አርቲስት ደበበ እሸቱ ባለው የፖለቲካ ተሳትፎ ምክንየት ብሔራዊ ትያትር እንዳይገኝ እና ስሙ እንዳይጠራ ተወሰነበት
አርቲስት ማለት በተፈጥሮ ያገኘውን ጸጋ ተጠቅሞ መልእቱን ማስተላለፍ የሚችል በስዕል፣ በሙዚቃ፣ በስነጽሁፍ፣
በቲያትር… ሊሆን ይችላል፡፡ አርቲስቶችም ይህን ጸጋ ተጠቅመው ሰዎችን በዙሪያቸው በማሰባሰብ ህልሞቻቸውን ወይም
ያለውን ነባራዊ ማህበራዊና ስነልቦናዊ ጉዳዮች እያነሱ ሰላምን አንድነትን ፍቅርን ይሰብካሉ፤ በስራዎቻቸው ሪፖርት
ያደርጋሉ፤ ይተንትናሉ፤ ይቀሰቅሰቀሉ፤ አንዳንድ ድብቅና የታፈኑ ጉዳዮችን ያላቸውን ፀጋ ተጠቅመውም ያጋልጣሉ፤ ብቻ
በአጠቃላይ አርቲስቶች ከማዝናናት በዘለለ በአንድ ማህበረሰብ ውስጥ […] …read more
No comments:
Post a Comment