Wednesday, June 19, 2013

“ሁለት ሳምንት አለፈ። ጥያቄዎቻችን አልተመለሱም።” ክዳኮታ የጥናት ማእከል

“ሁለት ሳምንት አለፈ። ጥያቄዎቻችን አልተመለሱም።” ክዳኮታ የጥናት ማእከል

Share
“ኢትዮጵያችንን ዲሞክራሲያዊና የዜጎች መብት የሚከበርባት አገር የማድረግ ቀድምን የጀመርነው ትልቅ ውጥን አለ”።ማንም ይበለው አባባሉ የበዛእውነትና ትክክለኛነትየያዘ ስለሆነ አብዝተንወደነዋል። ያለንበትን ጠቅላል ሁኔታ ከዚህ የተሻለ የሚገልጽና ልንጽፍ ላሰብነው የሚሆን አርስት ማግኝትንብናስብም አላገኘንም። ስላልሆነ ኮርጀንዋል።
ከሁለት ሳምንት በፊት ብዙ ሆነን አደባባይ ወጥተን በጣም ቀላል የሆኑ የመብት ጥያቄዎቻችንን አቅርበናል። አጥጋቢ በሆነ ሁኔታ ለጥያቄያችን መልስ ካልተሰጠን በሶስት ወር ውስጥ እጅግ በዝተን አደባባይ ደግመን እንወጣለን ብለናል። ወያኔ አክብሮን ለጥያቄዎቻችን መልስ የሚሰጥ አይመስልም።ስለዚህም ሰላማዊ የደባባይ ተቃውሟችን ቀጠሮ እንደተጠበቀ ነው ማለት ነው።
Read more in PDF.

No comments:

Post a Comment