Saturday, October 5, 2013

የነብስ አድን ጥረ እጅዎችዋን ዘርግታ
ለምን እናያለን እንዲው በዝምታ
ልጅ ድርስልኝ አውጣኝ ከመከራ
ወልጅ እንዲልወለድኩ አታርገኝ አደራ

አይዞሺ እናት ሀገር አይዞሺ እማማየ
ህመምሺ ህመሜ ጉዲትሺ ጉዲቴ
መሆኑን አወቃለሁ ህመምሺ አሞኛል ጉዲትሺ ጐድቶኛል
ከእንግዲህስ ወእያ ትግሉን መርጠናል

አምናለሁ ኮራለሁ በልጅች አላፍርም
እናተያለችሁ አልበታተንም
እንባየን አብሱት እርሀቤን አጥግቡት
ልጇች በነፃነት የሚቦርቆበት
እምነት በነፃነት የሚመለክበት
ዘርኝነት ጠፈቶ መኖር በአንድነት
ተነሱ ፍጠኑ እርሀቤን አጥግቡት ደስታየን መልሱት
አይዞሺ እናት ሀገር አይዞሺ እማማየ
ይህው ተነስተናል ባአንድነት በጋራ ከጐንሺሁነናል
ምርቃትሺን ስጭን ቆርጠን ተነስተናል
ይህው ተያይዘን ከጐንሺ ቁመናል
አስፈረውን ትግል ቀንበሩን ሰብርናል እምነት ሳይለያየን
ዘር ሳየበታትነን ባአንድነት በፍቅር ለትግል ውተናል
ርሀቡን ስቃዬን ቀለል ያርግላችሁ
ኢትዬጵያን ለማዳን ቆረጣችሁ የወጣችሁ
እግዜር በጥበቡ ይሁን ከጐናችሁ
አላህ በጥበቡ ይሁን ከጐናችሁ
ድል ለ ኢትዬጵያ ህዝቡ
ምት ለወያኔ
ለምለም  አንዳርግ  NORWAY OSLO

No comments:

Post a Comment