በኖርዎይ የግንቦት7 ህዝባዊ ሃይልን ለመርዳት በ28 ሴፕቴምበር 2013 በተዘጋጀው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በደማቅና በአስገራሚ ሁኔታና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ

ይህንን ከፍተኛ አላፊነት በመሸከም ፕሮግራሙ ለዚህ መሳካት ያበቃችሁ ያአብይ ኮሚቴና የተለያዩ የሰብ ኮሚቴዎች አባላት፣ በተለያየ ቡድን ለስራው መሳካት የተሰለፋችሁ ወገኖች፣ በመላ አለም እንዲሁም በኖርዌይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን፣ ታላቅ ምስጋና ይድረሳችሁ፥፥
በማያያዝም በተደጋጋሚ እዚህ በኖርዌይ ምድር አከርካሪያቸው የተሰበረው የወያኔ ቡችሎች እና ሎሌዎች የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይልን የድጋፍ ፕሮግራም ለማስተጓጎል ያደረጉት ሙከራ በማህበረሰባችን ሙሉ የነቃ ተሳትፎና ክትትል ከንቱ ሊሆን ችሏል።
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ !!!
የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ
ኖርዌይ፣ ኦስሎ ሰፕቴምበር 29፣ 2013
No comments:
Post a Comment