Tuesday, October 15, 2013

“የስደተኛው ማስታወሻ” አዲስ መጽሀፍ ከተስፋዬ ገብረአብ

ከአንባብያን እየደረሱን ባሉት መረጃዎች መሰረት የተስፋዬ ገብረአብ “የስደተኛው ማስታወሻ” መጽሀፍ ሀገርን የሚጎዳ አንድነትን የሚሸረሽር ከፋፋይ መልዕክት ያለው በመሆኑ ከዚህ በሗላ ድረ-ገጻችን መጽሀፉን እንደማይዝ ልናሳውቅ እንወዳለን።
ጋዜጠኛና ደራሲ ተስፋዬ ገብረአብ “የስደተኛው ማስታወሻ” መጽሀፉን በነጻ እንዲነበብ ለቆታል። [ሙሉውን መጽሀፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ] ለአማራጭ አስፈንጣሪ [እዚህ ይጫኑ]
እንደማስገንዘቢያ፣ ድረ-ገጻችን ይህንን የተስፋዬ ገብረአብ አዲስ መጽሀፍ “የስደተኛው ማስታወሻ” አስፈንጣሪ ይዞ የሚቆየው አንባቢያን መጽሀፉን አንብበው ከሚሰጡት አስተያየቶች በመነሳት ይሆናል።
yesedetegnaw mastawesha tesfaye gebereab
***

No comments:

Post a Comment