Tuesday, November 26, 2013
ከአቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ (ከአንድ ጉዳይ በቀር በርካታ ቁምነገሮች አለው)
(ዳዊት ከበደ ወየሳ) – ከአቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ አስገራሚ ነው። በአውስትራልያ የ-SBS አማርኛ ፕሮግራም ነው ይህንን ያስደመጠን – ምስጋና ይገባቸዋል። በቃለምልልሱ ውስጥ የምናውቃቸውና የማናውቃቸውን፤ በወሬ የሰማናቸውንም ሆነ በታሪክ ያየናቸውን ጉዳዮች ተካተዋል። ከራሳቸው የግል ህይወት አስተዳደግ እና አስተሳሰብ በመነሳት ስለ ትጥቅ ትግሉ ታሪክ ብዙ ብዙ ነገሮችን ብለዋል። ኢህዴን የተባለው ድርጅት ከጎንደር አካባቢ ተነስቶ ወደ ትግራይ ክልል ከመሄዱ በፊት፤ ከህወሃት ጋር የርስ በርስ ንግግር የተደረገ መሆኑን፤ ያንጊዜ ወደ ትግራይ እንዲገቡ ባይፈቅዱላቸው የርስ በርስ ግጭት ሊኖር ይችል እንደነበር ወይም ወደ ሱዳን ተመልሰው ሃይል አጠናክረው ትግራይ መግባታቸው የማይቀር መሆኑን ያብራራሉ። ከዚህም በተጨማሪ ኢህዴን በኤርትራ ላይ የነበረው አቋም ምን እንደነበረና በኋላም ከህወሃት ጋር ተቀላቅሎ “ኢህአዴግ” የተባለ ግንባር መመስረቱን፤ ከዚያም ይህ ድርጅት ከብሄራዊ ድርጅትነት ወደ ብሄር ድርጅትነት ወርዶ “ብአዴን” ስለመባሉ ይገልጻሉ። ነገር ግን ወደ ዝርዝር ማብራሪያ አልሰጡበትም። “ብዙ ነገር አለ” ብለው ያልፉታል። እነዚህ ከላይ የገለጽናቸውን ጉዳዮች በክፍል አንድ ላይ ሊያዳምጡት ይችላሉ።Monday, November 25, 2013
ተዋርደን አንቀርም!!!
Submitted by Admin on Mon, 11/25/2013 - 18:33
SHARE:
- 12
Sunday, November 24, 2013
በጎንደር ዩንቨርስቲ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው .አንድ ተማሪ በታጣቂዎች ተገድሏል
ሀምሳ የሚሆኑ ተማሪዋች ወደ ዩኒቨርስቲው በር አካባቢ ሲደርሱ ሞች እና በወቅቱ ከሟች ጋር አብራ የነበረች ተማሪ ቀድመው
ወደ ጥበቃ በመድረሳቸው ጥበቃው እንዲቆሙ በሚያዛቸው ወቅት ሟች የለም ከግቢው በር ውጭ ልታስቆመን መብቱ
የለህም እንደውም መታወቂያህን አሳየኝ በማለት በመባባል ነገሩ እንደተጀመረ እና በወቅቱ ተማሪዎቹ መጠጥ መቀማመሳቸውን
፣ ሟችም በስካር መንፈስ ሆኖ ግብግብ መፈጠሩን ጥበቀውም ከሟች ጋር የነበረችውን ምንዋን እንደመቱዋት
ባልታወቀ ሁኔታ እራሱዋን መሳትዋን እና መውደቁዋ ፣ በዚህ መሀል ተማሪዋቹ ለማገላገል በሚጠበጉበት ወቅት ጥይት
በመተኰሱ በድንጋጤ (ሶሰት ግዜ መተኰስሱን ልብበሉ) መበታተናችወን እና ጠዋት ሟች በተባለው ቦታ ደም ፈሶት ሟቶ ስለመገኘቱ በጉንደር ዪኒቨርሰቲ የሳስተኛ አመት ማርኬቲንግ ተማሪ የሆነው እና በወቅቱ ቦታው ላይ የነበረው ወንድሜ
የነሀረኝን ሳልጨምር ሳልቀንስ!! በጣም የሚያመውና
የሚያቆስለው ሟች የተገደለው እርስ በርስ በጩቤ ተወጋግተው ነው በማለት አንድን ተጠርጣሪ ነፍሰ ገዳይ
ዘበኛ ለዛውም የህክምና እርዳታ ቢያገኝ ሊድን የሚችልን ልጅ እንደውሻ ጐትተው ወንዝ ዳር በመጣል የጭካኔ አገዳደል የገደለን ለማድበስበስ
መመኮራቸው ሳያንስ ይህን ለመቃወም ሰልፍ የወጡትን ተማሪዋች በፈደራል አስደብድበው የሰአት እላፊ አውጅው አስረዋቸዋል
ወጣት አንተነህ አስፋው ለገሰ የማርኬቲንግ ማኔጅመንት የ፫ኛ ዓመት የድግሪ ተማሪ ነበር
በሳዑዲ አረቢያ አልቃሲም ከተማ አፈሳ ተጀመረ
ከዚህ ቀደም በሪያድና በመካ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሞት፣ ለድብደባ፣ ለዝርፊያና ለአስገድዶ መደፈር ያበቃው ስደተኞችን የማባረሩ ተግባር ወደ አልቃሲም ከተማ ተሸጋግሮ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ በርካታ ኢትዮጵያውን ታስረዋል። ፖሊሶች ካለምንም ማስጠንቀቂያ ቤታቸውን ሰብረው በመግባት በተለይ በሴቶቻችን ላይ ጉዳት እያደረሱ እንደሚገኝ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።
በሳዑዲ አረቢያ ሕጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን ለማስወጣት በሚል የተጀመረው ይኸው የአፈሳ ተግባር ከኢትዮጵያውያን ውጭ ሌሎችንም ሃገራት የሚመለከት ቢሆንም በኢትዮጵያኑ ላይ የሚደርሰው ጥቃት ግን ለየት ያለ ነው። ሰርተው ያፈሩትን ንብረት እየተዘረፉ የሚገኙት እነዚሁ ኢትዮጵያውያን እቃቸውን ሸጠው እንዳይጨርሱ በፖሊስ ስለማይጠበቁ ወደ እስር ቤት የሚጓዙት ካለምንም ንብረት ነው።
በአልቃሲም ከተማ በተጀመረው አፈሳ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እየተፈጸሙ ነው ያሉት የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ይህ ስደተኞችን የማሳደድ ተግባር በ13ቱም የሳዑዲ ግዛቶች ይቀጥላል ተብሏል። እንደደረሰን መረጃ ከሆነ በአል ቃሲም ከተማ የመኖሪያ ወረቀት ለሌላቸው ወገኖች ቤት ያከራዩ ሰዎች ይቀጣሉ።
http://www.zehabesha.com/
“የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ ፈልጓል፤ ግን ለውጡን የሚሸከምለት ፓርቲ ይፈልጋል”
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በቅርቡ ከአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ውህደት፣ ከሌሎች 10 ፓርቲዎች ጋር ቅንጅት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ፓርቲው ከረጅም አመታት በኋላ የፕሬዚዳንት ለውጥም አድርጓል፡፡ ከአዲሱ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ጋር ፓርቲው ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር እየፈጠረ ስላለው ውህደት እና ቅንጅት እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ በፓርቲው ጽ/ቤት
Thursday, November 21, 2013
የወያኔ መንግስት በአሁኑ ወቅት ለወገኑ ካልደረሰ ምን መንግስት ነው
አንድ መንግስት አንዲትን ሀገር እየመርው ነው ካለይ አለውልህ ማአለት አለበት
የኢትዮጵያ መንግስት ተጠራነቱን ለማነው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የህዝቡን ችግር እና ሱቄቃ ክመስማት ጀሮ ዳባ ልበስ ብሉ > የኢትዮጵያዊች በተለያዩ ሀገር የሚደርስባቸውን ስቃይ እና ግድያ በሴቶች ላይ አስገድዱ መድፈር ለሚደርባቸው ስቃይ እና መከራ ለሚደርስባቸው ችግር የ ሳውዲ መንግስት ብቻ ስይሆን የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቅ ነው
አንድ መንግስት አንዲትን ሀገር እየመርው ነው ካለይ አለውልህ ማአለት አለበት
የኢትዮጵያ መንግስት ተጠራነቱን ለማነው የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የህዝቡን ችግር እና ሱቄቃ ክመስማት ጀሮ ዳባ ልበስ ብሉ > የኢትዮጵያዊች በተለያዩ ሀገር የሚደርስባቸውን ስቃይ እና ግድያ በሴቶች ላይ አስገድዱ መድፈር ለሚደርባቸው ስቃይ እና መከራ ለሚደርስባቸው ችግር የ ሳውዲ መንግስት ብቻ ስይሆን የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቅ ነው
Ethiopians protest in Aotea Square
November 21, 2013The New Zeland Herald
Teklay
Zinaw protests alongside fellow Ethiopians in New Zealand outside the
Saudi Arabian Consulate in Auckland denouncing Saudi Arabian crimes
against their people. Photo / Richard Robinson
About
100 Ethiopians gathered in Auckland’s Aotea Square this afternoon for a
lunchtime rally to protest against Saudi Arabian “crimes” against
Ethiopians.Saudi authorities last week began a clampdown on illegal migrant workers which led to clashes in its capital, Riyadh, where at least five people have been killed.
“Ethiopians in Auckland hereby demand the immediate halt of the barbaric act in general, the killings, the gang-rape and mistreatment,” a statement distributed at the protest said.
“We are shocked by the atrocities, cruelty, killings, rape and beatings of Ethiopian immigrants by Saudi security forces and police-backed thugs called shebab.”
Ethiopia’s Foreign Affairs Minister Tedros Adhanom said he had information that three Ethiopian citizens had been killed in the clashes.
But Saudi authorities said three Saudis were among the dead, along with two foreign nationals.
The Auckland protest was part of rallies held worldwide against the attacks, with demonstrations in Switzerland, the UK, Norway and the US.
Subscribe to:
Posts (Atom)