Tuesday, October 29, 2013

የግብፅ ፀጥታ ኃይል ሙርሲን በመደገፍ ለተቃውሞ የወጣውን ተማሪ በአስለቃሽ ጭስ በተኑ

Flag of Egypt Français : Drapeau de l'Égypte አ...
Flag of Egypt Français : Drapeau de l’Égypte አማርኛ: የግብፅ ሰንደቅዓላማ Brezhoneg: Banniel Egipt Cymraeg: Baner yr Aifft Deutsch: Flagge Ägyptens Esperanto: Flago de Egiptio עברית: דגל מצרים Italiano: Bandiera dell’Egitto Taqbaylit: Asenǧaq n Maṣer Русский: Флаг Египта Soomaaliga: Calanka Masar Türkçe: Mısır Bayrağı 32px|alt=W3C|link=http://validator.w3.org/✓ The source code of this SVG is valid. Category:Valid SVG (Photo credit: Wikipedia)

ዜና – EGYPT የግብፅ ፀጥታ ኃይል ሙርሲን በመደገፍ ለተቃውሞ የወጣውን ተማሪ በአስለቃሽ ጭስ በተኑ በዛሬው ዕለት በሺዎች ይምቆጠሩ የአላዛር ዩኒቨርሲቲ ታማሪዎች በገፍ በመውጣት ራብያተል አዳውያ መስጊድ አጠገብ በምጋንጋው አደባባይ በመሰባሰብ ለሙርሲ ያላቸወን ደጋፍ በመግለፅ ወታደራውን መንግስት አወገዛዋል.;; ተማሪዎቹ ያካሄዱት ሠልፍ ሙርሲ ፍ/ቤት ለመቅረብ ያሣምንት ጊዜ ብቻ በቀረበት ወቅት ማድረጋቻው ብዙዎች አንደሚሉት ለ NOV 4 ታላቅ ተቃወሞ አካል አንደሆነ ያስባሉ ;; በእስር ላይ ያምጋንጉት ፕሬዝዳንት ሙሐመድ ሙርሲ ለፍረድ በሚቀርቡበት ቀን ብራዘርሁድና ሌሎች መፈንቅለ -መንግስቱን ሚቃወሙ ፓርቲዎች ጥምረት አገር አቀፍ ሠልፍ መጥራታቻአው ይታወሳል። የግብፅ የፖለቲካ ቀውስ ተባበሶ በቀጠለበት በአሁኑ ወቅት በተለምዶው የመንግስት ቀንደኛ ዳጋፍ ተብሎ የምታወቃው አንጋፋው የአላዛር ተቁአም ተማሪዎች ያነሱት አመፅ አነጋጋሪ እየሆነ ነው ;; ወታደራዊ አገዛዝ ይውደም ‘’ በማለት ተማሪዎቹ ወደ ራባልተል አደውያ በማቅናት አያሉ ናው የፀጥታ ኅይሉ በህይል አንድበጠኑ ያረጋው። የጦር ኃይሉ ወስጥ አዋቂ ምንቾች አንደምጠቅሙት በስናይ ያላው ተደጋጋሚ ጥቃት እና የተማሪዎች አመፅ ማየሉ ሙርሲን ወደ ሰልጣን ለመመለስ የምደረጋወን ግፊት ሚዛን የምያስዳፋ መሆኑን የገልፃሉ።

source: ፈዘኪር news & articles

No comments:

Post a Comment