Thursday, November 21, 2013

ETHIOPIANS COME IN UNISON AGAINST MURDERERS AND RAPISTS OF SAUDI ARABIA

November 19, 2013London, by Wondimu Mekonnen
Ethiopians are protesting in thousands against the ongoing murder
Ethiopians are protesting in thousands against the ongoing murder of our men and gang rape of our women, incarceration of our brothers and sisters in subhuman and degrading conditions by Saudi authorities throughout the main cities of the world. London is not an exception, except that the turnout has not been witnessed anywhere in the world! Hundreds of metropolitan police in yellow reflective force failed to contain thousands of protesters, therefore a special force in black, armed to the teeth in riot gears, took over to manage the crowed and protect the Embassy of Saudi Arabia from angry and outraged Ethiopians.

ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በሳኡዲ አረቢያ

ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በሳኡዲ አረቢያ
Global Alliance for the Rights of Ethiopians in Saudi Arabia

ህዳር 6 ቀን 2006 ዓ.ም.

አስቸኳይ መግለጫ

በቅርቡ፤ በተከታታይና በሚዘገንን ደረጃ በሳውዲ አረቢያ በኢትዮጵያዊያን ላይ የሚካሄደውን እልቂት ለማስቆም ብሄራዊግብረ ኃይል እአ በ November 12, 2013 በተደረገ አስቸኳይ ስብሰባ ተመሰርቷል። 

ዜና ዘገባ (ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ)

eprp
http://www.finote.org/Finot20_11_2013.mp3
EPRP.com

Wednesday, November 20, 2013

Selam Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 2013 with guests from Ginbot7 movement for Justice, Freedom and Democracy high official, Dr. Tadesse Biru and our Democratic Change in Ethiopia Support Organization member, Dr. Mulualem Adam. DCESON main office appreciates the commitments and initiations which are done by Bergen Branch for such the first time public meeting there. Therefore, DCESON would like to inform its members and supporters to mobilize and organize Ethiopians to attend this meeting. With regards DCESON Selam Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 20...See More

Selam Dear DCESON Members and Freedom lover Ethiopians! We happily inform you that our DCESON Bergen branch has organized a public meeting on December 14, 20...See More

አሳዛኝ ዜና እህታችን ፍርዶስ በ ዶ/ር ሽፈራዉ የድህንነት ሀይሎች በደርሰባት የ ኤሌክትሪክ ሾክ እና ድብደባ ከዚህ አልም በ ሞት ተለየች

አሳዛኝ ዜና እህታችን ፍርዶስ በ ዶ/ር ሽፈራዉ የድህንነት ሀይሎች በደርሰባት የ ኤሌክትሪክ ሾክ እና ድብደባ ከዚህ አልም በ ሞት ተለየችአሳዛኝ የግፍ ዜና ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን በሴት ሙስሊሞች ላይ የሚደረሰዉ ግፍና መከራ እንደቀጠለ ነዉ:: ይህም የግፍ ዜና ምንጮቻችን እንደዘገቡልን እናቀርበዎል:: ጉዳዩ እንደሚከተለዉ ነዉ በቅርቡ የፌደራል ጉዳዮች ከየክፍለ ከተማዉ የተመረጡ ሰዎችን በመጥራት ስብሰባ አካሂዶ ነበር:: በዚህም ስብሰባ ላይ ከኮልፌ ክ/ከተማ ሶስት ሰዎች የተሳተፍ ሲሆን ሁለት ወንድ እና አንዲት ሴት ይገኙበታል::

Tuesday, November 19, 2013

በመጪው ህዳር 15 ለሚካሄደው ታላቁ ሩጫ ሁሉም ኢትዮዽያ ጥቁር ጨርቅ በማሰር ብሶቱን ባደባባይ የሚያሰማበትን ቀን 2013 Great Ethiopian Run

ያሳዝናል፤ ያስለቅሳል፤ያቃጥላል!!! Prof. Mesfin Wolde-mariam

ያሳዝናል፤ ያስለቅሳል፤ያቃጥላል!!!
Prof. Mesfin Wolde-mariam
ኢትዮጵያውያን በገዛ አገራቸው መብቶቻቸውን ለማስከበርና የዕለት እንጀራቸውን ማግኘት ስለተሳናቸው፣ ሰብአዊ ክብራቸውና ኩራታቸው በአገራቸው ስለተገፈፈባቸው በምኞት እየተነዱ ሰብአዊ መብታቸውን፣ ክብራቸውንና ኩራታቸውን ሊያስከብሩ ወደማይችሉበት ይሰደዳሉ፤ መብቶቻቸውን ለማስጠበቅ በአገራቸው እየታገሉ ከመሰቃየት ይልቅ በውጭ አገር ውርደትን ተሸክሞ ለመክበር ይመርጣሉ፤ ሳይሆንላቸው ቀርቶ ተዋርደው ሲመለሱ የሚጠብቃቸው ያው ትተውት የሄዱት የጭቆና ሥርዓት ነው፤ በሳኡዲም ሆነ በሌሎች አገሮች በኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰው ስቃይና መከራ በአጠቃላይ በሰዎች ላይ እንደደረሰ ስቃይና መከራ ስንመለከተው ያሳዝናል፤ ያስለቅሳል፤ ሰው በሰው ላይ ይህንን ያህል ጭካኔ ማሳየቱ ያቃጥላል፤ ግን በኢትዮጵያዊ ዓይን ስናየው በሳኡዲ የተደረገው እዚሁ እኛው በእኛው ላይ የምናደርሰው ይብሳል እንጂ አያንስም፤ ስሜታችን እንድናስብ ካላደረገን ከውስጥም ከውጭም የጥቃት ሰለባዎች መሆናችን ይቀጥላል፡፡

ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን፡- ከሰማያዊ ፓርቲ የተላለፈ ጥሪ.. በታላቁ ሩጫ ላይ ሀዘናችንን እንግለፅ!

ለመላዉ ኢትዮጲያዊያን፡- ከሰማያዊ ፓርቲ የተላለፈ ጥሪበሳዑዲ ለሚሞቱና ለሚንገላቱ ወገኖቻችን ያለንን ተቆርቋሪነትአሁንም ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ ሰሞኑን በአዲስ አበባዉሰልፍ የተፈፀመዉን መንግስታዊ ሽብር ሁላችንም በሀዘንአልፈነዋል፡፡ ነገር ግን ለብሔራዊ ቡድናችን ያደረግነዉ ጥሪበቸልተኝነት መታለፉ ፣ በሀይማኖት ተቋማትም የሚፈለገዉን ያህል ጥሪዉን ባለመቀበላቸዉ የዘንን ቢሆንም ህዝቡን ከጎናችንበማቆም የደረሰበትን ነገር ሁሉ በፅናት መቀበሉ አኩርቶናል፡፡ በቀጣይነትም የተለያዩ ስራዎችን ለመስራት ታስቧል፡፡ ከነዚህ ዉስጥ በመጪዉ እሁድ ህዳር 15 ቀን በአዲስ አበባ በሚካሄደዉ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጲያ ላይ የምንሳተፍ ሰዎች ጥቁር ሪቫኖችን አድርገን እንድንሳተፍ፤ በአንድነት መንፈስም አጋጣሚዉን በሳዑዲ ስለሚሞቱና ስለሚንገላቱ ሰዎች ድምፃችንን የምናሰማበት ሀዘናችንን የምንገልፅበት እንዲሆን ሰማያዊ ፓርቲ በ ወገኖቻችን ስም ጥሪ ያስተላልፋል፡፡
የሰማ ላልሰማ ያሰማ!!


ኢትዮጵያውያን ሰቆቃ ምክንያትና መፍትሄዎች ዶ/ር ያቆብ ኃ/ማሪያም

Postby MINILIK SALSAWI » Today, 11:13

ImageMinilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) :- ባለፈው እሁድ ህዳር 8 ሰማያዊ ፓርቲ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን ሰቆቃ ለመቃወም ያወጣውን መርሃ ግብር መዝጊያ ላይ እውቁ የዓለም አቀፍ ህግ ምሁር ዶክተር ያቆም ኃ/ማሪያም በታጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው ነበር፡፡ በወቅቱ ዶ/ክተሩ ያደረጉትን ንግግርም በስነ ስርዓቱ ላልተገኙት ይደርስ ዘንድ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡ ምንም እንኳ ያለፉት 20 አመታት የሰቆቃና የውርደት አመታት ቢሆኑም ሳውዲ ውስጥ በሚገኙት ወገኖቻቸን የደረሰው ግን በ1977 በኢትዮጵያውያን ላይ ከደረሰው ርሃብና ውርደት በኋላ የመጀመሪያው ነው፡፡(ምንሊክ ሳልሳዊ)በዚህ ችግር ሳውዲ አረቢያ ያሉት ብቻ ሳይሆን አገር ውስጥም ሆነ በሌላው አለም ያለነው ኢትዮጵያውያን ተደፍረናል፡፡