በፊፋ ህግ መሰረት የተቀጣ ተጨዋች ያላግባብ ገብቶ የተጫወተበት ጨዋታ ውጤት ይሰረዝና ከቡድኑ ላይ 3 ነጥብ ተቀንሶ ጨዋታው በ 3-0 ወጤት ይመዘገባል።
ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ምንያህል ያላግባብ ተሰልፏል በዚህ ምክንያት ከኢትዮጵያ ላይ 3 ነጥብ ይነሳል።
ይሁንና ከቦትስዋና ጨዋታ በሗላ ፊፋ በፍጥነት በጉዳዩ ጣልቃ ስላልገባ ምንያህል እንደገና ከደቡብ አፍሪካ ጋር
በነበረው ጨዋታ ተሰልፏል፣ ይህንን በተመለከተ በጠራ ሁኔታ በፊፋ ህግ ላይ የተቀመጠ ነገር የለም። ስለዚህ
የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ በፊፋ ባለስልጣኖች እጅ ላይ ወድቋል ማለት ነው።
የደቡብ አፍሪካ ስፖርት ጋዜጠኞች፣ ጡረታ ዳኞች፣ ጡረታ የብሄራዊ ቡድን ታዋቂ ተጫዋቾች ከፍተኛ ዘመቻ ይዘዋል
“ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ 6 ነጥብ ይቀነስ” ነው የሚሉት። በፊፋ ባለስልጣናት ውሳኔ ላይ ጫና ለማሳደር ነው
ጥረታቸው።
በኢትዮጵያ በኩል ተመሳሳዩን ለመከወን በፖለቲካ አመለካከታቸው ለገዢው ቡድን ታማኝ በመሆናቸው ብቻ ቦታውን የያዙት ጋዜጠኞች እና የስፖርቱ ባለስልጣናት ብቃት ያላቸው አይመስልም።

የደቡብ አፍሪካ ጋዜጦች ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ 6 ነጥብ ይነሳ በሚል ዘመቻ ይዘዋል
ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ምንያህል ያላግባብ ተሰልፏል በዚህ ምክንያት ከኢትዮጵያ ላይ 3 ነጥብ ይነሳል። ይሁንና ከቦትስዋና ጨዋታ በሗላ ፊፋ በፍጥነት በጉዳዩ ጣልቃ ስላልገባ ምንያህል እንደገና ከደቡብ አፍሪካ ጋር በነበረው ጨዋታ ተሰልፏል፣ ይህንን በተመለከተ በጠራ ሁኔታ በፊፋ ህግ ላይ የተቀመጠ ነገር የለም። ስለዚህ የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ በፊፋ ባለስልጣኖች እጅ ላይ ወድቋል ማለት ነው።
የደቡብ አፍሪካ ስፖርት ጋዜጠኞች፣ ጡረታ ዳኞች፣ ጡረታ የብሄራዊ ቡድን ታዋቂ ተጫዋቾች ከፍተኛ ዘመቻ ይዘዋል “ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ 6 ነጥብ ይቀነስ” ነው የሚሉት። በፊፋ ባለስልጣናት ውሳኔ ላይ ጫና ለማሳደር ነው ጥረታቸው።
በኢትዮጵያ በኩል ተመሳሳዩን ለመከወን በፖለቲካ አመለካከታቸው ለገዢው ቡድን ታማኝ በመሆናቸው ብቻ ቦታውን የያዙት ጋዜጠኞች እና የስፖርቱ ባለስልጣናት ብቃት ያላቸው አይመስልም።

የደቡብ አፍሪካ ጋዜጦች ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ 6 ነጥብ ይነሳ በሚል ዘመቻ ይዘዋል
June 20, 2013 በፊፋ ህግ መሰረት የተቀጣ ተጨዋች ያላግባብ ገብቶ የተጫወተበት ጨዋታ ውጤት ይሰረዝና ከቡድኑ ላይ 3 ነጥብ ተቀንሶ ጨዋታው በ 3-0 ወጤት ይመዘገባል።ኢትዮጵያ ከቦትስዋና ጋር ስትጫወት ምንያህል ያላግባብ ተሰልፏል በዚህ ምክንያት ከኢትዮጵያ ላይ 3 ነጥብ ይነሳል። ይሁንና ከቦትስዋና ጨዋታ በሗላ ፊፋ በፍጥነት በጉዳዩ ጣልቃ ስላልገባ ምንያህል እንደገና ከደቡብ አፍሪካ ጋር በነበረው ጨዋታ ተሰልፏል፣ ይህንን በተመለከተ በጠራ ሁኔታ በፊፋ ህግ ላይ የተቀመጠ ነገር የለም። ስለዚህ የኢትዮጵያ እጣ ፋንታ በፊፋ ባለስልጣኖች እጅ ላይ ወድቋል ማለት ነው።
የደቡብ አፍሪካ ስፖርት ጋዜጠኞች፣ ጡረታ ዳኞች፣ ጡረታ የብሄራዊ ቡድን ታዋቂ ተጫዋቾች ከፍተኛ ዘመቻ ይዘዋል “ከኢትዮጵያ ቡድን ላይ 6 ነጥብ ይቀነስ” ነው የሚሉት። በፊፋ ባለስልጣናት ውሳኔ ላይ ጫና ለማሳደር ነው ጥረታቸው።
በኢትዮጵያ በኩል ተመሳሳዩን ለመከወን በፖለቲካ አመለካከታቸው ለገዢው ቡድን ታማኝ በመሆናቸው ብቻ ቦታውን የያዙት ጋዜጠኞች እና የስፖርቱ ባለስልጣናት ብቃት ያላቸው አይመስልም።

No comments:
Post a Comment