Monday, December 16, 2013

የማለዳ ወግ … ስደተኛው ዘፋኝ በሳውዲ በርሃ …(ከጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ)

December 16, 2013የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ እግር በጣለኝ የሳውዲ የቀለጡ በርሃዎች ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ። ላፍታም ቢሆን ጊዜ ሰጥቸ እየኑሩት ስላለው ኑሮ ፣ እየገፉት ስላለው ክፉም ደግ ተሞክሮ እጠይቃቸዋለሁ አንድም ሳይደብቁ የሆድ የሆዳቸውን ያጫውቱኛል …
እለተ ቅዳሜ በማለዳው ያቀናሁት በያንቦና በጅዳ መካከል በምትገኝ የዋዲ በርሃ ዙሪያ ነበር ። አየሩ ተቀያይሯል ፣ ከዚህ ቀደም ወደዚህ ቦታ ሳመራ እንደ እሳት ነበልባል የሚጋረፈው ሙቀት ዛሬ የለም ። ለስራ ወዳቀናሁበት በድቅድቁ በርሃ ላይ በተሰራው የድንጋይ መከስከሻ ፋብሪካ እንደደረስኩ አንድ መልከ መልካም ወንድም የግቢውን በር ከፍቶልኝ ለመግባት ወዴት መሄድ እንደምፈልግ የጠየቀኝ ወጣት ሃበሻ ለመሆኑ ቅንጣት ያህል አልተጠራጠርኩምና የሚጠይቀኝን ትቸ እኔው ጠየቅኩት “ሃበሻ ነህ! ” ነበር ያልኩ ። ይህን ስጠይቀው እንደ መሽኮርመም እና እንደመሳቅ እያለ “አዎ ሃበሻ ነኝ ፣ ኢትዮጵያዊ! ” ሲል መለሰልኝ! ብዙ ሃበሾች አላችሁ? ስል ጥያቄየን ቀጠልኩ “አዎ አምስት ሃበሾች አለን! ” አለኝ ፈገግ እያለ … በአሻጋሪ መምጣቴን የሚጠብቅ የፋብሪካው ሃላፊ “አስገባው ፣ አስገባው! ” ሲል ፍልቅልቁ ወንድም ተደናግጦ በወራጅ ብረት እንደነገሩ የተዘጋውን የግቢ ብረት አጥር ከፍቶልን እኔና የስራ ባልደረባ ረዳቴ የፊሊፒን ዜጋው ግላዲ ወደ ግቢው ስንገባ በመስኮት በኩል አንገቴን ወጣ አድርጌ ስራየን ከዋውኘ እንደማገኘው ቃል ገብቸለት ወደ ውስጥ ገባሁ …Saudi Arabia, Nebyu Sirak
ሱዳኑ የፋብሪካ ሃላፊ ከድንጋዩ መፍጫ የቅርብ ርቀት ካለው ጋራጅ አጠገብ ከተሰራች ባለሁለትና ሶስት ዛኒጋባ ቆርቆሮ ቤት ወጥቶ ሞቅ ያለ ሰላምታ ሰጥቶ ተቀበለን ። ድንጋዩን እየከሰከሰ ጠጠር የሚያደርገው ፋብሪካ ነጭ አመድ ወደ ሰማይ እየተፋ የጓራል …ዲንጋው እየተፈጨ ጠጠር እየተሰራ መሆኑ ነው! የመንገድ መደልደያ ፣ የምንገድ መጥረጊያ እና የመንገድ ማለስለሻ ዳምጤ ከባባድ የኮንስትራክሽን መኪኖችን ጨምሮ ጥገና የሚያስፈልጋቸው መኪኖች ጋራጁን አጨናንቀውታል … ከጋራጁ ጀርባ ደግሞ እኛ መመርመር ያከብን የተሽከርካሪ ጎማ መአት ተከምሯል። …አምስት የተባሉትን ሃበሾች አግኝቸ እስካዎጋቸው ቋምጫለሁ …የፊት የፊቱን እያስቀረብኩ ለፊሊፒኑ አጋሬ ምን መስራት እንዳለበት በማሳወቅ ስራውን አጣድፊ ግን በአግባቡ መርምሬ እንደጨረስኩት ሌሎች ሁለት ሃበሾች ሃበሻ ወንድማቸው መምጣቴን ሰምተው ኖሮ በፈገግታ እየተፍለቀለቁ መጥተው ሰላምታ ተለዋዎጥን …
ሃበሻ ዝር በማይልበት በርሃ ያገኙኝን ወንድም እነርሱም ሊያስተናግዱ ሊያጫውቱኝ እንደቋመጡ አልጠፋኝም … በተንቀሳቃሽ ኮንቴነር በፋይዚት ግሩም ሆና የተሰራቸው ማረፊያ ቤት ከጋራጁ የቅርብ ርቀር ትገኛለች ። አቧራ የጎረሰውን እጀን ሳልተጠብ በበርሃው ወዳገኘኋቸው ወንድሞች ማረፊያ ቤት አመራሁ … ረመድ ረመድ እያልኩ ከመድረሴ ወንድሞቸ በደስታ እየተፍለቀለቁ ግማሽ መንገድ ላይ ተቀበሉኝ ! ጠባቧ ቤት ማረፊያ ቤት ብቻ እንዳልሆነች ከበር የተደረደሩትን ጫማዎች ስመለከት ገባኝና ጫማየን አውልቄ “ቤት ለእንቦሳ! ” ብየ ዘው ብየ ገባሁ… ቤቷ ጽድት ያለች ናት … ሶስት አልጋዎች በሶስቱ የቤቱ ማዕዘኖች ጥግ ይዘው ተዘርግተዋል ። የተቀበሉኝ ወንድሞቸ ሶስት ሲሆኑ ዘግየት ብሎ ሌላ ወንድም ገባ … አምስተኛው ወንድም የት እንዳለ ስጠይቅ እሱ ስራ ላይ እንደሆነ ገለጹልኝ። ሁላችንም የምናወራው ከአልጋዎች ላይ ተቀምጠን ነው ። እንደገባኝ ከሆነ አልጋዎች ይተኛባቸዋል ብቻ ሳይሆን በመቀመጫነት ያገለግላሉ! … ጫዎታችን ከመጀመራችን በፊት እጀን ለመታጠብ ውሃ ቢጤ ስጠይቅ ድምጹ ጎርነን ያለው “ሸዋንግዛው እባላለሁ!” ብሎ የተዋወቀኝ ወንድም በእጅ ከምትያዝ ማቀዝቀዣ ውሃ ይዞ ወደ ” በር ላይ ላስታጥብህ! ” ብሎ ግማሽ ጎኔን ከበሩበወጣ አድርጌ እንደነገሩ ጣቶችን ውሃ አስነካሁ ብል ይሻላል ፣ ብቻ ታጠብኩ ።


ወጋችን የጀመርነው በድፍኑ አበሻ ሁኘ እንጅ ማንነቴን የተረዳ ሰው የለም! ብዙ የህይወት ልምዳቸውንና ስለስራቸው ስለተመለከቱት የቴክኒክ ስራየ ፣ ሱዳኑበሲጠራኝ ስለሰሙት የእንጀራ ስሜና ስለ አጠቃላይ የሳውዲ ህይወት እንዳንፈራራ ፣ እንዳንደባበቅ ፣ እንደ መተዋወቂያ አወራን … ጋዜጠኛ መሆኔን ትንፍሽ ሳልል “ራዲዮ ትሰማላችሁ ፣ ኢንተርኔት ፊስ ቡክ ትከታተላላችሁ? ” በማለት ደጋግሜ ጠየቅኳቸው! አዎንታቸወን ገለጹልኝ ። ስሜን የእኔ ነው ሳልል ታውቁታላችሁ? ስላቸው አዎንታቸውን በዝርዝር ገለጹልኝ! ስገባ በር የከፈተልኝ እያሱና የቀሩት ሁለት ያህሉ የፊስ ቡክ ጓደኛው እንደሆኑ በኩራት በመግለጽ በቅትቡ የለቀቃቸውን የራዲዮ መጠይቆች እያነሱ የሚያውቁትን ሰው ስም ስላነሳሁላቸው በደስታ ብዙ አወሩኝ! … እንዲህ ጥቂት ከቀጠልን በኋላ ግን እነርሱ እዚህ ስላደረሳቸው መንገድ መጠየቅ ጀመርኩ ! ሁሉም የሆነውን ሁሉ ሲያጫውቱኝ ጫፍጫፉን ያወጋኝ ታሪክ ሳበኝ! ” አበባ ተሸልሜ በጭብጨባ የተሸኘሁ ዘፋኝ ነበርኩ !” ያለኝ ድምጸ ጎርናናው የሸዋንግዛው ታሪክ ልቤን ነካው … ብዙም ሳልቆይ ግን የእውነተኛው አለም ማንነቴን ገላልጨ ሳጫውታቸው ነገሮት ተቀያየሩ! … በጣም ተገረሙ! ብዙ ተጫወትን … ለዛሬ እንዳላደክማችሁ በሚል በሳውዲ በርሃ ስላገኘሁት ወንድም ትኩረቴን ላድርግና ላጫውታችሁ …
ሸዋንግዛው እና ከቀሩት ጓደኞቹ ሃገር ቤት አይተዋወቁም ። ዳሩ ግን ድህነት ፣ የኑሮ ውድነት ፣ የማደግ የመመንደግ ፍላጎት በቁንጮዋ ነዳጅ አምራች ሀገር በሳውዲ አንድ በርሃ ሳውዲ በርሃ ላይ አገናኝቷቸዋል ! … ከሁሉም ወንድሞች ይልቅ ዘፋኙን ስደተኛ ሸዋንግዛውን እዚህ ያደረሰ መንገድ ለማወቅ ጓጉቻለሁ! እናም ላፍታ ከዘፋኙ ወንድም ጋር የሆድ የሆዳችን እድሉን አገኝንና ላፍታ አወጋን … ከሸዋንግዛው ንጉሱ ይባላል ፣ እድሜው በአርባወቹ ውስጥ እንጅ ከዚያ የማይዘል ዘፋኝ መሆኑን ሲያንጎራጉር ከተቀረጻቸው ድምጾች ብቻ ሳይሆነ የተለቀቀውን ነጠላ ዜማ ሰምቸ ለመረዳት ጊዜ አልወሰደብኝም … “ዘመኑ የዘፋኝ ነው” በሚባልበት ዘመን ድምጸ መረዋውን ዘፋኝ ወደ ሳውዲ ምን አመጣው ? በሚል ባለጉዳዩ ስደተኛ ዘፋኝ ጠየቅኩት … መልሶልኛል ….
ሸዋንግዛው ንጉሴ በቀድሞው የአርሲ ክፍለ ከሃገር ሎዴ ኤዶሳ በሚባል አከቀባቢ በአንድ መንደር ተወለደ። የሙዚቃ ጥበብ ገና በብላቴና እድሜው የለከፈችው ሸዋንግዛው በሎዴ አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርቱን ሲከታተል ጥበብ አብራው አደገች ። በሎዴ የትምህርይ ቤት ኪነት ለመመረጠረም ተሰጥኦ ያደለው ተርገብጋቢ ድምጽ ተሰጥኦውን ደገፈው እናም የቀደሙትን ዜማ እያነሳሳ ሲለው የራሱን እየገጠመና እያንጎራጎረ ህይወት በፈለገችው መንገድ ትጓዝ ዘንድ ሸዋ ብርታት አገኘ። ብዙም ሳይቆይ ታዳጊው ሽዋንዳኝ ከትምህት ቤት ወደ ወረዳ ኪነት ከፍ እያለ ሄደ … ከወርቁ ቢቂላ ( በኋላ ከሃይሌ ገ/ስላሴ ጋር አለም አቀፍ ሩጫን ይሮጥ ነበር) ታዳጊ እያለ የሙዚቃ ዝንባሌ ስለነበረው በአርሲ ሎዴ የወረዳ ኪነት አብረው እንደሰሩ ሸዋ ሩቅ ተጉዞ ዘርዘር ያለ ትዝታውን በአስደሳቹ ፈገግ እያለ በአስደሳቹ ትዝታ ፈገግ እያለ አጫውቶኛል … ሸዋንዳንኝ በወረዳው ኪነት ቡድን ተግቶ እየሰራ ባለበት ወቅትም ወደ ክፍለ ሃገር ኪነት ቡድን ለመምረጥ በተደረገ ውድድር ከወረዳ ወደ አርሲ ክፍለ ሃገር ቢመረጥም የወረዳው ሃላፊዎች በቅንነት “ልጃችን አሰልጥለን አንሰጥም !” በማለታቸው ወጣቱ በሙያው ርቆ የመሄድ ስሜቱ ተጎዳ ! እናም በብስጭት ወደ ውትድርና አለም ገባ ።

ሸዋንግዛው ማንጎራጎሩን ባንድ በኩል በሌላ በኩል ሳይወድ በተጎዳ ስሜት ገፋፊነት የገባበትን የውትድርና ስልጠና ወሰደ። ቀን ቀንን ሲወልድ ግን ውትድርናው ወደ ጦር ሜዳ ሳይሆን ወደ አሳደገው የሙዚቃ ጥበብ ዶለው ! በብስጭት የተጎዳኘው የውትድርና ስልጠና እንደጨረሰ የባሌ ሸዌ የጦር እዝ ማዕከል የኪነት ቡድን አባል ለመሆን ጊዜ አልፈጀበትም ። በጦሩ የኪነት ቡድን በመስራት ላይ እንዳለ የደርግን ስርአት የሚታገለው የኢህአዴግ ጦር ወደ ከተማዎች እየገፋ ሲመጣ የኪነት ቡድኑ ወደ ሲዳሞ በመሄድ ሌላ ተጨማሪ የመከላከል ስልጠና እንዲያደርግ ሲታዘዝ ከጓዶቹ ጋር ስልጠናውን ወሰደ። ከዚያም ድልድሉ ወደ ሞያሌ ሆነና ወደ ዚያው አመራ። በጭንቁ ቀን ያልተለየው የጥበብ አውሌ ማንጎራጎሩን ስላላስቆመው እንቅስቃሴውን ያዩ የሰራዊቱ አባላት ሸዋንግዛው የደቡብ እዝ ኦርኬስትራ ቡድን እንዲቀላቀል ግፊት አድርገው እንዲመረጥ ቢያደርጉም አሁንም የጦር አዛዡ ” ሸዋግዛውን ወደ

ደቡብ እዝ አልለቀውም! ” በማለታቸው እድሉ ተጨናገፈ። ይህም ሲሆን ዳግም እክል የገጠመው ዘፋኙ ወጣት ተስፋ አልቆረጠም። ሙዚቃው እንቢ ቢለው በልጅነት ወደ ሚወደው ሌላ ሙያ አጋደለ። ባለበት ብርጌድ የእግር ኳስ ብቃቱን አስመስክሮ እግር ኳስ መጫወቱን በደስታ ተቀላቀለ ! በወቅቱ ኳሱም ተሳክቶለት ኮከብ ኳስ አግቢ በመሆን ተመርጦ እንደነበረ ሲያጫውተኝ ህይወት በትግል እንደምትፈተን አሸንፎም መውጣት ግዴታ እንደሆነ በፈገግታ እየገለጸልኝ ነበር ። ኢህአዴግ መላ ሃገሯን ሲቆጣጠር ጦሩ ፈረሰና ከሞያሌ ወደ ኬንያ የገባው ሸዋንግዛው እና የቀረው ስደተኛው በቀይ መስቀል ትብብር ወደ ሃገር ቤት ሲገባ ቤተሰቦቹን ከጠየቀ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ገባ ።

አዲስ አበባ ለአርሲው ተወላጅ ለሸዋንግዛው የተመቸች ነበረች። በተለይም በልጅነት የተለከፋት ሙዚቃ የሚያጎለብትበት ብቸኛ እድል አገኘ ። እናም በየምሺት ቤቶች “ከተፋ ቤቶች” ተሰማርቶ ምሽቱን እያደመቀ እና ራሱንና ቤተሰቦቹን በመርዳት መስራት ጀመረ ። ባለትዳር የሆነው ሸዋንዳኝ በምሽት ስራው በአሁኑ ሰአት ታዋቂ ከሆኑ ዘፋኞች ጋር እኩል ድምጽ ማጉያን ተጋርቶ በጥበብ ተናኝቷል ! ይህም ሁሉ ሆኖ ፣ ይህንን የከበደ መንገድ ተጉዶ ሸዋንዳኝ ከልጅነት እስከ እውቀት ሙጥኝ ያላት የተለከፈባት ጥበብ አዳብሮ የራሱን ወጥ ዘፈን ለማውጣት አልሆንልህ እያለው መቸገሩ አልቀረም። ሸዋንግዛው እንዲህ እየሆነ ህይወትን ሲገፋ ለማደግ የሚያደርገው ግብግብ ባያሸበርከውም እንዳደከመው ሳይደብቅ አጫውቶኛል። የጥበብ አውሌ ብቻዋን ከተዘፈቀበት ድህነት ራሱን ቀና አላደረገችውም! ይህ እንዳይሆን ፣ በሰው ሰራሽ በጥበብ ላይ የሚሰራ ደባ እየደሰቀው መፈናፈኛ እንዳሳጣው ሸዋንግዛው ይናገራል ! በተለይም “ከከተፋው” ዘፋኝነት ጎን ለጎን ብዙዎችን ዘፋኞች ያሳወቀውን ነጠላ ዜማ ግጥምና ዜማውን ራሱ ደርሶ ቢያወጣም ሃገር ስራውን እንዳያውቅለት ጫና ፈጣሪዎች አላገዙትምና ድንቅ የባህል ዘፈኑ ሳይደመጥለት እንደቀረ ዜማዋን እንድሰማት በመጋበዝ ሸዋ ብዙ አጫወተኝ። በሙዚቀኞች መካከል ውስጥ ለውስጥ የሚሰራውን “የቲፎዞ ” ድጋፍ ፣ አንዳንድ የሃገር ቤት ኤፍ ኤም ራዲዮ ጋዜጠኞችን ሙስና የማይለየው ድጋፍ ግልጥልጥ አድርገው ካወሩት ጉዳዩ ብዙ እንደሆነ ከዚህ በፊት የማውቀውን ታሪክ ሸዋንግዛው መትቶታልና በግላጭ አጫውቶኛል! …

ሸዋን ሳውዲ አረቢያ ስላደረሰው መንገድ እና የወደፊት ህልሙ እንዲያጫውተኝ ጠይቄው እንዲህ አለኝ ” ነጠላ ዜማው አልሳካ ሲለኝ ድህነቱንና የኑሮ ውድነቱን ለማሸነፍ እንዳልቻልኩ የገባት ጅዳ የምትኖረው እህቴ በኮንትራት ስራ እንድመጣ አመቻቸችልኝ። ተሳክቶም ልክ የዛሬ 11 ወር ወደ ሳውደሀ አረቢያ በኮንትራት ስራ መጣሁ ። በዘፈን ብዙዎች ይሳላካላቸዋል ። እኔ የእድል ጉዳይ ሆኖ አልተሳካልኝም ። ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ። የመጣውን መቀበል እንጅ አላማርረውም። አሁን የምሰራው ሮለር በሃገራችን ዳምጤ የሚባለው የኮንስትራክሽን መኪና እየነዳሁ በርሃውን ማቅመናት ነው ። በቃ ህይዎት እዚህ አድርሶኛል! እንደኔ ሃሳብና ህልም ከሆነ እንደምንም የሁለት አመት ኮንትራቴን ጨርሸና ገንዘቤን ሰብስቤ እግዚአብሄር ብሎ የሙዚቃዋ አድባር ከጠራችኝ ወደ ሙዚቃው መመለስ ነው ሃሳቤ፣ ካልሆነ የማገኛትን ይዠ ቤተሰቤንና ራሴን እየረዳሁ በሃገሬ መኖር ነው የምፈልገው! ለእስካሁኑ እግዚአብሔር ይመስገን! ወደፊትም እሱ ያውቃል! ” በማለት መልሶልኛል።

ሸዋንግዛው “ይሻላል እንደሁ! ” ብሎ ስራውን በኮንትራት ከመጣ ቀን ጀምሮ ስራውን የበርሃውን ቃጠሎ ተቋቁሞ ከጓደኞቹ ጋር እየሰራ ቢሆንም ደመወዝ አከፋፈሉ ቅሬታ አንዳለው ፈተና እንደሆነበት ገልጾልኛል። ከሸዋንግዛው ጋር በነበረን ቆይታ በበርሃው ውሎ አዳር ስለሚለከታቸው በእረኝነት ተቀጥረው ስለሚገፉ ኢትዮጵያውያን ይዞታ ሲያጫውተኝ ” የእኛን ተወው ደህና ነው ፣ የእረኛ ወንድሞቻችነወ ህይወት ብታየው ያሳዝናል፣ ሃበሾችን ከሩቅ ታውቃቸዋለህ። ስናናግራቸው ደስተኛ እንዳልሆኑ ይገልጹልናል። ወደ ሃገር ቤት እንዳይመለሱ ከድህነትና ኑሮ ውድነቱ በተጨማሪ ያላቸውን ቅሪት አንጠፍጥፈው ተሰደዋልና ምነወ ይዘን እንግባ ? ይሉሃል ! ምን ትላቸዋለህ? ያ ያ ስላለ እንጅ ከኢትዮጵያ መጥተህ በበርሃው ውሃ እየተጠማህ የመንጋ በግ ፍየልና ግመል እረኛ ሆነህ ኑሮን መግፋት ይከብዳል። ታለቅሳለህ! ” ሲል ፊቱን በሃዘን ክችመወ አድርጎ አዘወኖ አሳዘነኝ … አዎ እኔም በአካል ተገኘወቸ ያየሁትና ዛሬ በርሃ ላይ ባገኘሁት ዘፋኝ የተገለጸልኝ ህይወት በእርግጥም ያሳዝናል! ያማል! ስሜትን የሚገለወጸው አይሆንም …ብቻ በባለጸጋ አረቦች ሃገር ከአረቦቹ ጓዳ ፣ እስከ ደራው ከተማና በርሃው የእኛ ህይዎት ሲሰሙት ውለው ቢያድሩ ተነግሮ አያልቅምና በዚሁ ልግታው ወደ በርሃው ውሎ የመጨረሻ ምዕራፍ ላቅና…

ከሸዋንዳኝና ከጓደኞቹ የነበረኝ አጭር ቆይታ ታለቅ የጽናትን እና ዥጉርጉሩን ህይዎት የተረዳሁበት መልካም አጋጣሚ ሆኗልና እዚያው ውየ ባድር ደስታየ በሆነ ነበር … ያ እንዳይሆን የእንጀራ እና የህይወት ጉዳይ አልፈቀደልኝም! እናም መለያየት ግድ ሆነ በሳውዲ ራብቅ በርሃ ላይ ያገኘሁትን ዘፋኙን ሸዋንዳኝ እና ጓኞቹን ስለያቸው በፍቅር ተሳስቀን እና ተቃቅፈን ተሳስመን ነበር ደግሜ ልጎበኛቸው ቃል በመግባት … ሸዋንዳኝን ስለየው ያቀበለኝን ባንድ ወቅት ሰርቷት በህዝብ ጀሮ ያልደረሰችውን “ሸዋ ጥበብ ያውቃል! ” ነጠላ ዜማው እየኮመኮምኩ በርሃውን ለቅቄ ወደ ጅዳ መገስገስ ጀመርኩ … በሸዋ ” ሸዋ ጥበብ ያውቃል !” ደምቄ …
” ከወዲያ ከወዲህ ስታንገላታኝ

ይህች የመንዝ ልጅ አስራ ልትፈታኝ ቃሌ አይታጠፍም የመጣው ቢመጣ
እንዳሻት ታድርገኝ አላበዛም ጣጣ ” ይለዋል … በጥበቡ የሸዋን ጉብል የከበደ ፍቅር ሲገልጸው ….
ምንጃርኛውን ያሚያስደስተው ሞቅ ደመቅ ባለው ቅንብርና ዜማ የታጀበ ብቻ በመሆኑ አይደለም! የሸዋ ግጥሞች መልዕክት አላቸው …

የእንጀራ ነገር ሆኖብኝ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ ፣ እጓዛለሁ … እንደጨው ተበትነናልና ስፍር ቁጥር የሌላቸው ወገኖቸን በየሔድኩበት ከተማ ፣ በቀለጡ በርሃዎች እና መንደሮችም ወንድም እህቶቸን አገኛለሁ ! እንዲህ በማለዳ ወጌ ወጋወጉን ለተሞክሮ ሳካፍላችሁ ደግሞ ደስታ ይሰማኛል ! ህይዎት እንዲህ ይኖራል …
ሰላም
ነቢዩ ሲራክ

33 comments:

  1. Driver Toolkit Key Download correct away conveys the up to dated administrator motorists alongside one another with your P C. Driver toolkit is incredible software and also the elements goods performs not well it is designed because of the procure which makes erroneous installations of driver and way more experienced driver variations. Driver Toolkit 8.five has 8,000,000 has an entity with the databases, included Software board, Seem card, Video card, Network adapter, Modem, Mouse, keyboard, Scanner, printer and products of digital.


    You could have very good choice to update complete motorists with each other with Driver toolkit. Extensive motorists are indicated the motorists are organizing variations and WHQL variations and these are generally used to no utilization of further security and properly matched up involved with Driver Toolkit scans PC merchandise and methods and figure out the best motorists with each other using your software enhance great association of Driver.

    ReplyDelete
  2. Birthday Wishes: Best Joyful Birthday Wishes, SMS and Messages 2020


    On the lookout for Glad Birthday Greetings To My Wife, jokes and photographs to put a smile on someone’s encounter on their own birthday? Whether it is for him or for her, a buddy or maybe a colleague, or possibly even a belated birthday want, we have bought you included with our giant assortment of amusing birthday wishes.
    Compose them in birthday playing cards, send them by SMS or email, or message an individual on Fb or Twitter. It does not matter how you send one of these funny wishes you are sure to brighten their birthday and make them chuckle!


    Use these quick-links to leap to a specified part, or scroll down the website page to view the complete collection of funny birthday quotes and wishes.
    Sending birthday greetings is now a needed custom in modern times. It may possibly be hard to find the most perfect birthday would like to the wonderful birthday boy or girl notably, with countless options. Don’t strain out more than what to write down inside of a birthday card.

    ReplyDelete
  3. Most excellent Battery Operated Christmas Lights Comments (Curtain String Lights) And Choosing Tactics


    Battery operated Christmas lights, which includes an assortment of battery operated LED lights, battery operated mini lights, and battery candles, enable Christmas decorating arrive at a brand new level of flexibility. Crafts, fireplace and window decor will all advantage from Battery Operated Lights this yuletide year.
    Under no circumstances hide extension cords again, or worry about tripping in excess of cords. Best Battery Powered Christmas Lights deliver the results miracles in a multitude of places of decorating and getaway celebrations, and some have even made use of battery mini lights to illuminate their shirts for just a number of situations contacting for a thing diverse!

    ReplyDelete
  4. eset-nod32-antivirus-license-key-full the list of features of Bitcoin Monitoring, Banking Protection, and Control. ESET's user interface is better and newer this season. We think last year's version is more. NOD32 Antivirus, the firm also supplies other products to meet different requirements classification.
    new crack

    ReplyDelete
  5. Excellent post.I was looking for this certain information for a very long time.
    I was checking constantly this blog and I am impressed!
    iMindMap Crackfor capturing ideas and working directly to solve problems. Mind maps pull ideas from your heart after capturing road styles and gifts without compromising.
    ZBrush Crack provides an arsenal of tools to help with this task, ensuring that no matter what you have in mind, there is a way to get the perfect foundation and then move on to the next level. The best known of these systems is explained here.

    ReplyDelete
  6. Excellent post, I conceive site owners need to learn a whole lot from this site it's really user-friendly......
    movavi screen capture
    iexplorer registration code

    ReplyDelete
  7. Thanks for sharing such great information, I highly appreciate your hard-working skills which are quite beneficial for me. Cyberghost Vpn Crack

    ReplyDelete
  8. My cousin recommended this website to me. I'm not certain if
    He wrote this post since no one else knows as much about my condition as he does.
    You're incredible! Thanks!
    pixologic zbrush crack
    uninstall tool crack
    cyberghost vpn crack
    acronis true image crack

    ReplyDelete
  9. Create message. Keep posting this kind of information on your blog.
    I am very impressed with your site.
    Hi, you've done a great job. I will definitely dig in and personally recommend it to my friends.
    I am sure they will find this site useful.
    cubase pro crack
    airserver crack
    cobra driver pack
    system mechanic pro crack

    ReplyDelete
  10. Your site has a great design. Colors and themes that appear!
    Is this your job? Please answer again because I want to build it myself.
    and I want to know where you are on this page
    The item's name comes from this location.
    Honestly,
    fileviewpro crack
    antares autotune pro crack
    daemon tools ultra crack
    spss crack

    ReplyDelete
  11. I guess I am the only one who came here to share my very own experience. Guess what!? I am using my laptop for almost the past 2 years, but I had no idea of solving some basic issues. But thankfully, I recently visited a website named vstworld.net that has explained an easy way to install all VST Crack Softwares free Download for Windows sand Mac.
    LanSweeper Crack
    MiniTool Power Data Recovery Crack
    Revo Uninstaller Pro Crack
    Euro Truck Simulator 2 Pro Crack
    Reimage Pc Repair Crack

    ReplyDelete
  12. I really like your post because this post is very helpful to me and it gives me a new perspective.

    Borderlands 3 Crack
    stellaris federations v2 7 1 crack

    ReplyDelete
  13. Nice information. I’ve bookmarked your site, and I’m adding your RSS feeds to my Google account to get updates instantly. Total Commander Key

    ReplyDelete
  14. I'm going to Brussels.
    I will be grateful if you will continue to do so in the future.
    Most people will benefit from your writing.
    Hooray, I'm still visiting, how are you all? This post hosted on this website is really interesting. Your way of talking about everything in this paragraph is very fun, individually.
    it's easy to understand, thanks
    much more.
    wonder share dr fone crack
    tsr watermark image pro crack
    unhackme 2 crack
    free youtube download crack

    ReplyDelete
  15. I guess I am the only one who came here to share my very own experience. Guess what!? I am using my laptop for almost the

    past 6 years, but I had no idea of solving some basic issues. I do not know how to

    Download Cracked Pro Softwares
    But thankfully, I recently visited a website named Crack Softwares Free Download
    up4key.com
    Proxy Switcher Crack

    ReplyDelete
  16. I am very impressed with your post because this post is very beneficial for me and provide a new knowledge to me. this blog has detailed information, its much more to learn from your blog post.I would like to thank you for the effort you put into writing this page.
    I also hope that you will be able to check the same high-quality content later.Good work with the hard work you have done I appreciate your work thanks for sharing it. It Is very Wounder Full Post.This article is very helpful, I wondered about this amazing article.. This is very informative.
    “you are doing a great job, and give us up to dated information”.
    nch-switch-plus-crack/
    replay-media-catcher-crack/
    mobiledit-forensic-express-pro-crack-3/
    apeaksoft-android-toolkit-crack/
    tipard-blu-ray-converter-crack/

    ReplyDelete
  17. I am very impressed with your post because this post is very beneficial for me and provides new knowledge to me.
    Microsoft Power BI Desktop
    Autodesk 3ds Max
    RogueKiller

    ReplyDelete