical questions about government policies — simply put, for doing their job as journalists. Mr. Nega is currently serving an 18-year prison term and Ms. Alemu one of 5 years. Their cases are but two of many more that have been brought under the guise of “combatting terrorism” in the country.
Eskinder Nega and his wife Serkalim Fasil
Eskinder Nega and his wife Serkalim Fasil. Photo used with permission of owner.
Ethiopia is one of many countries that has adopted anti-terrorism laws modeled after expansive legislation that specifically targets United States policy. Hundreds of journalists and other dissenting voices in the country have been prosecuted under the Anti-Terrorism Proclamation since it entered into force in 2009. With its overly broad provisions, which even explicitly make practising journalism a crime, it has been employed as an effective tool of oppression in a context that wasn’t conducive to a free press to begin with.
Reporters Without Borders ranked Ethiopia 137th out of 179 states in its 2013 World Press Freedom Index, 10 places lower than its 2012 ranking. According to the Committee to Protect Journalists, more journalists fled into exile from Ethiopia in 2011 than from any other country worldwide and between 2008 and 2013, a total of 45 journalists went into exile from the country. Journalists and opposition political party members face frequentharassment, particularly when their coverage is critical of the government. Self-censorship is a routine consequence of the situation.
Two of the journalists prosecuted under the 2009 Anti-Terrorism Proclamation are Eskinder Nega and Reeyot Alemu. For Mr. Nega, the founder of many independent publications in Ethiopia, all of which have now been shut down, this is the eighth time authorities are persecuting him because of his work. Together with Ms. Alemu, a political columnist for the now-banned independent newspaper Feteh and a regular contributor to the online news outlet Ethiopian Review, he is now challenging the legislation on which he previously wrote critical opinion pieces where he questioned the way the law was being used to jail journalists.
Reeyot Alemu
Reeyot Alemu. Photo used with permission of owner.

Wednesday, October 16, 2013

ዓረና ትግራይንና አንድነት ፓርቲን በመደገፋቸው የከተማዋን ኗሪ ቀስቅሳችሃል በሚል በጽጥታ ሃይሎች የተያዙ ወጣቶች ያሉበት አድራሻ እስካሁን ድረስ አልታወቀም

ወጣቶቹ የፈጸሙት ምንም ዓይነት ወንጀል ባይኖርም ዓረና ትግራይንና አንድነት ፓርቲን በመደገፋቸው የከተማዋን ኗሪ ቀስቅሳችሃል በሚል መስከረማ 27,2006 ዓ/ም በስርዓቱ የጸጥታ ሃይሎች ታፍነው የተወሰዱ ዜጎች እስካሁን ድረስ ያሉበት አድራሻ በትክክል ካለመታወቁም በላይ የቀረበባቸው ክስ የለም፣ ከታፈኑት ዜጎች መካከል መምህር ስዓረ ፤ እንጂነር ነጋሲ ገብሩ፤ አቶ አንገሶም ተስፋይና ወ/ሮ ቅዱሳን ኣብርሃ (ነባር ታጋይ) ይገኙበታል፣ ይህ በእንዲህ እያለ በሽረ-እንዳስላሰ ከተማ ቀበሌ 03 ከጀርመን የህክምና ማEከል አከባቢ ዓረና ትግራይ አዲስ መስከረም 24,2006 ዓ/ም ጽ/ቤት የከፈተ ሲሆን በስነስርዓቱ በርካታ የከተማዋ ኗሪ ህዝብ ተገኝቶ እንካን ደህና መጣችሁ በማለት በጽ/ቤት በከፍተኛ ክብር የባንዴራ ማውጣት ስነስርዓት ተሳትፋል፣ በመክፈቻው ስነስርዓት አምባገነኑ የIህአዴግ መንግስት ይውረድ ! ፤ ሙስና ይወገድ! ህጋዊና ዴሞካሲያዊ ስርዓት ይመስረት! የሚሉ ወቅታዊ መፈክሮች በጽ/ቤት በግልጽ ይታዩ ነበር::