Saturday, November 2, 2013

ሰበር ዜና ኮሜዲያን ፍልፍሉ ድብደባ ተፈጸመበት !

sss ኮሜዲያኑ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በታዲያስ አዲስ (የሰይፉ ፋንታሁን) የሬድዮ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ እንደተናገረው ከሚስቱና ከሚስቱ እህት ጋር ሆኖ ለመዝናናት ወደፒያሳ በወጣበት ወቅት በደንበኛ በተደራጁ ዘራፊዎች እንደተደበደበና በአፉ ዙሪያ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት መሆኑን እና አያይዞም ሁለተኛ ጥርሱንም እንዳጣ ተናግሯል። በእውነት ያሳዝናል በገዛ ወገን ላይ እንዲህ አይነት ጥቃት ምን የሚሉት ነው። ለማንኛውም ፍልፍሉ በደረሰብህ አደጋ አይዞን !!

No comments:

Post a Comment