Freedom for Ethiopians

Wednesday, November 20, 2013

ይሄው ባገሬ ላይ
   በግሩም ተ/ሀይማኖት 
አንተ በሰው ሀገር
እኔ በኔ ሰፈር
እኩል ተደበደብን
እኩል ተገደልን
እኩል ተወገርን
እየው እስኪ ብዛቱን
ከቦኝ የሞተ አንበሳውን
ላዬ ሊያሳርፈው ፍልጡን
እውነት እኔም ሀገሬ ነው
የሚፈልጡኝ እንዲገህ ከበው
አንተ የውሻ ሞት የሞትከው
እኔም በሀገሬ ውሻ 
      ሆኜ እስኪ እየው
ልዩነቱ…….
አንተ በባዕዳን እጅ..በባዕድ ሀገር
እኔ በወገኔ መሀል በኛ መንድር
ወንድሜ
 በሪያድ ተደብድበህ ተረግጠሀል
   ተገለሀል…ታስረሀል 
 ለካ አዲሳባም ሳዑዲ ሆኗል 
 ያንተ መጠቃት ቢያመኝ 
መደብደብ መወገርህ አሳዝኖኝ
ወገኔን ብዬ ላሰማ ድምጼን 
ይሄው ተከብቤ አየሁ መከራዬን
ምንድን ነው ልዩነት
        ሳዑዲና አዲሳባ
እዛም ሞት ድብደባ 
       እዚህም ሞት ድብደባ
Posted by Unknown at 3:42 PM
Email ThisBlogThis!Share to XShare to FacebookShare to Pinterest

No comments:

Post a Comment

Newer Post Older Post Home
Subscribe to: Post Comments (Atom)

Search This Blog

ginbot7

Unknown
View my complete profile

News

  • Abugida
  • Ecadforum
  • EMF
  • Ethiomedia

Blog Archive

  • 01/12 - 01/19 (4)
  • 12/15 - 12/22 (2)
  • 12/08 - 12/15 (14)
  • 12/01 - 12/08 (17)
  • 11/24 - 12/01 (28)
  • 11/17 - 11/24 (22)
  • 11/10 - 11/17 (13)
  • 11/03 - 11/10 (51)
  • 10/27 - 11/03 (82)
  • 10/20 - 10/27 (53)
  • 10/13 - 10/20 (73)
  • 10/06 - 10/13 (36)
  • 09/29 - 10/06 (30)
  • 09/22 - 09/29 (27)
  • 06/30 - 07/07 (8)
  • 06/23 - 06/30 (32)
  • 06/16 - 06/23 (45)
  • 06/09 - 06/16 (18)
  • 06/02 - 06/09 (3)
  • 05/26 - 06/02 (7)
  • 05/19 - 05/26 (2)
  • 05/12 - 05/19 (7)
  • 05/05 - 05/12 (3)
  • 04/28 - 05/05 (9)
  • 04/21 - 04/28 (7)
  • 04/14 - 04/21 (3)
  • 04/07 - 04/14 (13)
  • 03/31 - 04/07 (7)
  • 03/24 - 03/31 (1)
  • 03/17 - 03/24 (12)
  • 09/23 - 09/30 (4)

Total Pageviews

Watermark theme. Theme images by michaelmjc. Powered by Blogger.