Friday, October 18, 2013

የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ፤ ብሦትና ግጭት

በምዕራብ ትግሪይ በአዲ ሃርሽ እና አዲ ዐይኒ መጠለያ ሠፈሮች ውስጥ የሚገኙ የኤርትራ ስደተኞች ይደርስብናል የሚሏቸውን በደሎች ያሰሙበትን፣ መብቶቻቸው እንዲከበሩ የጠየቁበትን ሰልፍ በቅርቡ አድርገዋል፡፡ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረ ግጭት ሕይወት ጠፍቷል፤ ሰው ተጎድቷል፡፡
የኤርትራ ስደተኞች በአዲ ሃርሽ አሠራሩ ለሙስና የሚመች እንዳልሆነ የሚናገረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጉዳዩን በቅርብ እያጠና መሆኑን ገልጿል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የኤርትራ ስደተኞች በኢትዮጵያ፤ ብሦትና ግጭት

No comments:

Post a Comment