የኦጋዴን ነጻ አውጪ ጦር የወያኔ የጦር ሰራዊት ድባቅ መምታቱን አስታወቀ::በድርድር ላይ ነን የሚሉት ወያኔ እና
ኦብነግ ከጎዴ አቅራቢያ በምትገኝ በአንዲት ከተማ ባደረጉት ውጊያ ከፍተኛ የሆን ውድመት በወያኔ ጦር ላይ መድረሱን
የኦጋዴን ፕሬስ ድህረገጾች ተናገሩ:: የአከባቢውን የኦጋዴን ነጻ አውጪ አመራሮችን ጠቅሰው እንዳሉት የኦብነግ
ተዋጊዎች በጎዴ አከባቢ በባንቱርድ ወረዳ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን ገልጸዋል::ቁጥራቸው እጅግ በርካታ የሆኑ እና
በአከባቢው ልዩ ፖሊስ ተብለው የሚጠሩ የወያኔ ወታደሮች ተገድለዋል: Minilik Salsawi:
No comments:
Post a Comment