Thursday, September 26, 2013

“አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ)

“አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም፤ …ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው” ጃዋር መሐመድ (ቃለ-ምልልስ)

Hiber Radio Las Vegas’s avatar
ህብር ሬዲዮ ጃዋር መሐመድ <<ኦሮሞ ፈርስት>> ለሚል ስብሰባ በቬጋስ በተገኘበት ወቅት ቃለ መጠይቅ አድርገንለታል።
ከጃዋር መሐመድ አወዛጋቢ ሆኖ የወጣው ንግግሩንና በአሁኑ ወቅት በተለያየ ቦታ <<ኦሮሞ ፈርስት>> በሚል እያደረገ ያለውን እንቅስቃሴ መሰረት በማድረግ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል።

ጃዋር <<ኦሮሞነቴ ከኢትዮጵያዊነቴ ይቀድማል>> ማለቱን ተከትሎ የመጣው አስተያየት የአገሪቱን ፖለቲካ አርባ ዓመት ወደ ሁዋላ ጎትቷል ይላል ።እንዴት? በእነዚህና በሌሎች ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል።

<<..የሀይማኖት መቻቻል ለኔ የፖለቲካ ዘፈን ሳይሆን የቤተሰብ ጉዳይ ነው…>>

<<..የሀይማኖት መቻቻል ለኔ የፖለቲካ ዘፈን ሳይሆን የቤተሰብ ጉዳይ ነው…>>

<<…ይሄ ፖለቲካ ለካ ላይ ላዩን እንጂ ውስጡ ጥሬ ነው…>>

<<…አማራ የኦሮሞ ሕዝብ ጠላት አይደለም…>>

<<…የተዳፈነውን ቁስል የቀሰቀስነው እኛ አይደለንም ።…መወንጀል ያለበት ዘለፋ የከፈተብን ነው…>>

<<…ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፌዴራሊዝም የሕዝቦች የትግል ውጤት ነው…>>

<<እኔ ኦሮሞ ነኝ ማለቴ ካስቆጣው ሀይል ጋር አብሮ መስራት አይቻልም…በዛ አገር ጸረ ኦሮሞ አመለካከት አለ…>> ከጃዋር መሐመድ ንግግሮች ጥቂቶቹ (ሙሉውን ያዳምጡት)  http://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-
http://www.zehabesha.com
exclusive

No comments:

Post a Comment