Thursday, October 24, 2013

ሁሉም ይናገር ሁሉም ይደመጥ!! (ከአንተነህ መርዕድ እምሩ ቶሮንቶ)

October 24, 2013ከአንተነህ መርዕድ እምሩ ቶሮንቶ
በቶሮንቶና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ባለፈው እሁድ ኦክቶበር 13 ቀን 2013 ዓ ም ለሶስተኛ ጊዜ በደማቅ ሁኔታ በመሰባሰብ ኢሳትን የሚያጠናክር የገንዘብና ልዩ ልዩ ድጋፍ አድርገዋል። ወያኔ ከአገር አልፎ ውጭም የፈጠረውን ጊዜያዊ ፍርሃት ሰብሮ፣ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን የሚደረገውን ትግል ሁሉ ከወያኔ ባልተናነሰ በማደናቀፉ እርኩስ ተግባር የተካኑ የጨለማ ውስጥ ወገኖችም የፈጠሩትን አሉባልታ ከምንም ሳይቆጥር የመጣው ኢትዮጵያዊ ለአገሩ ነፃነት ማንኛውንም መስዋዕት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን ያረጋገጠበት ነበር። [ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ]
ESAT Toronto report
ESAT Toronto report, Abebe Gellaw, Berhanu Nega

No comments:

Post a Comment