Monday, October 28, 2013
የሙስሊሙ ህብረተሰብ የመከላከያ ሰራዊትና የፌደራል ፖሊስ አባላት በአንዋር መስጊዱ ግቢ ውስጥ መዋልና ማደር መጀመራቸውን ተቋወሙ፡፡
የሙስሊሙ
ማህበረሰብ ተወካዮች መንግስት ከሃይማኖት እጁን እንዲያስነሳና በመስጊዶች ውስጥ ወታዶሮችን እያሰማራ በነጻነት
ጸሎታችን እንዳናደርስ እንቅፋት እየፈጠረብን ነው በማለት ለሚመለከተው አካል ክስ ቢያቀርቡም የተሰጣቸው ምላሽ
የለም፣

No comments:
Post a Comment