ለመጭው ትውልድ – የተሻለ ሰላም፤ የበለፀገ ዓለም – ባራክ ኦባማ
“ሰዎች በሰላም ተቀምጠው ጭቅጭቆቻቸውን መፍታትና የጋራ ብልፅግናቸውን ማራመድ የመቻላቸው ነገር የማይታሰብ ይመስል ነበር፡፡ አስተሳሰባችንን መለወጥ እንድንችል ግን የሁለት የዓለም ጦርነቶችን ደም መፋሰስ ጠይቋል፡፡”
ዩናይትድ ስቴትስን ከሽብር ጥቃት መከላከል አስፈላጊ ነው ብለው ባመኑ ጊዜ ቀጥተኛ እርምጃ እንደሚወስዱና በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ያሉ የሃገራቸውን ጥቅሞች ለመጠበቅ የሚያስችል ወታደራዊን ጨምሮ ሙሉ ኃይል እንደሚያንቀሣቅሱ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ዛሬ ኒውዮርክ ላይ በተከፈተው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት 68ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአሥሮች ዓመታት ውስጥ ለዓለም ልዩነት ማምጣት መቻሉን ተናግረዋል፡፡
ለዝርዝሩ ከላይ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
ለመጭው ትውልድ – የተሻለ ሰላም፤ የበለፀገ ዓለም – ባራክ ኦባማ
ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለተመድ 68ኛው ጠቅላላ ጉባዔ ያደረጉት ንግግር ሙሉ ቃል፤ ማክሰኞ፣ መስከረም 14/2006 ዓ.ም፣ ኒው ዮርክ /እንግሊዝኛ/
No comments:
Post a Comment