Friday, October 18, 2013

የናይጄሪያ ቡድን የኢትዮጵያን እግር ካስ ፌደሬሽን ለፊፋ ከሰሰ

nigeria
የናይጄሪያ ቡድን በኢትዮጵያ ሆን ተብሎ በረሮ ባለው መኪና እንድንሄድ ተደርገናል እንዲሁም የትራፊክ መጨናቀቅ ገጥሞናል በተማጨሪም በሜዳ ውስጥ የውሃ መያዢዎችን በመወርወር እና የምንሄድበት መኪና ላይ በመወርወር አንገላተውናል በማለት የከሰሱ ሲሆን ደቡብ አፍሪካ በተካሄደው ጨዋታ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች በሰሩት ስህተት 5000 ዶላር ኢትዮጵያ የተቀጣች ሲሆን ከናይጄሪያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ ደጋፊዎች በወረወሩት ምክንያት በድጋሚ ፊፋ ከወሰነ ልትቀጣ እንደምትችል ተገልጻል፡፡
የሸገር የዜና ምንጭ እንደገለጸው የትራፊክ መጨናነቅ የደረሰው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጨዋታው ቦታ ለመገኝት በምጣታቸው ምክንያት የትራፊክ መጨናቀቅ ሊደርስ እንደቻለ ሲሆን ባስም ቢሆን ሰላም ባስ እንደተጔጔዙ ገለጸል፡፡

No comments:

Post a Comment