እንደ እውነቱ ስለ መለስ የልደት ቀን መታሰቢያ ለማድረግ ከኔ የሚቀድም አካል መኖር አልነበረበትም፡፡ ያ ሁሉ ወዳጅነታችን ከግባ መሬቱ ጋር አብሮ የተቀበረ አስመሰልኩት እኮ!
Friday, May 10, 2013
አቶ መለስን የሚመጥን ጥቅስ ፍለጋ፤ “ኢህአዴግን ነፍስ ይማርልን!”
እንደ እውነቱ ስለ መለስ የልደት ቀን መታሰቢያ ለማድረግ ከኔ የሚቀድም አካል መኖር አልነበረበትም፡፡ ያ ሁሉ ወዳጅነታችን ከግባ መሬቱ ጋር አብሮ የተቀበረ አስመሰልኩት እኮ!
Wednesday, May 8, 2013
The OAU & Emperor Haile Selassie’s Rightful Place in History
Sunday, May 5, 2013
! ….. በነ እስክንድር ነጋ ዙርያ ……!
በነ እስክንድር ነጋ … የእስር ፍርድ ምክንያት በማድረግ ስለ ጉዳዩ አስተያየት እንድሰጥ የተለያዩ የፌስቡክ
ጓደኞቼ ሲወተውቱኝ ከርመዋል (የቅርብ ጓደኞቼ ግን ዝምታን መምረጥ እንዳለብኝ መክረውኛል)። አስተያየቴን እንድገልፅ
የገፋፉኝ ጓዶች በቁጥር ብዙ ቢሆኑም ምክንያታቸው ወይ ዓላማቸው ግን የተለያየ ነው።ብዙ ግዜ አስተያየቴን እንድሰጥ ከወተወቱኝ ሰዎች አብዛኞቹ የኢህአዴግ ደጋፊዎች (በፌስቡክ በሚፅፉት መሰረት) ናቸው። ለምን በነ እስክንድር ነጋ ዙርያ አስተያየት እንድሰጥ ገፋፉኝ? እኔን “ማኖ ለማስነካት” ታስቦ ነው። እኔን “ማኖ ማስነካት” እንዴት ይቻላል? ከሰዎች ጋር በማጣላት ነው። እንዴት ማጣላት ይቻላል?
Subscribe to:
Comments (Atom)