በወያኔ የደህንነት መስሪያ ቤት የታቀደው የግንቦት 7 አመራሮች ላይና በሌሎች በኤርትራ በሚገኙት ተቃዋሚዎች ላይ ያልተሳካው የመግደል ሙከራ
እውነተኛ መረጃዎችን ለኢትዮጵያኑች በማቅረብ የታወቀው የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ(ESAT )ባሳለፍነው
ሳምንት መጨረሻ ባስተላለፈው ሰባር ዜና የግንቦት 7 ንቅናቄ ዋና ጸሐፊ የሆኑትን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌን
እንዲሁም የግንቦት 7 ሕዝባዊ ሐይል ባለ ስልጣናትን ለመግደል በታቀደው የወያኔ ኦ ሚሊኒየም ዘመቻ መክሸፉን
ማቅረቡ ይታወሳል ዛሬ ከሞላ ጎደል ጋዜጠኛ ሴሳይ አጌና እና መሳይ መኮንን በእፍታ ዝግጅታቸው ለኛ በሚገባ ሁኔታ
አቅርበውታል እንከታተለው።
No comments:
Post a Comment