መንግስታችን ለአመት በዓል መዋያ ነው መሰል ሰሞኑን በየሀገራቱ እርጥባን የሚጠይቁ ሰዎችን አሰማርቷል፡፡
አብዛኛዎቹ ቦታዎችም …እግዜርም የስራህን ይስጥህ እኛ ግን የምንሰጥህ የለንም… ብለው እያባረሩት ነው…! ትላንት
በኖርዌይ ኦስሎ ለሁለተኛ ጊዜ እንዲሁም ዛሬ ደግሞ በሳንዲያጎ ደጅ ጥናት የሄዱ የኢህአዴግ ባለስልታናትን ክፍ
ብለዋቸዋል፡፡ ዲያስፖራው አምርሯል! መንግስታችን ግን… ልመና ይቁም… የሚለን ዘርፉን ብቻውን መቆጣጠር ፈልጎ ነው
እንዴ…!?
No comments:
Post a Comment