ኡኦኡኡኡኡኦኡኡኡ
ብትጮሆስ ማን ሰምቶህ ማንስ ሊደርስልህ
አገር እንደሌለሽ ወገን እንደለለህ እሚያተርፈህ አተህ
ካገርህ ተሰደህ ያችን ሚስኪን ሃገር ነጸ አወጣብለህ
ያችን ሚስኪን እናት እርዳለሁ በልህ
የባእዳን ሃገር ባህሩ ሲበላህ
ኡኡኡኦኡ
ያንችን ወላጅ እናት አይኖዋን እንዲትልየው
ስማኳዋን ሳትጠግብህ ስደት የወጣህው
ስደት ሳይሆንልህ ባሀር የቀረህው
አላማህ ገብቶኛል ተረክቢሃለሁ
አደራህ አለበኝ እኔ አሳከዋለሁ ላገርየ ነጰነት ለማምየ ጉልበት እኔሆናታለሁ
የወያኔን ሴራ እኔ አከሽፈዋለሁ
የአንድነት ፋና እመልሰዋለሁ !!!!!!
የአንድነት ፍና እመልሰዋለሁ
ድል ለሀገራችን
ሞት ለወያኔ
Lemlem Andargie
No comments:
Post a Comment